cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ብሂለ አበው

በዚሁ ቻናል የቤተ ክርስቲያን ብሂለ አበው መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይቀርብበታል።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
212
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kunlar
+230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ክፍል ሁለት ስለ ንስሀ አበው ምን አሉ?????👇👇👇👇 ከሀጢአት ሽሽ ወደራስህም ጠልቀህ ግባ በነፍስህ ውስጥ ወደ እግዝአብሔር መንግስት የሚያወጣውን መስላል ታገኛለህ።✍✍✍ ቅዱስ ይስሀቅ ዘሶርያ https://t.me/behileabewzetewahedo ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለእኛ ንስሀ ለገባነው ክቡር  የሆነ ሰማያዊ አክሊልን ታቀዳጀን ዘንድ የእሾህ አክሊልን ደፋህ። ቅዱስ በርተሎሚዎስhttps://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
ብሂለ አበው

በዚሁ ቻናል የቤተ ክርስቲያን ብሂለ አበው መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይቀርብበታል።

አበው ስለ ንስሀ ምንምን አሉን። እንይ 👉👉👉ንስሀ አባት ማለት እርሱን ስትመለከት እግዝአብሔር እና ትዕዛዛቱን የምታስታውስበት ሰው ማለት ነው።✍✍✍ አቡነ ሺኖዳ https://t.me/behileabewzetewahedo 👉👉👉በየጊዜው ሀጢአትን የማታስብን ና ንስሀ የማትገባ ከሆነ ያን ቀን እንደኖርካት አትቁጠር።✍✍✍ቅዱስ ይስሀቅhttps://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
በትምህርታቸው ትፅናና ዘንድ እየሄድክ ቅዱሳኑን ጠይቅ ከቅዱሳኑ ጋር የሚውል ሰው ቅዱስ ይሆናል። ሃይማኖት አበው ስምአት 125 ፥ 12https://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
👉👉👉የማይቆጣጠሩትን ምላስ ያህል መጥፎ ፆር የለም። እርሷ የፈተና ሁሉ እናት ናት።✍አባ አጋቶን ✍https://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
ብሂለ አበው

በዚሁ ቻናል የቤተ ክርስቲያን ብሂለ አበው መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይቀርብበታል።

2
👉👉👉መካሪ አያስፈልገኝም የማለትን ያህል ትልቅ ትዕቢት የለም✍✍✍ ቅዱስ ባስልዮስhttps://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
ብሂለ አበው

በዚሁ ቻናል የቤተ ክርስቲያን ብሂለ አበው መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይቀርብበታል።

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለሀጢአተኛው ክንፍህን ዘርጋለት።ሀጢአቱን ልትሸከምለት ባትችል ሸፍንለት✍✍✍ ቅዱስ ይሰሀቅ  ሶርያዊ
Hammasini ko'rsatish...
3
መጥፎ ቀን እና   ጥሩ  ቀን የሚባል ነገር የለም። ያለው ፀሎት አድርገህ የወጣህበት ቀን እና ፀሎት ሳታደርግ የወጣህበት ቀን ነው።ያልፅልክባቸው ቀናት በክፉ ምኞት ና የስጋ ፍላጎት የተሞሉ ክፉ ቀናት ናቸው።✍✍✍ ቅዱስ ቄርሎስ ሳድሳዊhttps://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
👉👉👉የእኛ መሳርያ ወደ ላይ የምንረጨው እንባ ነው።ፈርኦንን ከነፈረሶቹ ያሰጠመው የኤርትራ ባሕር ሳይሆን የራሔል ፅሎት ዕንባ ነው። https://t.me/behileabewzetewahedo
Hammasini ko'rsatish...
ብሂለ አበው

በዚሁ ቻናል የቤተ ክርስቲያን ብሂለ አበው መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይቀርብበታል።

#የወጣቱን_ሕይወት_እንታደግ የ23 አመት ወጣት ነው ሙሴ አሻግሬ ይባላል ተወልዶ ያደገው ወልድያ ከተማ ሲሆን ዛሬ ላይ ሁለት ኩላሊቶቹ መስራት አቁመው የኩላሊት የንቅለ ተከላ ህክምና አስፈልጎት አድኑኝ እያለ ይማጸናል። እህቱ ፍሩታ አሻግሬ አረብ ሀገር ተንከራትታ ያጠራቀመችውን ገንዘብና ያላትን ጌጣ ጌጥ ሳይቀር ሽጣ ስታሳክም ነበር። አሁን ላይ ሳትሰስት ኩላሊቷን ለወንድሟ ለመስጠት ኢትዮጵያ ገብታለች። እናም እናንት ደጋግ ኢትዮጵያውያን ይህንን ወጣት ህይወቱን ለማትረፍ አነሰ በዛ ሳትሉ የእርዳታ እጃችሁን ትዘረጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ፍሩታ አሻግሬ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000629004045 ለበለጠ መረጃ ➛ ፍሩታ አሻግሬ - 0969886929 ➛ ደህንነት አሻግሬ - 0925009689
Hammasini ko'rsatish...
2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.