fa
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

رفتن به کانال در Telegram

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

نمایش بیشتر
5 709
مشترکین
+2524 ساعت
+1717 روز
+30230 روز
آرشیو پست ها
Join and Share: @GAT_Tutorial

GAT Info Series 1.MP34.18 MB

☀️ ለማስታወስ ያክል 👉ሰኞ 16/2017 ዓ.ም  Officially የቱቶርያል ክላስ የምንጀምር ይሆናል። 🔥 እስካሁን በርካታ ተማሪዎች ተመዝገበዋል። ለሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎቻችን ዛሬ ማታ Orientation የምንሰጥ ሲሆን ነገ ደግሞ ክላስ የምትጀምሩ ይሆናል። ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot Join us for more Telegram @GAT_Tutorial

"መጭው የNGAT ፈተና ከሀምሌ 29-30 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።" ይህ ማለት ለፈተና በትክክል አንድ ወር ከ 15 ቀን ገደማ ይቀራል አንደማለት ነው!! 💢እውነት ለመናገር ይሄ ጊዜ ለዚህ ፈተና ለመዘጋጀት በጣም በቂ ነው። ፈተናውንም በኮንፍደንስ ሰርቶ ሰቅሎ ማለፍም ይቻላል:: ግን አንድ ነገር አለ🤝እሱም ስለ ፈተናው በቂ መረጃ ማግኘት ፥ ምን ምን ኮንተንት አንዳለው ቀድሞ ማወቅ እሱም በቂ አይደለም ትክክለኛ የ ማንበቢያ materials, የመለማመጃ ጥያቄዎችን በትጋት መስራት እና exam Focus Area ለይቶ መዘጋጀት ይኖርባችኋል! እሺ እኔ ጊዜ ከሌለኝስ? 🔆ልክ ናችሁ ፥ ይሄን ሁሉ ዝግጅት ለማድረግ ጊዜ የሚባል ነገር ፣ በስራ Busy መሆን፣ ፈተናው በራሱ ያለው የክብደት መጠን፣ ባላልፍስ የሚል ስጋት በራሱ ተስፋ አስቆራጭ መስሎ ይታያል:: 🔆ዛሬ አንድ ህልማችሁን እውን ለማድረግ ፥ በሚያስፈልጋችሁ ነገር ሁሉ ከጎናችሁ ለመቆም ቆርጦ የተነሳ 💫GAT Tutorial Official💫 እናስተዋውቃችሁ። 💢ለሁሉም ጥያቄያችሁ መልስ አለው:: 💡ደስታችሁ ሙሉ ሆኖ ህልማችሁ እንድሰምር ደግሞ:-⤵️ ✍️በብቃት እና በጥራት ለፈተና እርስዎን ብቁ በሚያደርጉ አጫጭር ፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ በሆኑ ቪድዎች ጊዜ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ትኩረት ሰጥቶ ያስተምራል ፣ ✍️GAT Focused የሆኑ ኖቶች ፣ 100% GAT የሚመስል ሲሙዩለሽን ስይስተም በመዘርጋት የ practice ብሎም ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነማብራሪያቸው ለናንተ ያቀርባል! ✍️ በተለይም one-to-one በሆነ መልኩ ሜንቶርሺፕ መደረግ ለሚፈልጉ ተማሪዎቹ በነፃ አገልግሎት በመስጠት ጭንቀታችውን ያቀላል:: ✍️በየሳምንቱ  የGAT ፈተና analysis እና የመጪው GAT ፈተና prediction ያቀራባል:: ( the golden service) 🎓ካሁን በፊት ካስተማራቸው 90% ተማሪዎችን ያሳለፈ በተጨማርም ለማንኛውም Committed learner 75%  Pass rate promise ያለው መሆኑን ዛሬውኑ ተቀላልቅለው ይመልከቱ:: 🔆በርካታ ተፈታኞች የድል ጉዟቸውን ለመጀመር እየተመዘገቡ ይገኛሉ!! ሰኞ 16/2017 ዓ.ም Officially የቱቶርያል ክላስ የሚጀምር ይሆናል። ምዝገባው አሁንም አንደቀጠለ ነው ለመመዝገብ ⤵️ @GATtutorialbot Join us for more: Telegram @GAT_Tutorial

