uk
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

Відкрити в Telegram

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

Показати більше
1 054
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-2830 день
Архів дописів
chapter 1 part 4 Projection of Vector & Cross Product

chapter 1 part 3 Scalar Product

chapter 1 part 2 Norm of Vector

App l chapter 1 part 1 vector

🛑 Notice 🎯የነገው APP MATHEMATICS l tutor ከታላቅ ይቅርታጋር ተሰርዟል 🎯 በምትኩ እስከ ማታ ድረስ የ chapter 1&2 tutor video አዘጋጅተን የምንለቅላቹ ይሆናል

✅ASTU 2016 APPLIED MATHEMATICS ONE ❇️MID EXAM SOLUTION❇️ 👇👇 WATCH HERE👇👇 https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlRSqEOUI6o1GP-0xJldH1R&si=xDV2ZlVJ2JKGpxOY  ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS  ━══📍══━══📍━━═       ⛔️For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL   ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

photo content
+4

photo content
+2

question for mid3 .pdf4.33 KB

photo content
+9

🔵According to your votes tomorrow we will have "Python" Q&A tutor 🛑 At 11:30 LT 🛑 ON BLOCK 515 Share to your friends

ነገ ማለትም ሀሙስ "python" ያለፋ አመታት ጥያቄዎች ለመስራት መገኘት ትችላላችሁ ?
Anonymous voting

How was the exam ?
Anonymous voting

ተማሪዎች ከፈተና በፊት ይህን ይፀልዩ ቅዱስ ቄርሎስ ሣድሳዊ ዘእስክንድርያ ++ጸሎት+++ <<ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ "በችግርህ ቀን ጥራኝ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ>> ብለህ የአንተን መጠጊያዬነት መፈለግን ስላስተማከኝ አመሰግናለሁ! አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብ ና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለዉ:: ይህንን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ፀጋን(ሞገስን)ስጠኝ:: ፈተናዉን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ ጌታዬ ኢየሱስ ዉጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝ ና ልባቸዉን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ የከበርከዉ ጌታ እኔ ኃጥያተኛ ነኝ በነገር ሁሉ አንተን ደስ አላሰኘዉህም ዉስጤንም ጭምር ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነት ና ከኃጢአቶቼ የተነሳ ሳይሆን ከምህረትህ እና ከርኅራኄህ የተነሳ አንድትረዳኝ እለምንሃለሁ ጌታዬ ሆይ <<ለምኑ ይሰጣችኋል እሹ ታገኛላችሁ አንኳኩ ይከፈትላችኋል >> ብለሃል። እናም አንሆኝ አየለመንኩ ነዉ የምህረትህንም ደጅ አያንኳኳሁ ነዉ። <<ወደኔ የሚመጣዉን ከቶ ከእኔ አላወጣዉም >> ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ በቅድስት ድንግል ና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ !!!አሜን መልካም  ፈተና 💠💠💠

"ሥራህን ለእግዚአብሔር አደራ ስጥ፤ ዐሳብህም ትጸናለች"                          ምሳ. 16፥3 🤴 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 🤴 ፈተና ስንጀምር እና ስንጨርስ መርሳት ያሌለብን           - ማማተብ           - መጸለይ -> ስናነብ፤ ፈተና ስንጀምር ፥ ስንጨርስ                  መልካም ፈተና ይሁንላችሁ

🛑 The tutorial is on block 515

✅ASTU ⭐️2016 GENERAL PHYSICS ..MID EXAM EXAM2016👇 https://youtu.be/ABMcCV9d0EM?si=Gc1xG1ultyQeJR4j ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ 2015 MI
+5
✅ASTU ⭐️2016 GENERAL PHYSICS ..MID EXAM EXAM2016👇 https://youtu.be/ABMcCV9d0EM?si=Gc1xG1ultyQeJR4j ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ 2015 MID EXAM SOLUTION 👇 https://youtu.be/36f_hFj3CeY?si=rza7R0yfa-WYX8Kt ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ 2017 WORKSHEET SOLUTION 👇 https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSnjBkPAc0pSWIpX_azXrBBH&si=JmvWpoCu4MgGfCmN ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ 2016 Worksheet 👇👇 Part 1 https://youtu.be/zMVUn8AU-iY?si=YqrBA7LHUKD8o6Kn ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 👇Part 2👇 https://youtu.be/eN7fbtgW4gs?si=3ohcsj9D0g9XvE6I ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧲The remaining questions will be covered TOMORROW (NOV, 17,2024) Don’t miss out! 🚀📚✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📪 Stay tuned for updates 😉 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