Astu tutorials Community
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በ አ.ሳ.ቴ.ዩ ግቢ ጉባኤ የምንገኝ ተማሪዎች በ አካዳሚክ ትምህርት ላይ ብቁ እንዲሆኑ... ማቴሪያሎች ፣ የTutor Schedule የሚለቀቅበት እንዲሁም ስላልገባን ነገሮች የምንጠይቅበት የምንወያይበት ግሩፕ ነው።
Ko'proq ko'rsatish1 055
Obunachilar
-224 soatlar
-67 kunlar
-3130 kunlar
Postlar arxiv
✨ በእንተ ንስሐ ✨
▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬
ነገር ግን ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳያጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል 2ኛጼጥ 3:9➤ ከእናንተ የተሰበሰቡ እና ሌሎች ከንስሐ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ከቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንፃር የሚመለሱበት ልዩ የአንድነት መርሐግብር ➤ስለዚህ ሁላችንም ከቤተሰብ፣ ከጓደኞቻችን ጋር ተሰባስበን ተገኝተን ጥያቄያችን ተመልሶ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን
ለማንኛውም ጥያቄ 🤳 0946955656🗓 ዛሬ : 26/03/2018 🕰 ከ 11:00 ጀምሮ 📍 መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያን ሰንበት አዳራሽ ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 @gibigubaye @Astugibigubae
🚀 The contest hour is approaching!!
Register now, and be ready to start exactly when the clock hits 8:30 PM (2:30 LT).
Make sure you’re logged in a few minutes early so you don’t lose time.
Good luck, and give it your best! 💪🔥
https://codeforces.com/contestInvitation/3d2ba9a506413b51973da42b580a3aa7a9fe0268
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕PYTHON
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Repost from Astu tutorials Community
ሰላም እንዴት ናችሁ?
ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 25) PYTHON ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
📢 AGT Hub Presents: Our First Competitive Programming Contest of the Year!
We’re excited to announce the first competitive programming contest organized by the AGT Hub this year! 🎉
This marks the beginning of our weekly contests, held every week from now on—an excellent opportunity to sharpen your problem-solving skills, build consistency, and prepare yourselves to join the CSEC ASTU Club’s CPD Division.
🗓 Date: December 4
⏰ Time: 8:30 PM
🌐 Mode: Virtual (Join from anywhere!)
Whether you're a beginner or experienced, this is the perfect chance to learn, grow, and challenge yourself alongside others.
👉 Register now using the Google Form link attached below!
Don’t miss out—see you there! 🚀
https://forms.gle/MXap7EDjE89b3U9h7
ሰላም እንዴት ናችሁ?
ዛሬ ሀሙስ (ህዳር 25) PYTHON ይኖረናል👍
📘PYTHON
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕Appiled math 1
🕰 11:30
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
በዚህ መሰረት ነገ ማክሰኞ (ህዳር 23) Applied math ይኖረናል👍
📘APPLIED MATH 1
📌TOPIC: Epsilon delta defination
👨🏫 ዲ/ን በእደማርያም
🕰 11:30
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ☺️... የሚድ ፈተና ፈተና መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን። ከአንዳንድ ከተማርዎች አስተያየት ለመሰብሰብ እንደሞከርነው ፈተና ለአንዳዱ ከባድ ለ አንዳዱ ደግሞ ቀላል እንደነበር ለመረዳት ችለናል። ሆኖም ግን በነገር ሁሉ የረዳን አምላካችን ልዑል እንግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።🙏
✅ በተጨማሪ ደግሞ ከሚድ በፊት በግቢ ጉባያችን ተዘጋጅቶ ይሰጥ የነበረውን ቱቶር እንዴት አያችሁት? ምን ጠንካራ ጎን ምን ደካማ ጎን አያችሁበት? ቲቶርያሉ በምን መልኩ መቀጠል አለበት? መምህራኖቹስ እንዴት ነበሩ? ብቻ ሁላችሁም ሃሳብ አስተያየታችሁን ከታች ባለው Bot ብትልኩልን ይደርሰናል። እኛም ቶቶሩን ለማሻሻል ይጠቅመናል🙏
👉 @AstuGG_Comment_Bot
✅ ከአካዳሚክ ትምህርት ውጪ ደግሞ በግቢ ውስጥ ማህበራዊም ይሁን መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ @Professor_teddy ላይ ያናግሩን።
✅ እና ደግሞ ፋይናል Exam የቀራችሁ ግዜ በጣም ጠባብ ከመሆኑ አንፃር ቲቶርያላችንን በዚህ ሳምንት ነገ እንጀምራለን። ፋይናል ፈተናችሁ ታህሳስ 27 (ከ 5 ሳምንት በዋላ) እንደመሆኑ መጠን ሁላችሁም ሳትዘናጉ አጥኑ
በተረፈ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
መልካም ምሽት!!
✨✨✨ ኪዳነምህረት ጽዋ ✨✨✨
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
አንቺው ነሽ ተስፋው ለአዳም ኪዳነምህረትውድ የግቢ ጉባዔ ቤተሰቦቻችን እንደምን ሰነበታችሁ? ✨✨በእናታችን ምልጃ ጥላ ተጠልለን ትናንትን አልፈን ዛሬ ላይ ደርሰናል ✨✨ ✨✨ እንኳን አደረሳችሁ ✨✨✨ 🗓 ማክሰኞ ህዳር 16 ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ 🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን የእናታችንን የቃልኪዳን ዝክር ስላለ ሁላችንም ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችን እናሳውቅ!! 🙏🙏ቸር ያቆየን 🙏🙏!!! ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ 📲 Join and Share 🤳 💬 @gibigubaye @Astugibigubae 📷 @astu_gibi_gubae
🔔A Gentle Reminder...🔔
📕PYTHON
🕰 12:00
🏛 513 A (ባለፈው የተማራቹበት)
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Repost from Astu tutorials Community
ሰላም እንዴት ናችሁ? ዛሬ ከፈተና በፊት ፓይተን Exam እንሰራለን
ዛሬ ረቡዕ (ህዳር 10) PYTHON ይኖረናል👍
ማንም እንዳይቀር እሺ ይጠቅማችዋል።
📘PYTHON
📌TOPIC: Only previouse year mid exam
👨🏫 Dn. BEREKET
🕰 12:00
🏛 513 A
‼️Please share with your family's
‼️Don't be late
Repost from A2SV | Africa to Silicon Valley
📢 Deadline Extended!
Due to the overwhelming number of requests, we’ve officially extended the A2SV G7 Education Application deadline to November 21.
This is your moment to learn, grow, and master world-class software engineering skills through one of Africa’s most rigorous and impactful education programs.
Join a program that builds a solid foundation for your tech career and opens doors to global opportunities at companies like Google, Bloomberg, Amazon, and Databricks. Don’t miss it! 🌍
👉 Apply now: https://form.typeform.com/to/xIK0MwKn
👉Spread the word! Share to a friend and help us reach more aspiring engineers.
Repost from ASTU PY_TUTORS
🛑HI AM BEREKET ALSO FOR FIRST YEAR FRESH MAN STUDENTS I WILL TRY TO WORK ALL PYTHON MID EXAMS AS MUCH AS POSSIBLE BY VIDEO SO SUBSCRIBE MY YOUTUBE CHANNEL ALSO WE WILL HAVE ONE TUTOR BEFORE THE MID EXAM👇👇👇
https://www.youtube.com/@cpptutorbybereket
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