📌 The smartest GAT preparation move you’ll make this year! You don’t have to stay up late at night after long hours of day work. You don’t have to sacrifice your family or leisure time. ✅ You just have to join us and follow through. You can count on us for any important GAT/NGAT related news. We guide you through all the necessary materials you have to prepare from. Enough wasting another week guessing over which materials to read. ✅ We bring you the most personalized and most comprehensive support and guidance you will ever get with just 500 birr. We have limited spots. We accept only a few of you and give each one of you the best service. Register now!⤵️ @GATtutorialbot

አንድ ደቂቃ ለተሻለ ውጤት ! ✔️ https://forms.gle/NFQAyE2Ep3V4vvb19

✅ በትንሽ ጊዜ ፥ ከፍተኛ ውጤት! የተሻለ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ጊዜን ፣ ሃይልንና ለጉዳዩ የሚከፈለውን ዋጋ እጅጉን ከመቆጠቡ ባሻገር ትምህርቱን በሚማረው ሰው ህይወት ላይ የሚፈጠረውን ጭን
+1
✅ በትንሽ ጊዜ ፥ ከፍተኛ ውጤት! የተሻለ ጥራት ያለውን ትምህርት ማግኘት ጊዜን ፣ ሃይልንና ለጉዳዩ የሚከፈለውን ዋጋ እጅጉን ከመቆጠቡ ባሻገር ትምህርቱን በሚማረው ሰው ህይወት ላይ የሚፈጠረውን ጭንቀት፣ መረበሽ፣ ፍርሃት እና አሉታዊ ተጽዕኖችን በዘላቂነት የማጥፋት አቅሙ ወደር የለሽ ነው። ተማሪው በሚያመጣው ውጤት ላይም አዎንታዊ አስተዋጽኦ አለው። ከተወሰኑ ሳምንታት በኋላ የቀጣዩ ዙር NGAT/GAT ፈተና ደረሰ መባሉ አይቀረ ነው። በመሆኑም ከዚህ በፊት የነበረውን ከፈተኛ የሆነ የውድቀት መጠኑን ለመቀነስ በተሻለ መንገድ መዘጋጀት ተገቢ ነው። የተሻለ የዝግጅት ጊዜ እንድኖራችሁ እንዲሁም በሚጠበቅባችሁ ልክ መዘጋጀት እንድትችሉ ዘንድ የ1 ደቂቃ Survey አዘጋጅተንላችኋል። ሰርቬይን በትክክል በመሙላት እንደ ስጦታ የሚቀርብላችሁን የSpecial ክላስ ትቶሪያል ዕድለኛ መሆን ትችላላችሁ። ከ 20 ደቂቃ በኋላ የSurvey ሊንክ Share ይደረጋል። @GAT_Tutorial

Only two days left 🏃‍♂️ 🏃‍♀️ @GAT_Tutorial ለመመዝገብ: @GATtutorialbot

የGAT እና የNGAT ልዩነት ምንድን ነው? ✅  ማንኛውም የድህረ ምረቃ ትምህርቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መከታተል የሚፈልግ ተማሪ GAT(Graduate Admission Test) መውሰድ የሚጠበቅበት ሲሆን NGAT(Nationa Graduate Admission Test) መውሰድ አያስፈልገውም። ✅  ነገር ግን የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ከአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ውጭ በሌሎች ዩኒቨረሲቲዎች መከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎች NGAT exam መውሰድ የሚጠበቅባቸው ሲሆን GAT exam መውሰድ አያስልጋቸውም። 👉 ከዚህ በዘለለ ሁለቱም በጣም ተቀራራቢ የሆነ የፈተና ይዘት አላቸው። በቀጣይ post ስለፈተና ይዘታቸው ጠቅለል አድርገን የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏 @GAT_Tutorial ለምዝገባ: @GATtutorialbot

How to Register for GAT Tutorial Use : @GATtutorialbot
+5
How to Register for GAT Tutorial Use : @GATtutorialbot

Some Features of the registration Bot 1. Referral for Discount: Users can refer someone they know to register through @GATtut
+2
Some Features of the registration Bot 1. Referral for Discount: Users can refer someone they know to register through @GATtutorialbot and receive a discount. The referred individual must Use the referrer's Link during registration to activate the discount. 2. Money Withdrawal: Users who earn money through referrals can request a withdrawal by messaging @GATtutorialbot. The bot will provide step-by-step instructions or direct support for the withdrawal process. @GATtutorialBot

