uz
Feedback
ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

ኢት-መጽሐፍት | ETHIO-BOOKS

Kanalga Telegram’da o‘tish

👉 "የምታነበው መጽሐፍ ለአንተ የሚያስብልህ ሳይሆን አንተ እንድታስብ የሚያደርግ ነው።" ሃርፐር ሊ Fiction (ልቦለድ), History (ታሪክ), Politics (ፖለቲካ), Psychology (ስነልቦና), Biography (ግለ-ታሪክ), Self-help(ራስ አገዝ),& Philosophy(ፍልስፍና) የሀገር ውስጥ & የውጪ ሀገር መጽሐፎችን ያገኛሉ!አስተያየትዎን እዚህ @Desutech_bot ያድርሱን

Ko'proq ko'rsatish
1 998
Obunachilar
-224 soatlar
-97 kunlar
-7130 kunlar
Postlar arxiv
እንደዚ አይነት ፅድት ፅድት ያሉ ለፕሮፋንል እና ለ wallpaper የሚሆኑ HD 4K ፎቶዎች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል ተከፈተ። እመኑኝ ትወዱታላቹ 😍 🤌
እንደዚ አይነት ፅድት ፅድት ያሉ ለፕሮፋንል እና ለ wallpaper የሚሆኑ HD 4K ፎቶዎች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል ተከፈተ። እመኑኝ ትወዱታላቹ 😍 🤌

በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇
በአጭር ጊዜ ውስጥ እንግሊዝኛ ቋንቋ አቀላጥፎ ለመናገር የሚረዳቹ ምርጥ ሀገርኛ የቴሌግራም ቻናል!! ቻነላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇

🎁 የCBEBIRRቦት በመጠቀም ብቻ በወር ከ100,000 ብር በላይ ተከፋይ መሆን ይችላሉ! 👬 ወደ CBEBIRR ቦት ልክ እንደገቡ የ2000 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ
🎁 የCBEBIRRቦት በመጠቀም ብቻ በወር ከ100,000 ብር በላይ ተከፋይ መሆን ይችላሉ!
👬 ወደ CBEBIRR ቦት ልክ እንደገቡ የ2000 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ50 ብር ቋሚ ክፍያ ያገኛሉ👇። 🔗 https://t.me/Add_Gift_paymentbot?start=r02119547435 ☑️ ይህ የእርሶዎ መጋበዣ ሊንክ ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ዛሬውኑ ገንዘብ መስራት ይጀምሩ።

Repost from N/a
🎯American biyyoota hundaaf pachage kan ji"aa dollar laachaa jirti. 😱😱😱 Kanaafuu amma pachage dollar armaan gadii fudhadha
🎯American biyyoota hundaaf pachage kan ji"aa dollar laachaa jirti. 😱😱😱 Kanaafuu amma pachage dollar armaan gadii fudhadhaa👇🔥🔥

🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!

😍❤️ ምርጥና ተወዳጅ የሆኑ ፕሮፋይል ፒክቸሮች የሚገኝበት ምርጥ ቻናል ተገኝቷል 👇😘

+2
የተለያዩ መጽሐፍቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉን ! 👉 @et_books1 👉 @et_books1

ደስታ ሃምሳ የሚሆኑ ሰዎች ስልጠና እየወሰዱ ነው...አሰልጣኙ በመሃል ላይ ለእያንዳንዱ ሰልጣኝ ኳስ አደላቸውና ስማቸውን እንዲጽፉበት ጠየቃቸው.....በመቀጠልም ኳሶቹ ተሰብስበው ወደ ሌላኛው ክፍል ተቀመጡ...ከትንሽ ገለጻም በኋላ አሰልጣኙ "ሁላችሁም የሚቀጥለው ክፍል ውስጥ ሄዳችሁ የራሳችሁ ስም የተጻፈበትን ኳስ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ይዛቹ ኑ.." ሲል ጠየቃቸው ሁሉም ክፍሉ ውስጥ መተረማመስ ጀመሩ...ነገር ግን በአምስት ደቂዎች ውስጥ ማንም የራሱን ኳስ ማግኘት አልቻለም። አሰልጣኙም ትርምሱን ካስቆመ በኋላ "እያንዳንዳችሁ በእጃችሁ ያገኛችሁትን የሌላ ሰው ኳስ ለሚመለከተው ሰው መልሱለት.." ሲል ጠየቃቸው....በሚገርም ፍጥነት ሁሉም የየራሱን ኳስ አገኘ። አሰልጣኙም እንዲህ በማለት ምሳሌውን አጠናቀቀ "በህይወታችንም ውስጥ እየሆነ ያለው ይሄው ነው....ሁሉም ሰው ደስታን ይፈልጋል...የት እንዳለ ግን አያውቀውም...ነገር ግን የእኛ ደስታ የሚገኘው የሌሎች ሰዎች ደስታ ውስጥ ነው...ደስታቸውን መልሱላቸው....የእናንተንም ደስታ ታገኛላችሁ።" እኛም እንላለን "እውነተኛ ደስታ ማግኘት የሚቻለው የሌሎችን ደስታ በመጨመር እና የወሰድንባቸውን ደስታ በመመለስ ነው# መልካም ሳምንት 🙏                                          

የብዙ ሰው ህልም የሚቀጨው በህይወቱ ከደረበት ውድቀት ይልቅ 👇🏾 ስለ ራሱ ባለው አነስተኛ ግምት . ራሱን በመጠራጠር . ውስጡ በሚጮኸው ፍርሃት ነው 🙌🏼❤️

