Astu tutorials Community
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Ko'proq ko'rsatish1 054
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kunlar
-2830 kunlar
Postlar arxiv
🛑 Notice
🎯የነገው APP MATHEMATICS l tutor ከታላቅ ይቅርታጋር ተሰርዟል
🎯 በምትኩ እስከ ማታ ድረስ የ chapter 1&2 tutor video አዘጋጅተን የምንለቅላቹ ይሆናል
✅ASTU
2016 APPLIED MATHEMATICS ONE
❇️MID EXAM SOLUTION❇️
👇👇 WATCH HERE👇👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlRSqEOUI6o1GP-0xJldH1R&si=xDV2ZlVJ2JKGpxOY
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔵According to your votes tomorrow we will have "Python" Q&A tutor
🛑 At 11:30 LT
🛑 ON BLOCK 515
Share to your friends
ነገ ማለትም ሀሙስ "python" ያለፋ አመታት ጥያቄዎች ለመስራት መገኘት ትችላላችሁ ?
ተማሪዎች ከፈተና በፊት ይህን ይፀልዩ
ቅዱስ ቄርሎስ ሣድሳዊ ዘእስክንድርያ
++ጸሎት+++
<<ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ "በችግርህ ቀን ጥራኝ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ>> ብለህ የአንተን መጠጊያዬነት መፈለግን ስላስተማከኝ አመሰግናለሁ! አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብ ና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለዉ::
ይህንን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ፀጋን(ሞገስን)ስጠኝ:: ፈተናዉን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ
ጌታዬ ኢየሱስ ዉጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝ ና ልባቸዉን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ
የከበርከዉ ጌታ እኔ ኃጥያተኛ ነኝ በነገር ሁሉ አንተን ደስ አላሰኘዉህም ዉስጤንም ጭምር ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነት ና ከኃጢአቶቼ የተነሳ ሳይሆን ከምህረትህ እና ከርኅራኄህ የተነሳ አንድትረዳኝ እለምንሃለሁ
ጌታዬ ሆይ <<ለምኑ ይሰጣችኋል እሹ ታገኛላችሁ አንኳኩ ይከፈትላችኋል >> ብለሃል። እናም አንሆኝ አየለመንኩ ነዉ የምህረትህንም ደጅ አያንኳኳሁ ነዉ።
<<ወደኔ የሚመጣዉን ከቶ ከእኔ አላወጣዉም >> ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ በቅድስት ድንግል ና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ !!!አሜን
መልካም ፈተና 💠💠💠
"ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፤ ዐሳብህም ትጸናለች" ምሳ. 16፥3
🤴 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 🤴
ፈተና ስንጀምር እና ስንጨርስ መርሳት ያሌለብን
- ማማተብ
- መጸለይ -> ስናነብ፤ ፈተና ስንጀምር ፥ ስንጨርስ
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ
+5
✅ASTU
⭐️2016 GENERAL PHYSICS
..MID EXAM EXAM2016👇
https://youtu.be/ABMcCV9d0EM?si=Gc1xG1ultyQeJR4j
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ 2015 MID EXAM SOLUTION 👇
https://youtu.be/36f_hFj3CeY?si=rza7R0yfa-WYX8Kt
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ 2017 WORKSHEET SOLUTION 👇
https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnjBkPAc0pSWIpX_azXrBBH&si=JmvWpoCu4MgGfCmN
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ 2016 Worksheet 👇👇 Part 1
https://youtu.be/zMVUn8AU-iY?si=YqrBA7LHUKD8o6Kn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇Part 2👇
https://youtu.be/eN7fbtgW4gs?si=3ohcsj9D0g9XvE6I
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧲The remaining questions will be
covered TOMORROW (NOV, 17,2024)
Don’t miss out! 🚀📚✨
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📪 Stay tuned for updates 😉
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