ባለፈው ዙር በነበረው NGAT ፈተና ላይ በተነሱ ቅሮታዎች ላይ በመወያያ ግሩፕ ላይ እርስ በርሳቸው ስቀላለዱ 😁 Seriously ፈተናው በቅርብ ቀን ስለሚሰጥ ከወዲሁ ወደ ዝግኝት 🏃🏃‍♀️!!!
ባለፈው ዙር በነበረው NGAT ፈተና ላይ በተነሱ ቅሮታዎች ላይ በመወያያ ግሩፕ ላይ እርስ በርሳቸው ስቀላለዱ 😁 Seriously ፈተናው በቅርብ ቀን ስለሚሰጥ ከወዲሁ ወደ ዝግኝት 🏃🏃‍♀️!!! @GATtutorialbot

Notice: በምዝገባ ወቅት ለሚያጋጥማችሁ ለማንኛም ጥያቄ @Dr_Hanuel ያናግሩ። ለተመዝገቡት private ሊንክ የሚንልክ ሲሆን የቲቶሪያል ክላስ ሰኞ ሰኔ 16/2017 ዓ.ም የሚጀር ይሆናል።በተለይ በዚህ ዙር ለሚፈተኑ በጥቂት በሳምንታት ብቻ ብቁ የሚያደርጋችሁን የትቶሪያል ፕሮግራም ማዘጋጀታችን ስንገልጽ ደስታ ይሰማናል። Can't wait to see you at our Preparation Center. ለመመዝገብ @GATtutorialbot ይጠቀሙ

በጥር 7/2017 ዓ.ም በተሰጠው በ NGAT ፈተና ከፍተኛ ቅሬታ ነበራቸው። በትምህርት ሚንስቴር በተዘጋጀው በድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ማኑዋል መሰረት ፈተናው 70% ጠቅላላ ዕውቀት 30% ደግሞ ከሙያ መስክ ጋር የሚገናኝ አጠቃላይ 100 ጥያቄዎች በNGAT ላይ እንደሚወጡ እና ማለፊያው ደግሞ 50% ና ከዛ በላይ ማምጣት እንደሆነ በግልጽ ተቀምጧል። ይሁን እንጂ ባለፈው ዙር ላይ ከተፈተኑ ከ13,000 በላይ ተፈታኞች መካከል ቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉት ከፍተኛ ቅሬታ ሲያሰሙ ተስተውለዋሉ። የሙያ መስክ ነክ ጥያቄዎች እንዳልወጡ እና 70 ጥያቄዎችም ጠቅላላ ዕውቀት እንደነበሩ ይህ ደግሞ ከዝግጅታቸው ጋር ባለመመሳሰሉ ለውድቀታቸው ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳበረከተ ስገልጹ ነበር። ትምሀርት ሚንስቴር ገና ከጅምሩ NGAT ሲያስጀምር የሙያ መስክ ጥያቄ የሚባል ነገር እንዳልነበረ አስታውሱ። ከዛ በኋላም 30% የምያክሉ ጥያቄዎች ከሙያ መስክ እንድካተቱ ቢያደረግም ፥ 70% የሚክለው ትልቁ ነጥብ ከጠቅላላ ዕውቀት ጋር ከሚገናኘው ይዘት እንደሚገኝ አስታውሱ! በዚህኛው ዙር እንዴት ሊሆን ይችላል የሚለው የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ቢሆንም ባላችሁ ሰዓት በደንብ ለመዘጋጀት መሞከር ተገቢ ነው። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏 @GAT_Tutorial ለምዝገባ: @GATtutorialbot