እናንተስ እንዴት ነው የተገናኛችሁት? #7 የእኛን እኔ ነኝ የማወራው ብሎ እጁን ሲሰበስብ ሚስቱን እንዴት እንዳገኘ ሊያወራ ሳይሆን ሊጣላ የሚዘጋጅ ነበረ የሚመስለው "መቼስ ምን ይደረጋል?! ይሁና" ብለን መስማት ጀመርን "ያየኋት የሆነ ኤግዚቢሽን ላይ ነው ከሁሉም ሰው ጋር ማውራት ታውቅበታለች አስማምታ ስታሻሽጥ ሳይ ተገርሚያለሁ ግን የስራዋ ባህሪ ነው ብዬ ትቻት ነበረ ከዛ.. ማታ ላይ ሻጮች ብቻ ራት አንድ ላይ እንብላ ተብሎ ተሰበሰብን። ፊትለፊቴ ነበረ የተቀመጠችው ነፃ ነበረች ሰው ፊት ነኝ ብላ አልተጠነቀቀችም አፏን በሶፍት እያፀዳች ፒዛ ስትበላ እንዳላየኋት አሁን እንጀራ ሲቀርብ እጇን ሰበስባ ስትሻማ ሳይ ገረመቺኝ። "ታውቃታለህ እንዴ?" ብዬ ጓደኛዬን ስጠይቀው "አይን አውጣ ነገር ናት ያላት ego የጭነት መኪና አይቸችለውም" አለኝ አገላለፁ ፈገግ አስባለኝ እንጂ መልስ አልሰጠሁትም   ከዛ አብሮን ከተቀመጠ ሌላ ሰውዬ ጋር ስትከራከር አየኋት ከአቋሟ አለመንሸራተቷ እንዳለ ሆኖ በራስ መተማመኗን በሀበሻ ቋንቋ "ጉራዋን" አስተዋልኩት   እናቴ "ጉረኛ ሰው ማንም አይወደውም በፍፁም ጉረኛ" እንዳትሆን ትለኝ ነበረ እናም እኔ የራሴን ego ዋጥ አድርጌ ቢያንስ ለሰው ባላሳየውም ብቻዬን መስታወት ፊት ቆሜ "አሁን ከእኔ በላይ ሰው አለ?!" የምል አይነት ሰው ነኝ። ከዛ እሷን ሳያት እኔ በሴት መልክ በሰራ የምሆነውን ሆና አሳየቺኝ።   በጣም ደስ አለኝ ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ምክንያቱም በራስ መተማመን እና ጉራ በቀላሉ የሚገነባ ነገር ስላልሆነ ነው። አያችሁ በዚህ ዘመን relationship መደበቂያ ሆኗል ያልገነቡትን በራስ መተማመን ከአጋራቸው ለማግኘት ይሞክራሉ።ዘካ በሆነ አጋጣሚ መለያየት ሲመጣ ተሰብሮ መቅረት በጣም emotionally ጥገኛ የመሆን ምልክት ነው።    እኔ ደግሞ መተጫጨትም መጋባትም በሁለት አቋም እና ጠንካራ ስብዕና ባላቸው ሰዎች መመስረት አለበት ብዬ አምናለሁ ስለራሷ ድክመት እና ጥንካሬ ያልተረዳች ማሻሻል ያሉባትን ነገሮች ያለየች ሴት እንዴት አድርጌ ነው እሹሩሩ ስል የምኖረው? ወይስ ድክመቷን መጋፈጥ የማይችል ስብዕና ስላላት ረሷን ስትሸነግል እንደኖረችው እኔም በሽንገላው ልሳተፍ ነው? ብዬ ስብሰለሰል እሷን አየኋት። ገባኝ ለካ ነፍሴ ስታስሳት የነበረችው ሌላኛው ነፍስ የእሷ ነች።   ከዛማ በቃ አፈፍ ነዋ!"ብሎ ጨረሰ  ሁላችንም በሳቅ አውካካን "ቺርስ ለነዚ ጉረኞች" ብዙ ቺርሶች ተከተሉ ✍ናኒ https://t.me/justhoughtsss

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

❤️✦_አፍቅረሀል? አንቺስ አፍቅረሻል? ❤️✦_ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ? ❤️✦_አንቺስ ምን ማለት ትፈልጊያለሽ? ❤️✦_ውብ የሆኑ የፍቅር ቃላቶች በጥቅስ በቻናላችን ውስጥ ያገኛሉ ይቀላቀሉን
❤️✦_አፍቅረሀል? አንቺስ አፍቅረሻል? ❤️✦_ፍቅረኛህን ምን ማለት ትፈልጋለህ? ❤️✦_አንቺስ ምን ማለት ትፈልጊያለሽ? ❤️✦_ውብ የሆኑ የፍቅር ቃላቶች በጥቅስ በቻናላችን ውስጥ ያገኛሉ ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

Repost from N/a
💥አርሰናል ከ ቶተንሃም እያደረጉ ያሉትን ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ የሞባይል ካርዶችን ይሸለሙ Watch now👇
💥አርሰናል ከ ቶተንሃም እያደረጉ ያሉትን ጨዋታ በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ የሞባይል ካርዶችን ይሸለሙ Watch now👇

🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ -18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ እድሜያቹ ከ 18+ የሆነ ከስር ይንኩት👇
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ -18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ እድሜያቹ  ከ 18+ የሆነ ከስር ይንኩት👇