uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+27 kun
+230 kun
Postlar arxiv

🧷ምላሽ ሳትጠብቂ በሰጠሽ ቁጥር ባልተጠበቀ መንገድ ትረዘቂያለሽ። https://t.me/https_Aselefya
🧷ምላሽ ሳትጠብቂ በሰጠሽ ቁጥር ባልተጠበቀ መንገድ ትረዘቂያለሽ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ምላሽ ሳትጠብቂ በሰጠሽ ቁጥር ባልተጠበቀ መንገድ ትረዘቂያለሽ። ~
🧷ምላሽ ሳትጠብቂ በሰጠሽ ቁጥር ባልተጠበቀ መንገድ ትረዘቂያለሽ። ~

🧷እናንተ በምላስ እንጂ ከልብ ያላመናችሁ ሆይ! የሰውን ገመና አትከታተሉ። ነውርንም ለመግለጥ አትጣር" የሰውን ነውር የሚከታተልን አላህ ይከታተለዋል" አላህ የተከታተለው ሰው ጓዳ ዉስጥ እንኳን ቢደ
🧷እናንተ በምላስ እንጂ ከልብ ያላመናችሁ ሆይ! የሰውን ገመና አትከታተሉ። ነውርንም ለመግለጥ አትጣር" የሰውን ነውር የሚከታተልን አላህ ይከታተለዋል" አላህ የተከታተለው ሰው ጓዳ ዉስጥ እንኳን ቢደበቅ ያጋልጠዋል። • t.me/Sle_qelbachn1 ~

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 08- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

+2
AudioCutter_التقرير (٣٤).mp351.27 MB

የጊዜ ጉዳይ እንጂ አላህ ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጀ መልካም ነገር አለ አብሽሩ። ~
የጊዜ ጉዳይ እንጂ አላህ ዘንድ ጉዳዩ አልቆ ተወስኖ ሊሰጠን የተዘጋጀ መልካም ነገር አለ አብሽሩ።
~

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እንደት ናችሁ ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇 @bint_jemal_hasen_aselfy

🧷ሁሌም ለራሴ እንድህ እላታለሁ....የኔ Zuzu " ለራስሽ ቆንጆ የሆኑ ቀናቶችን ስሪ በጭራሽ ቀንሽን እንዲያሳምሩልሽ ከማንም አትጠብቂ። https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷ሁሌም ለራሴ እንድህ እላታለሁ....የኔ Zuzu " ለራስሽ ቆንጆ የሆኑ ቀናቶችን ስሪ በጭራሽ ቀንሽን እንዲያሳምሩልሽ ከማንም አትጠብቂ። https://t.me/https_Aselefya

#እውነተኛው_የጠራ_ፍቅር* እውነተኛና የጠራ ፍቅር ማለት አንዲትን ሴት እንደ የትዳር አጋርህ አድርገህ መውደድና መመኘት ነው። ነገር ግን ከእርሷ ጋር ምንም ዓይነት ንክኪ፣ ቀጠሮ ወይም ቀጥተኛ የሆነ ወሬ ሳይኖርህ ማለት ነው። ይልቅስ በየሌሊቱ፣ አልፎ ተርፎም በያንዳንዱ ሱጁድህ (በግንባርህ እየደፋህ አላህን በምትለምንበት ወቅት) ስለ እሷ ለአላህ ታወጋዋለህ፤ ነገሮች እንዲሳኩና እንዲረዳህ ትማጸነዋለህ። ምክንያቱም እርሷ በእርግጥም ሃላል (በእስልምና የተፈቀደ ትዳር) እንጂ ሌላ አይገባትም። ይህን ካደረግህና አላህም በሃላል መንገድ (በትዳር) ካገናኛችሁ፣ አንተ በእሷ ደስተኛ ትሆናለህ፣ እሷም በአንተ ልቧ በደስታ ይሞላል። ምክንያቱም በእውነት ላይ የተመሠረተ ነገር ሁሉ እውነት ነው፤ ብዙ በረከትና ጸጋም አለው። ስለዚህ መከተል የምትፈልገውን የሕይወት ጎዳና ለራስህ ለይተህ ምረጥ። ደስታን፣ መረጋጋትንና ውስጣዊ ሰላምን ከፈለግህ፣ በሃላልና በንጹህ ጎዳና ላይ መጓዝ ግድ ይልሃል። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤ አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት
ዓይኑን የታወረ ሰው የዓይን ብርሃን በሚሰብር የፀሀይ ጨረር ላይ ቢቆም እንኳ ምንም መመልከት እንደ ማይችለው ሁላ፤ አላህ ልቡን ያወረበት የሆነ ሰው የሐቅ ብርሃን ፊት ለፊት ቢቆምም ምንም መመልከት አይችልም። «አላህ ይጠብቀን»     [ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው] https://t.me/https_Aselefya

{وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ}
لاتحزن و لاتيأس مهماكانت الخسائر في عمرك؛مهما فاتتك أشياء تحبّها؛مهما طال انتظار الأماني ‏مهما كانت ظروفك صعبة لايهتزّ إيمانك بربك ‏إن مايقضي الله هو الخير لك وسيعطيك أضعاف ماتتمنى مادمت تدعوه وتحسن ظنّك به وسيرضيك رضًاتنسى معه مافات

‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ - سُبحان الله - الحَمد لله - لا إله إلا الله - الله أكبر - أستغفِرُ
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ - سُبحان الله - الحَمد لله - لا إله إلا الله - الله أكبر - أستغفِرُ الله - لا حَول و لا قوة إلا بالله - سُبحان الله و بِحمده - سُبحان الله العَظيم - اللهم صلِ و سلم على نبينا محمد. ~

🧷قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى: ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا لخ
+1
🧷قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى:  ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا لخوف مذمة النَّاس، وحب مدحهم فصارت حركاتهم كُلُّها على ما يوافق رضى الناس، رجاء المدح وخوفا مِنَ الذَمِ، وذلك مِنَ المهلكات فوجبت معالجته، እወቅ አብዛኛው ሰዎች የጠፉት የሰውን ወቀሳ ፈርተው እና የእነሱን ሙገሳ ፍለጋ ሲሄዱ ነው!! ያኔ ደሞ ሁሉም እንቅስቃሴያቸው ሰውን ለማስወደድ ሆነ የሰውን ውዳሴ ፍለጋና የነሱን ወቀሳ በመፍራት ይህ ደሞ ከአውዳሚዎች ነው ይህ ስለ ሆነ ይህነን በሽታ ማከም ግድ ይላል። 📓 [«مختصر منهاج القاصدين» (٢١٢)] 📓 [ሙኽተሰር ሚንሃጁል ቃሲዲን] (212) https://t.me/https_Aselefya

قُلِ الحمدُ لله 🌷

🔖 ሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ብለዋል፡- « አንዲት ሴት የእስልምናን ትምህርት ስትከተል፦ ክብር፣ ሙሉነት፣ ውበት እና የጡቡቅነት ሕይወት ትኖራለች።» #موعظة الن
🔖  ሸይኽ አብዱረዛቅ አል-በድር (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ብለዋል፡- « አንዲት ሴት የእስልምናን ትምህርት ስትከተል፦ ክብር፣ ሙሉነት፣ ውበት እና የጡቡቅነት ሕይወት ትኖራለች።»
#موعظة النساء ص ٣٦
t.me/https_Asselefya1

ሀሜት ምንድን ነው ከአቡ ሁረይራ ተይዞ: ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتَدْرُونَ ما الغِيبَةُ؟ قالوا: اللهُ ورَسولُهُ أعْلَمُ، قالَ: ذِكْرُكَ أخاكَ بما ي
ሀሜት ምንድን ነው
ከአቡ ሁረይራ ተይዞ: ረሱል እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أتَدْرُونَ ما الغِيبَةُ؟ قالوا: اللهُ ورَسولُهُ أعْلَمُ، قالَ: ذِكْرُكَ أخاكَ بما يَكْرَهُ قيلَ أفَرَأَيْتَ إنْ كانَ في أخِي ما أقُولُ؟ قالَ: إنْ كانَ فيه ما تَقُولُ، فَقَدِ اغْتَبْتَهُ، وإنْ لَمْ يَكُنْ فيه فقَدْ بَهَتَّهُ﴾ “ለሶሀቦች ‘ሀሜት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁን?’ ብለው ጠየቁ። ሶሀቦችም፦ ‘አላህና መልዕክተኛው ከማንም ይበልጥ ያውቃሉ’ በማለት መለሱ። እሳቸውም፦ ‘ወንድምህን በሚጠላው ነገር ማውሳትህ ነው’ አሉ። የምናገረው በወንድሜ ላይ ያለ ትክክለኛ ነገር ከሆነስ ተብለው ተጠየቁ? ረሱልም እንዲህ አሉ፦ ‘በእሱ ላይ ያለውን የምትናገር ከሆነ በእርግጥም አምተኽዋል’ የምትናገረው በእሱ ላይ የሌለን ነገር ከሆነ በእርግጥ ስሙን አጥፍተህዋል።” ሙስሊም ዘግበውታል: 2589 ~