uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Kanalga Telegram’da o‘tish

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @havanstudentsupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Ko'proq ko'rsatish
7 538
Obunachilar
+224 soatlar
+117 kun
+1430 kun
Postlar arxiv
Complete GAT Simulation Ready for registered students✔️ In our simulation, we present exactly the same appearance, format, ex
+8
Complete GAT Simulation Ready for registered students✔️ In our simulation, we present exactly the same appearance, format, exam content, and quality as the real GAT exam. The whole structure mirrors the actual testing environment. Students will see: Immediate result reports, National-level ranking, AI-based performance suggestions and feedback.This simulation is designed to build confidence, improve timing, and sharpen exam strategy, making it one of the most realistic and effective practice tools available for NGAT/GAT preparation. Register: @GATtutorialbot Share: @GAT_Tutorial

GAT Exam Simulation Register @GATtutorialbot
GAT Exam Simulation Register @GATtutorialbot

# Fees for Graduate Studies በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ECTS ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ስንት እንደሚከፈል እላይ ካለው ሰንጠረዥ መመልከት እንችላለን። አንድ የ
+1
# Fees for Graduate Studies በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአንድ ECTS ለሁለተኛ እና ለሶስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ስንት እንደሚከፈል እላይ ካለው ሰንጠረዥ መመልከት እንችላለን። አንድ የRegular የማስተርስ ፕሮግራም በሴምስተር around 30ECTS እንዲሆን ይጠበቃል። በሁለት ዓመት የምያልቁ የሁለትኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ዝቅተኛ እና ከፍተኛ የECTS ነጥቦች 90 እና 120 ECTS መሆን አለበት። ( or around there) የማታ፣ የክረምት፣eLearning...etc ሲሆን ከዚህ ያንሳል። ከዚህ በተጨማሪ ለውጭ ሀገር ዘጎችም የተለዬ አካፋፈል አለው። Based on this:- የሚትፈልጉትን የማስተርስ ፕሮግራም በመምረጥ ለአንድ ECTS የሚያስከፍለውን ከ120 ጋር ብታባዙ አጠቃላይ እናንተ ወይም እናንተን sponsor ያደረገው ተቋም/አካል በሁለት ዓመት ውስጥ መክፈል ያለባችሁን/ያለበትን ማወቅ ትችላላችሁ። ለphdም እንደሱ ነው የሚሰራው። ልዩነቱ ለዶክትሬት ዲግሪ ሲሆን በትንሹ ከ240 የማያንስ ECTS ያለውን ኮርሶችን ነው መማር ያለባችሁ። so የሚታባዙት በ120 ሳይሆን በ240 ነው። ለምስሌ Masters in የኮምፕዩተር ሳይንስ እንየው፥-⤵️ በአንድ ects Computer science 2250 ETB ነው የምያስከፊለው ። አንድ የኮምፕዩተር ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ በሁለት ዓመታት ቆያታ ውስጥ ከ120 የማይበልጥ ects ያለውን ኮርሶችን ይማራል ( thesis ጋር)። so 120 multiplied by 2250ETB = 270,000 ETB ( Expected Total Tuition fee) ይሄ የምዝገባ፣ የapplication እና ሌሎችን መሰል ክፊያዎችን ሳያካትት just ለትምህርት ብቻ የሚደረግ ክፊያ ነው። ጥያቄ ካላችሁ በኮመንት አሳውቁን። @GA_Ttutorial

በGAT ፈተና ላይ ሁሌ የማይቀሩ 3 ዋና ክፍሎችን እጅግ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ | እያንዳንዱ እንዴት በቀላሉ እንደሚሰራ | ከበቂ መረጃ ጋር| ይሄን ቪድዮ ካያችሁ 70% pass rate አላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=zbfVya9SQoU

