uz
Feedback
Astu tutorials Community

Astu tutorials Community

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።

Ko'proq ko'rsatish
1 038
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-830 kun
Postlar arxiv
ለ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial schedule 🔴ሐሙስ "data structure " 11:30 LT Block 515 ለ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የተዘጋጀ tutorial schedule 🔴ሐሙስ "Python " 11:30 LT Block 515 👆 the space in front of applied

የ3ተኛ ቀን የአንደኛ ዓመቶች  ልዩ ስልጠና የመጨረሻው እና ወሳኙ ክፍል በዚህ መርሃግብር ላይ፦ ☦ መንፈሳዊ ሕይወት በአስቱ ✨  ቤተሰብ ✨ መርሀግብራት ✨ አገልግሎቶች  👉ከታዳሚ ተማሪዎች  የሚነሱ  ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ገለጻ ይሰጣል 📌እርስዎም ከወንድምና እህቶቻችሁ ጋር በመሆን ይህን የመሰለ መርሐግብር ፈፅሞ እንዳያመልጣችሁ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። 🗓ሐሙስ 17/02/2017 ⏰11፡30 - 1:30 LT ማታ 📍ደብረ አሚን አቡነ ተ/ሐይማኖት ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

🗣🔊🗣🔊ደረሰ ደረሰ ደረሰ 🗣🔈🗣🔈 ለአንደኛ አመቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና መርሃግብር በዚህ መርሃግብር ላይ፦ ☦ በዩኒቨርስቲው ሊኖረን ስለሚገባ ማህበራዊ ኑሮ ✨ ጓደኝነት ✨ የካፌ ሰአት
🗣🔊🗣🔊ደረሰ ደረሰ ደረሰ 🗣🔈🗣🔈 ለአንደኛ አመቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና መርሃግብር በዚህ መርሃግብር ላይ፦ ☦ በዩኒቨርስቲው ሊኖረን ስለሚገባ ማህበራዊ ኑሮ ✨ ጓደኝነት ✨ የካፌ ሰአት አጠቃቀም ✨ የክበባት ተሳትፎ ና ✨ስለ መገልገያ ስፍራዎችና 👉በተማሪዎች በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ገለጻ ይሰጣል 📌እርስዎም ከወንድምና እህቶቻችሁ ጋር በመሆን ይህን የመሰለ መርሐግብር ፈፅሞ እንዳያመልጣችሁ ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል። 🗓ሰኞ 11/02/2017 ⏰11፡30 - 1:30 LT ማታ 📍ደብረ አሚን አቡነ ተ/ሐይማኖት ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

+2
physics fast track 2016 E.C.pdf2.40 MB

Fast track exam በ 3 የትምህርት ዓይነቶች ይሰጣል። እነዚህም 1. Mathematics 2. Chemistry 3. Physics ናቸው። #የትኞቹን ትምህርት እንፈተን? ከሶስቱ የፈለጋችሁትን መርጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። ሶስቱንም በአንድ ቀን ነው የምትወስዱት። አንዱንም ቢሆን ማለፍ ጥቅም ስላለው፤ ሶስቱንም ተመዝግባችሁ cover ማድረግ ቢከብዳችሁ እንኳን, አንዱ ላይ focus በማድረግ እና እሱን በማለፍ ብዙ ልትጠቀሙ ትችላላችሁ። ማለትም የግዴታ ሶስቱንም ማለፍ አይጠበቅባችሁም። #እንዴት ለፈተናው እንዘጋጅ? ለፈተናው ለመዘጋጀት ከpreparatory reference መፃሕፍት ይልቅ ለ1ኛ ሴምስተር የሚያገለግሉ (ማለትም እንደነ begashaw ለmathematics, serway ለphysics እና Raymond chang ለchemistry አይነት) መጽሐፍት እጅግ ለፈተናው አጋዥ ናቸው። መጽሐፍቶቹ ሰፋ የሉ ስለሆኑ ከዚን በፊት ካሉ ፈተናዎች ጋር እያመሳሰሉ መዘጋጀት ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያግዛል። #ምንድነው የfast track ጥቅም? የfast track exam ያለፈ ተማሪ የለፋቻውን ትምህርቶች drop በማድረግ ከsenior ተማሪዎች ጋር የሚፈቀድለትን course add በማድረግ መማር ይጀምራል ። በተጨማሪም ከ3.5 በላይ gpa ሚኖረው ከሆነ ተቸማሪ credit hour ጠይቆ በ5 አመት የሚያልቀውን ትምህርት በ4 አመት መጨርስ ይችላል። በመጨረሻም አሪፍ gpa ካለው ማስተርስንም በዛው ቀጥሎ በ6 አመት ማስተርስ ይዞ የመመረቅ እድል ይኖረዋል።

logic book.rar7.82 MB

logic exams and photos.rar55.20 MB

+2
python project.rar3.84 MB

+1
physics books.rar91.26 MB

+1
Communicative english Exam & Assignment.rar50.59 MB

+1
civics books.rar5.07 MB

+2
chemistry books.rar200.19 MB

+2
Applied 1 Tutorial.rar923.89 MB

❕️Applied III final exam focus :- - It doesn't include chapter 5 - Most qns exist from chapter 3&4 and some simple question from chapter 1&2 -Focus on Chapter 4 application parts (Theorems) Divergent,stokes,greens,fundamental thm of LI

integration methods በምሳሌ የተዳሰሱበት ቪድዮ ነው።

ስላቆየን በጣም ይቅርታ፣ ኬሚስትሪ ፈተና ሊወጡ የሚችሉባቸውን ቦታዎች የተዳሰሰበት ቪድዮ ነው።

limit worksheet answers

Send ur questions through @ASTU_COBOT

matrix.asf359.80 MB

+3
worksheet 1-4.avi24.80 MB