Astu tutorials Community
رفتن به کانال در Telegram
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
نمایش بیشتر1 054
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2830 روز
آرشیو پست ها
Fast track exam በ 3 የትምህርት ዓይነቶች ይሰጣል። እነዚህም
1. Mathematics
2. Chemistry
3. Physics ናቸው።
#የትኞቹን ትምህርት እንፈተን?
ከሶስቱ የፈለጋችሁትን መርጣችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። ሶስቱንም በአንድ ቀን ነው የምትወስዱት። አንዱንም ቢሆን ማለፍ ጥቅም ስላለው፤ ሶስቱንም ተመዝግባችሁ cover ማድረግ ቢከብዳችሁ እንኳን, አንዱ ላይ focus በማድረግ እና እሱን በማለፍ ብዙ ልትጠቀሙ ትችላላችሁ። ማለትም የግዴታ ሶስቱንም ማለፍ አይጠበቅባችሁም።
#እንዴት ለፈተናው እንዘጋጅ?
ለፈተናው ለመዘጋጀት ከpreparatory reference መፃሕፍት ይልቅ ለ1ኛ ሴምስተር የሚያገለግሉ (ማለትም እንደነ begashaw ለmathematics, serway ለphysics እና Raymond chang ለchemistry አይነት) መጽሐፍት እጅግ ለፈተናው አጋዥ ናቸው። መጽሐፍቶቹ ሰፋ የሉ ስለሆኑ ከዚን በፊት ካሉ ፈተናዎች ጋር እያመሳሰሉ መዘጋጀት ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያግዛል።
#ምንድነው የfast track ጥቅም?
የfast track exam ያለፈ ተማሪ የለፋቻውን ትምህርቶች drop በማድረግ ከsenior ተማሪዎች ጋር የሚፈቀድለትን course add በማድረግ መማር ይጀምራል ። በተጨማሪም ከ3.5 በላይ gpa ሚኖረው ከሆነ ተቸማሪ credit hour ጠይቆ በ5 አመት የሚያልቀውን ትምህርት በ4 አመት መጨርስ ይችላል። በመጨረሻም አሪፍ gpa ካለው ማስተርስንም በዛው ቀጥሎ በ6 አመት ማስተርስ ይዞ የመመረቅ እድል ይኖረዋል።
❕️Applied III final exam focus :-
- It doesn't include chapter 5
- Most qns exist from chapter 3&4 and some simple question from chapter 1&2
-Focus on Chapter 4 application parts (Theorems)
Divergent,stokes,greens,fundamental thm of LI
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
