uz
Feedback
GAT Tutorial Official

GAT Tutorial Official

Kanalga Telegram’da o‘tish

This Channel Is Created To Provide Very Easy, Clear and Well Understandable GAT Tutorial For Grduate program aspiriants. Register : @GATtutorialbot Ask: @EthioGATSupport Discussion: @GATtutorialdiscussion YouTube ✔️

Ko'proq ko'rsatish
5 709
Obunachilar
+2524 soatlar
+1717 kunlar
+30230 kunlar
Postlar arxiv
የNGAT ፈተና ሃመሌ 29 ላይ ይሰጣል ተብሎ የታቀደ ቢሆንም እስካሁን መቼ እንደሚሰጥ እንኳን ሳይታወቅ ነሃሴ 29 ሊሆን ነው። አብዛኞቹ የሃገራችን ዩኒቨርሲቲዎች የድህረ-ምረቃ ተማሪዎችን በሁለት ዙር ማለትም መስከረም እና ጥር ወር ላይ ይቀበላሉ። መሰከረም ላይ የሚገቡ ተማሪዎች ክረምት ላይ ቀደም ብለው የNGAT ፈተና የሚወስዱ የነበረ ሲሆን ጥር ላይ የሚገቡ ተማሪዎች ቀደም ብለው ታህሳስ ላይ NGAT ፈተና ይወስዱ ነበር። ትምህርት ሚኒስተር እስካሁን ያለው ነገር አይኑር እንጂ አዲስ አሰራር ስላልተዘረጋ ዘግይቶም ቢሆን NGATን መስጠቱ የማይቀር ነው። NGATን አልፋቹህ ቀጣይ አመት የድህረ-ምረቃ ትምህርታቹህን እንድትቀትሉ ካሁኑ ራሳቹህን ለፈተና እንድታዘጋጁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ለGAT እስካሁን ድረስ ያልተመዘገባቹህ ተፈታኞች እስከ ሐሙስ ነሃሴ 22/2017 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ድረስ መምዝገብ ትችላላቹህ። መረጃዉን ያስፈልልጋቸዋል ለምትሏቸው ብቅንነት አጋሯችው። JOIN GAT Tutorial Official: @GAT_Tutorial

+9
ለNGAT ፈተና በጣም ወሳኝ ናቸው በደንብ ተለማመዱ!

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሌሎች በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሁለተኛ እና ሶስተኛ ዲግሪያችሁን ለመቀጠል የሚትፈልጉ በሙሉ ( GAT ያልተፈተናችሁ) ከዚህ በኋላ NGAT በቅርቡ ስለሚጀመር ዝግጅታችሁን ከወዲሁ ብትጀምሩ አሪፍ ነው። 📌ለNAGT ምዝገባ National ID or Fayda ስለምያስፈልግ ፥ ፋይዳ መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ስለ NGAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ⤵️ Ask: @DrHanuel Tutorial for NGAT : @GATTutorialbot

#Update በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን የተሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ አመልክታችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን መውሰድ ላልቻላችሁ፣ ፈተናው ማክሰኞ ነሐ
#Update በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን የተሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ አመልክታችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን መውሰድ ላልቻላችሁ፣ ፈተናው ማክሰኞ ነሐሴ 20/2017 ዓ.ም ጠዋት እንደሚሰጥ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ማየት የተሳናቸው አመልካቾች ፈተናው ዋናው ግቢ በሚገኘው የአካል ጉዳተኞች ማዕከል ላብ 1 እንደሚወስዱ ተገልጿል፡፡ በስህተት ሌላ የመፈተኛ ክፍል ተመድበው ከሆነ በቀጥታ ለአካል ጉዳተኞች ማዕከል ሪፖርት ያድርጉ ተብሏል፡፡ ——————————— በሌላ በኩል፣ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመውሰድ የሚፈልጉ አመልካቾች የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም ምሽት 12፡00 ሰዓት ተራዝሟል፡፡  የ GAT ፈተናው አርብ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ይሰጣል ተብሏል፡፡ @GAT_TUTORIAL

as an recent graduation ene btam kebad yenebrew verbal reasoning 60 question nbr gn overall btam arif nbr yserl thanks for this channel next to God.

አብዛኞቻቹህ ማለፊያ ስንት ሊሆን ይችላል እያላቹህ እየጠየቃችሁን ነበር። ይህ ያለፈው አመት ማለፊያ ሲሆን የዚህ አመት ማለፊያም ከዚህ ተቀራራቢ ዪሆናል ተብሎ ይገመታል። For the 2024-25 academic year, the required passing percentile rank for candidates applying to PhD programs is 50 and above, while for master's programs, it is 40 and above. GAT ፈተና ለወሰዱ ጓደኞቻቹህ ይሄንን መልክት ሼር አድርጉላቸው። Join: @GAT-Tutorial Register for NAGT Tutorial: @GATTutorialbot

የዚህ ዙር GAT ፈተና በብዛት ከየትኛው part ወጥቷል? በጣም ከባድ የነበረው የትኛው part ነው? እና ሌሎቹም ስለ GAT ፈተና የሚታነሷቸው ሃሳቦች ካሉ በኮመንት ግለጹ🙏

@GAT_Tutorial Register for Tutorial @GAT_tutorial
@GAT_Tutorial Register for Tutorial @GAT_tutorial

GAT test takers can download their certificates using the link below by entering their GAT number. https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus @GAT_Tutorial

2025/26 AY (2018 E.C.)Graduate program applicants The admission portal is now ready for applicants who have passed the GAT. You are required to submit a copy of your educational and related documents (degree, transcript, sponsorship letter…) to the Admission Office, located in Room 203, 2nd floor, Main Campus Registrar Building, between August 19 and 27, 2025. @GAT_Tutorial

By the way Registration for GAT is still open . You can check on the portal @GAT_tutorial
By the way Registration for GAT is still open . You can check on the portal @GAT_tutorial

You guys should have a better time management, the questions are not hard it's doable betam

I swear betam ene I had 18 unattempted questions 😭

Calculator yazu must nw....ke 10 belay tiyake calculator yasifeligal✍️

Ye maths partu seat aybekam. Teyake endatezelu, calculator yazu.

The difficult partu logical reasoning nw 25 question nw...ena btam maseb yifligal any how it was good..

Time management is important, especially for the analytical part. Don't waste your time on one question. Do the easy ones as many as possible.

Mats part seat aybekam feten belachuh seru betseb kelal new

ፈተናውን የወሰዳቹህ ተፈታኞች ነገ ለሚፈተኑት ተፈታኞች ምን ትመክሯቸዋላቹህ?

+1
Wednesday August 20, 2025 Morning GAT exam Schedule