መቼ ሊሆን ይችላል? በትምህርት ሚኒስቴር እቅድ መሰረት ቀጣይ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (#NGAT) ሐምሌ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። በትምህርት ሚንስቴር / በአአዩ የሚሰጠው የድኅረ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና (NGAT/GAT) ለመውሰድ የአመልካቾች ምዝገባ መቼ ሊጀመር ይችላል ፣ ፈተናውስ exactly መቼ ሊሰጥ ይችላል የምሉ ጥያቄዎች በዝተዋሉ። አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ በመነሳት መቼ ሊሆን እንደሚችል በተወሰነ መልኩ የሚናሳያችሁ ይሆናል። ትምህርት ሚኒስተር ከ2016 ጀምሮ በቁጥር ትንሽ የማይባሉ ብሄራዊ ፈተናዎችን በበየነ መረብ እየፈተነ ይገኛል። ከእነዚህ መካከል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና፣ ከዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና፣ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና ....ወዘተ ተጠቃሾች ናቸው። ትምህርት ሚንስቴር እንዝሁን ፈተናዎችን በሚያስፈትንጊዜ የተለያዩ የመፈተኛ ጣቢያዎችን ይጠቀማል። basically የመንግስት ዩኖቨርሲቲዎችን ይጠቀማል። አሁን ላይ በተለይ በሰኔ ወር ላይ በብሄራዊ ደረጃ ከሚሰጡ ፈተናዎች አንጻር የትምህርት ሚንስቴር ዋና ትኩረት ሊሆን የምችለው ፥ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ያሉ ተማሪዎችን የመውጫ ፈተና ማስፈተን፣ እሱን ማረም፣ ውጤት ማሳወቅ እና ማስመረቅ ፥ ከዛ በተጨማሪ ከ ሳምንታት በኋላ በሰኔ 23/2017 ዓ.ም ለሚጀመረው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ዝግጅት ማድረግ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል። የዩኒቨሲቲ መግቢያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ ሐምሌ 8 ድረስ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወረቀት እና በበየነ መረብ ስለሚሰጥ NGAT ሆነ GAT በመሃል ይኖራል ተብሎ በጭራሽ አይታሰብም። if so መቼ ሊሆን ይችላል? ከሐምሌ 8 በኋላ ዩኒቨርሲቲዎች free ይሆናሉ። ይሄ ማለት ከ ሐምሌ 8 በኋላ at anytime NGAT/GAT ሊኖር ይችላል ማለት ነው። ይሁን እንጂ ከዚህ በፊትም እንደሆነው ወደ ሐምሌ መጨረሻ አካባቢ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። በአጭሩ እስከ ሐምሌ 8 የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ስላሌ ዩኒቨርሲቲዎች ይያዛሉ። ከዛ በኋላ ለሳምንታት የNGAT/GAT የምዝገባ ጊዜ መሰጠት አለበት፣ Ultimately በሐምሌ መጨረሻ ወይም በነሃሴ ወር ውስጥ መሆኑ ምንም አያጠራጠርም። ስለሆነም በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪያችሁን መማር የምትፈልጉ ፈተናውን በቀላሉ ማለፍ እንድትችሉ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ! ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ ትክክለኛ ዝግጅት ለማድረግ በትንሹ አንድ ወር ከ 15 ቀን አላችሁ። የቀረው ጊዜ ብዙ ሊመስል ይችላል ግን ጊዜው ይሮጣል፣ ቶሎ እንደሚደርስ ምንም ጥያቄ የለውም። ስለዚህ ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ በቂ ዝግጅት ብታደርጉ መልካም ነው እንላለን። ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ🙏 @GAT_Tutorial ለምዝገባ: @GATtutorialbot

GAT Tutorial Official ፈጠራ በተላበሰ አቀሪረቡ ተማሪዎቹን ለስኬት ያቀዳጀውን 40-30-30 የተሰኘ የNGAT/GAT ዝግጅት ለሐምሌ ወር ተፈታኞች አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው። የማስተርስ ዲግሪ ወይም የ P.h.d ትምህርትዎን ለመከታተል መጀመሪያ NGAT/GAT ፈተና ተፈትናችሁ ማለፍ ይጠበቅባችኋል። ነገር ግን በመሃል ባሉ በርካታ ተግዳሮቶች ምክንያት ባችሎር ሰቃይ የነበሩ ተማሪዎች ሳይቀር ይወድቃሉ። በተፈታኞችም አይፈረድባቸውም። ዘርፈ ብዙ ምክንያቶች አሉ:- 😔የትምህርት ሚኒስትር እና ዩኒቨረሲቲዎች የፈተና እና መመዝገቢያ ቀን ዘግይተው ግልጽ ማድረግ፣ 😟 ለፈተናዎቹ የምትዘጋጁባቸው በግልጽ የተወሰኑ የመዘጋጂያ ማተሪያሎች አለመኖራቸው፣ 😩 አብዛኞቹ ጥያቄዎች general እና አፕቲቲውድ ጥያቄዎች መሆናቸው፣ 😔 ፈተናው የሚሰጥበትን platform በሚገባ አለመለማመድ እና 😨 መሰል ተግዳሮቶች ተደምረው የሚፈጥሩት የፈተና ቀን ጭንቀት እና መረበሽ ለፈተና ውጤታቸው ማሽቆልቆል ዋነኞቹ ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው ። 😊አሁን ግን ስጋት አይግባዎት። ካሁን በፊት 90% ተማሪዎቹን ወደሚፈልጉት የማስተርስ እና የ p.h.d ዲፓርትመንት እንዲቀላቀሉ ያስቻለው GAT Tutorial Official ያለፉትን የበርካታ አመታት ፈተናዎችን ከነመልሶቻቸው አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። ✅️ፈተና ላይ የሚመጡትን ሁሉንም ርዕሶች ግልፅ እና ለመረዳት ቀላል በሆኑ video lectures, እና short notes አዘጋጅቷል። ✅️ያለፉ አመታት ፈተናዎችን Analaysis እና የመጪው ጥያቄ prediction ይኖራል። ✅️በማንኛውም ስአት መጠየቅ ከምትችሏቸው አስተማሪዎቻችን በዘለለ ማንኛውንም ጥያቄ ብትጠይቁት የሚመልስላችሁን AI Chat Bot አዘጋጅተናል። ✅️ከፈተናው ጋር የተገናኙ Official መረጃዎችን በፍጥነት እና በየጊዜው እናደረስላችኋለን። ✅️ በአጭር ጊዜ በቀላሉ  ደረታችሁን ነፍታችሁ ወደ ፈተና መግባት የሚያስችላችሁን ዝግጅት አቅርበንላችኋል።  ⏰️ Class ቀጣይ ሰኞ ማለትም June 23,2025/ሰኔ 16 2017 ዓ.ም እንጀምራለን። 🏃‍♂️ ፈጥናችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉ። ዝግጅታችሁን አቅሉ። 👇👇👇👇 ለመመዝገብ: Click Here ሼር : @GAT_Tutorial

