cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የአእላፋት ዝማሬ

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
13 502
Obunachilar
-2024 soatlar
+1077 kunlar
+95230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

በተራራማው ✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ታምር ተሰማ ኤልሳቤጥ ሰፈር መካኗ እናት ነቢይ ወለደች ስትዘምር ሰማን እልል እያለች /2/ የመካንነቷ ስድብ ቀርቶላታል ጌታ በማህፀን ዮሀንስን ፈጥሯል የደስታዋ ሚስጥር የእጁ ስራ ነው ዘመረች በሀሴት ሁሉም ለሚቻለው          /አዝ = = = = = ገረማት ኤልሳቤጥ የጌታዋ ስራ ምን ብላ ትናገር በምን ቋንቋ ታውራ እልልታው ደመቀ በኤፍሬም ከተማ ከፍ አረገች ድምጿን አለም አንዲሰማ /አዝ = = = = = መጣችላት ድንግል ታምሩን ስሰማ አናገራት መንፈስ ተሞላች በግርማ ህፃኑም ዘለለ ድንግልን አየና በድንግል ማህፀን ጌታን አይቷልና #Share and #join ያድርጉ፤ ያስደርጉ።    ╔​✞═══●◉❖◉●═══✞╗        ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞    ❖ @mezmuredawit  ❖    ❖ @mezmuredawit  ❖    ❖ @mezmuredawit  ❖         ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞ ✞   ╚✞═══●◉❖◉●═══​✞╝ ✍ ዜማ ቅዱስ ያሬድ
Hammasini ko'rsatish...
በተራራማው.mp318.03 MB
👍 2🙏 2🕊 1
✞ አኑሮኛል ቸርነትህ ✞ አኑሮኛል ቸርነትህ ልክ የሌለው ደግነትህ(2) እንዳንተ አይነት ከዬት ይገኛል ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል(2) ያቺ ፈዋሽ አዳኝ እጅህ ዛሬም ለኔ ተሰርግታ በሐጢያት ርቄ እንዳልጓዝ አስረህኛል በውለታ ደግሞስ ህይወት ምርጫ ቢሆን ካንተ ወደማን ይኬዳል አባቴ ፍቅርህ እኮ ጌታዬ ፍቅርህ እኮ አለምን ያስክዳል /አዝ===== ሞቸ ነበር ተቀብሬ ጌታ ወደ እኔ ባትመጣ አንተ ሞቴን ባትሞትልኝ ወዴት ነበር የእኔ እጣ ከንቱ ነበር ማንነቴ ተሽናፊ ለዚች ዓለም ግን አንተ የያዝከው አባቴ የያዝከው ይኖራል ዘላለም /አዝ===== መቅደስህን ተጠግቼ አይቻለሁ ብዙ ነገር በልቤ ውስጥ ያስቀመጥኩት እንዲህ ለሰው ማይነገር ግን የሆነው ሁሉም ሆኖ የለም ዛሬ ያላረፈ የመከራው እሳት የፈተናው እሳት ባንተ እየታለፈ /አዝ===== አይጠፋኝም ያ ፈገግታ ልጅ ብለህ ያሳየህኝ አመፅኛ መጥፎም ሆኜ በትክሻህ ላይ ያኖርከኝ እንዲህም አይነት ወዳጅ አለ እየጠሉት የሚያፈቅር ስሙም ኢየሱስ ነው(2) የፅድቃችን ሚስጥር /አዝ===== ስነፈርቅ ሳለቅስብህ እሺ እያልከኝ ሁሉም ሆነ ማይሆንለት ነገር የለም ለካስ ባንተ የታመነ መቸኮሌ መጣደፌ አምላኬ ሆይ በከንቱ ነው መፈፅሙ ላይቀር(2) ጌታዬ አንተ ያልከው 👉አኑሮኛል ቸርነትህ 👉ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊያን እንዲዳረስ 👉#share እና #join ያድርጉ ያስደርጉ 👉@enatachinmaryam
Hammasini ko'rsatish...
አኑሮኛል_ቸርነትህ_ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Official_Audio_jyt24ARvhpU_139.m4a2.22 MB
🙏 7 4👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
5500
5515
7515
2016
Photo unavailableShow in Telegram
1) ከማሰብ አቅም በላይ ማሰብ ༒ ጌታችንም : በወንጌል : "ከእናንተ : ተጨንቆ : በቁመቱ : ላይ : አንድ : ክንድ : መጨመር : የሚቻለው : ማን : ነው?" (ማቴ. 6፥27።) የሚል : መሠረታዊ : ጥያቄ : ጠይቆናል። ༒ ከአቅም : በላይ : ማሰብ : ስንል : Read more . . .
Hammasini ko'rsatish...
📜 ሙሉውን ለማግኘት 📜
📝 ምክረ አበው ወእማት 📝
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈

👍 1
ሀ/ አሥራት
ለ/ ምፅዋት
ሐ/ መስጠት
መ/ ማካፈል
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.