Starts in 38 minutes 🔥🔥

በGAT ፈተና ላይ የሚካተቱ 3 ዋና ክፍሎች | እያንዳንዱ እንዴት በቀላሉ እንደሚሰራ | ከበቂ መረጃ ጋር| ይሄን ቪድዮ ካያችሁ 70% pass rate አላችሁ 4:00 LT in the morning , Scheduled!✔️ https://www.youtube.com/watch?v=zbfVya9SQoU

#AAU Admission to the graduate programs shall take place twice an academic year in the advertised program and modality (regular, summer, etc.). In special admission cases, admission would be processed upon approval so long as the academic units exhibit capacity to accommodate the student(s) in the proposed time. @GAT_Tutorial

"መጭው የNGAT ፈተና ከሀምሌ 29-30 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።"  ይህ ማለት ለፈተና  በትክክል አንድ ወር ከ 15 ቀን ገደማ ይቀራል አንደማለት ነው!! 💢እውነት ለመናገር ይሄ ጊዜ ለዚህ ፈተና ለመዘጋጀት በጣም በቂ ነው። ፈተናውንም በኮንፍደንስ ሰርቶ ሰቅሎ ማለፍም ይቻላል:: ግን አንድ ነገር አለ🤝እሱም ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣  ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል:: 🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም  ቆርጦ የተነሳ አንድ ፕላትፎርም እናስተዋውቃችሁ ፥        💫GAT Tutorial Official💫 💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው:: 💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️ ✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት  ሰጥቶ ያስተምራል ፣ ✍️GAT Focused የሆኑ ኖቶች፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት ፥ የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! ✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል:: ✍️በየሳምንቱ  የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: 🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ:: 🔆በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር ተመዝግበው እየተማሩ ይገኛሉ!!   ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot Join us for more: Telegram @GAT_Tutorial

#AAU ከተመራቂዎቹ መካከል 304 ምሩቃን በሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቀቁ ናቸው፡፡ 352 በስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች እንዲሁም 2,859 በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም የተመረ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ 3,334 በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የተመረቁ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 75 ዓመታት በትምህርት ልህቀት፣ በአመራር ልማት እንዲሁም በሀገር ግንባታ ያደረገው ዘላቂ እና ዘርፈ ብዙ አበርክቶ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ ተዘክሯል፡፡ @GAT_Tutorial

#AAU አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ የተማሪዎች ምርቃት ስነ-ስርዓት እና የተቋሙን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል ዛሬ ቅዳሜ ሰኔ 21/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እያከበረ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማሯቸውን 75ኛ ባች ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። https://t.me/GAT_Tutorial

🛑ጥያቄ፤ ለGAT ፈተና እንዴት ላጥና ወይም ልዘጋጅ? ❇️ ለፈተና የምናደርገው ዝግጅት በዋናነት ከፈተናው ይዘት ጋር ሊያያዝ እና እኛንም ለፈተናው ብቁ የሚያደርግ ሊሆን ይገባዋል። ስለዚህ የምንፈተነው ነገር ምን እንደሆነ ለይተን ማወቅ ቀዳሚው ነገር ነው። የፈተናውን ይዘት ማወቅ እንዴት እና በምን መልኩ ማጥናት እንዳለብን ይወስነዋል። ለምሳሌ ባዮሎጂን የምናጠናበት መንገድ ፊዚክስን ከምናጠናበት መንገድ ይለያል። የGAT ፈተና አብዛኛው ክፍል ከSubject Matter ይልቅ SAT እንደሆነ ይታወቃል። SAT ደግሞ በባህሪው ከknowledge ይልቅ skill'ን ይመዝናል። ይህም በዋናነት ቃላትን፣ አመክንዮን፣ ስሌትን እንዲሁም በአጠቃላይ የማገናዘብ ብቃትን ለመፈተን ታስበው የተዘጋጁ ናቸው። ✅ እንደዚህ አይነት ፈተናዎችን ለመስራት በአንድ ጊዜ ከሚወጣ ብዙ ጥረት ይልቅ ቀጣይነት ባለው መልኩ የምትወጣ ትንሽ ጥረት የተሻለ ፍሬ ይኖራታል። ይህም ማለት በሳምንት አንድ ቀን 10 ሰአት ከማጥናት፣ በየቀኑ ለ 45 min ማጥናት የተሻለ ውጤት ይኖረዋል። ❇️ ይህንን በማገናዘብ GAT Tutorial ለእናንተ እጅግ በተመጠኑ፣ ለፈተና በሚያበቁ ሌክቸርስ፣ ኖቶች፣ Practice and Model Exams አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው። በተጨማሪም Model Exam ልክ እናንተ online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ የምንሰጥ ይሆናል። ኦፊሺያል ቻናላችን: @GAT_Tutorial ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