✔️Launch ካደረግንበት አንስቶ በርካታ ሰው ተአምዝግቧል። እናመሰግናለን🙏 Our Promise is clear. Helping you pass, no matter what. ለተመዘገቡት ከነገ ጀምሮ ሊንክ የሚንልክ ሲሆን ክላስ የሚጀመረው ሰኞ ነው። Quick link ✔️እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ : https://t.me/GAT_Tutorial/135 ✔️ስለ GAT Tutorial ሙሉ Orientation : https://t.me/GAT_Tutorial/133 ✔️ለመመዝገብ : @GATtutorialbot

✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️ ' Ethiopia’s First & Largest Online Exam Simulation Hub 🎉 The future of exam preparation wi
+1
✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️ ' Ethiopia’s First & Largest Online Exam Simulation Hub 🎉 The future of exam preparation with GAT Tutorial Official. Introducing the Complete Online Exam Simulation Solution, a game changing platform built to mirror the real exam environment, boost confidence, and maximize performance. ✅ Real Time Mock Exams with Exam Timers. ✅ Smart Progress Tracking & ✅ Instant Result Reports ✅ AI Powered GAT Exam Prediction & Deep Performance Analysis. ✅ Weekly upcoming GAT exam Predication with subject Experts. ✅ Nationwide Competition with Real Time Ranking System ✅ Personalized Mentorship from Top Scorers of Previous Years. ✅ Seamless Access, Practice Anytime, Anywhere. ✅ Clear, easy and well understandable Video Lectures. For More @GAT_Tutorial

ከእሁድ ጀምሮ በGAT Tutorial Official ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ስለ GAT ፈተና የሚዳስስ የመረጃ ( GAT info series ) ይኖረናል። እጅግ በጣም ዘመናዊ፣ ልክ በፈተና አዳራሽ ውስጥ በኮምፕዩተር ላይ እየተፈተናችሁ እንደሆነ የሚያስመስል፣ የራሱ timer ፣ instant Result report system ያለው፣ ከፈለጋችሁ በውጤታችሁ በሃገር አቀፍ ደረኛ ስንተኛ ደረኛ ላይ እንደሆናችሁ የሚታዩበት፣ Progress tracker ያለው ፣ exam & studying Calendar ያለው፣ ሳምንታዊ የ GAT ፈተና Analysis እና Prediction ስይስተም ያለው "Complete online exam simulation Solution" አምጥተንላችኋል። ቪድዮቻችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ ናቸው! Our Promise is 75% pass rate for all Committed Learners. Less time, Less stress. የዚህ ዙር GAT ፈተና መቼ ሊሆን ይችላል? የብዙዎች ጥያቄ ! ስለዝህም መረጃ የሚንሰጣችሁ ይሆናል። Your Result Matters ! @GATtutorialbot