🛑 ለቀጣይ NGAT እንዴት ልዘጋጅ በናታችሁ ንገሩኝ የሚነበብ ነገር ካለ? በድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ማኑዋል መሰረት ፈተናው ከ100% (70% ጠቅላላ እውቀትን እና ቀሪው 30% ደግሞ የሙያ መስክን ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች) በአጠቃላይ ለፈተናው 100 ጥያቄ ተዘጋጅቶ እያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ እንድይዝ ይደረጋል። 🔷ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ድረስ የት/ት ሚንስቴር እና የዩኒቨርሲቲዎች ዋና ትኩረት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ማስፈተን ይሆናል። 🔴 ይሁን እንጅ ሳይታወቅ ቀኑ ይደርስና ከዕለታት አንድ ቀን " የዚህ ዙር የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና አመልካቾች ምዝገባ ከቀን ___እስከ ____ ይካሄዳል፥ then just after few days በዚሁ መሰረት ለመፈተን ያመለከታችሁ አመልካቾች ፈተናው የሚሰጠው በዚህ ቀን በዚህ ወር 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተመደባቹበት የፈተና ማዕከላት እንድትገኙ እናሳውቃለን" 👆እንደዝህ የሚል ዜና መስማታችን አይቀረ ነው። ስለዚህ በዚህኛው ዙር NGAT/GAT በመፈተን በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ወይም የሶስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚትፈልጉ በሙሉ የቀረው ጊዜ ትንሽ መሆኑን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት በጊዜ ዝግጅት ብትጀምሩ መላካም ነው። በተለይ የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎች በደንብ ለመዘጋጀት ጊዜ የሚወስዱ፣ ይዘቱን አንብበን ለመጨረስም ሰፊ ከመሆናቸው የተነሳ በቀን ትንሽ ትንሽ እያዩ familiar መሆን ፈተናውን ለማለፍ ሁነኛ መንገድ ነው። መልካም የዝግጅት ጊዜ ! ቲቶሪያል ለመመዝገብ: @GATtutorialbot ቻናላችን ይቀላቀሉ @GAT_Tutorial

GAT Tutorial Official Share : @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot #NGAT #Exam #Tutorial #Postgrduate #class #program #GAT #UAT

This is how students Dashboard of "My Courses" Section Looks like on the app/website. 🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራ
+3
This is how students Dashboard of "My Courses" Section Looks like on the app/website. 🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራሳቸውን ኖት ያወጣሉ ፣ እዛው ያወጡትን ኖት ያነባሉ፣ & እዛው ከዛ ሌክቸር የወጡ ጥያቄዎችን ይሰራሉ። እዛው መወያዬት ይችላሉ እዛው የ AI Assistance ( Prof. Havanh ) ማግኘት ይችላሉ። 🔴 Smart Learning env't.

💥በማስተርስ ፕሮግራም ማጥናት ለምን ያስፈልጋል? ✅በቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር (undergraduate program) ላይ የምናገኘው ትምህርት በተማርንበት ዘርፍ በቂ እውቀትን ለመያዝ በቂ ሆኖ ላይገኝ ይችላል። የቅድመ ምረቃ (undergraduate program) ዋነኛ አላማ ጥልቅ እውቀትን ማስያዝ ሳይሆን መሰረታዊ እውቀትን (foundational knowledge) ማስጨበጥ ነው። ለዚህ ነው የ Graduate እና የPost Graduate programs አስፈላጊ የሆነው ፥ የጠለቀ እውቀትን ለመያዝ እና more Specialize ለማድረግ። ✅በተጨማሪም የተሻለ ክፍያ፣ የስራ እድል፣ senior role እና ለcareer advancement ወሳኝ ሚና አለው። ❇️አሁን ያለንበት አለም ተለዋዋጭነት፣ እና በሀገራችን ውስጥ የማስተርስ ዲግሪ ያለው ሰው ጥቂት መሆኑ በዚህ መርሀ ግብር የተመረቁ ሰዎችን በግሉ እና በመንግስት ሴክተር የተሻለ ተፈላጊ ያደርጋቸዋል። ❇️ታዲያ በዚህ ፕሮግራም ለመማር መጀመሪያ የመግቢያ ፈተናውን (GAT) ማለፍን ይጠይቃል። ፈተናው 70% የAptitiude ይዘት ያለው ሲሆን የተቀረው ደግሞ Subject matterን ይሸፍናል። 👉ታዲያ ለፈተና ዝግጅት ያለውን የጊዜ ጥበት፣ በስራ እና ተያያዥ ነገሮች ያለውን ቢዚነት በመረዳት እጅግ በተደራጀ እና እናንተንም ለፈተና ብቁ የሚያደርግ service አዘጋጅተንላቹሀል። 👉ያለፉ አመት ጥያቄዎችን ከነ ማብራሪያቸው፣ Lecture videos፣ እና የተመረጡ እና ለፈተና የሚያበቋችሁን ኖቶችን አሰናድተናል። 💥 በተጨማሪም ለመጀመሪያ ጊዜ online ስትፈተኑ አይነት ባለው መልኩ (በsimulation) model exam የምንሰጥ ይሆናል። ሰናይ ቀን ይሁንላችሁ። ©️GATtutorialOfficial ለመመዝገብ @GATtutorialbot ኦፊሺያል ቻናላችን @GAT_Tutorial

Real AAU GAT Exam Content Breakdown 1. Analogy Questions. - Example: "LIQUID : LITER" means you must select a pair of words that have the same relationship as the original words.    - Focus: Learn how objects, professions, or concepts relate to one another. 2. Synonyms and Antonyms    - You may be asked to choose words with similar or opposite meanings. 3. Sentence Completion. 4. Reading Comprehension. 5. Logical Reasoning.    - Tests your ability to deduce information or draw conclusions from provided statements or facts. Math Section 1. Arithmetic and Number Theory    - Topics Covered: Basic operations, fractions, percentages, ratios, averages, and number properties.    - Example: "If the price of an item is increased by 20%, and then decreased by 10%, what is the overall percentage change?"    - Focus: Build strong arithmetic skills and learn how to deal with percentages and ratios. 2. Algebra    - Topics Covered: Solving for variables, simple equations, inequalities, and working with algebraic expressions.    - Example: "Solve for x: 2x + 5 = 15." 3. Geometry    - Topics Covered: Basic properties of shapes, perimeter, area, volume, and angles.    - Example: "What is the area of a triangle with a base of 5 cm and height of 10 cm?"    - Focus: Memorize formulas for area, perimeter, and volume. Understand the properties of different shapes. 4. Data Interpretation    - Topics Covered: Reading charts, graphs, and tables to extract data.    - Example: "Based on the chart, what was the percentage increase in sales between 2019 and 2020?"    - Focus: Learn to analyze and interpret data presented in graphical formats. 5. Word Problems    - Topics Covered: Applying mathematical concepts to real-world situations, often involving multiple steps.    - Example: "If a car travels 60 miles in 1.5 hours, what is its average speed?" Share & Join: @GAT_Tutorial Register : @GATtutorialbot

Registration Guide @GATtutorialbot✔️

Registration Bot Guide @GATtutorialbot✔️