uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+230 kun
Postlar arxiv
🌱 قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : 🔹 الواجب أن نكون على منهج واحد 👈 منهج الكتاب والسُّنَّة وسلف هذه الأمة ☑️ وهو المنهج الصَّحيح الذي يجب أن نسير عليه في دعوتنا إلى الله 🔸وفي عملنا 🔸 وفي علمنا 🔸 وفي جميع أمورنا ⬅️ لو أخذنا بهذا ▪️ لم يحصل اختلافٌ ▪️ولم يحصل عداوات ▪️ ولم يحصل تفرُّقٌ  📝[ المنتقى من فتاوى الفوزان (جزء 1 ، ص31)]. "•┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈• 🔗رابط القناة على التيليجرام : https://t.me/fawayidalfawzan

ጥግ ላይ ቁጭ ብዬ ሁሉንም አያለሁ፡ .....ዝም ካሉ ይልቅ.... በሆነው ባልሆነው ለሚስቁ አዝናለሁ፡ ... በልብ እያነቡ ሲደማ ውስጣቸው፡ ....ለነዚህ አካላት... ሳቅ ነው መደበቂያ ሳቅ ነው ም
ጥግ ላይ ቁጭ ብዬ ሁሉንም አያለሁ፡ .....ዝም ካሉ ይልቅ.... በሆነው ባልሆነው ለሚስቁ አዝናለሁ፡ ... በልብ እያነቡ ሲደማ ውስጣቸው፡ ....ለነዚህ አካላት... ሳቅ ነው መደበቂያ ሳቅ ነው ምሽጋቸው፡ ግና ይህን ሁሉ ከነፍሳቸው ውጭ ማን አወቀላቸው? شفاكم الله وعافاكم يا ضاحكين! t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

~አንዳንዴ... ከዚህ ከማህበራዊ ሚዲያ ሁካታ ጥቅልል ብለህ መጥፋት፣ አካውንትህን አጥፍተህ ለነፍስህ ሰላም መስጠት እጅግ ያሰኝሃል። ዘመኑ መልካምነት የከበደበት፣ ጥሩነት እንደ ሞኝነት የሚቆጠርበት ወቅት ሆኗልና መሸሽ ይቀላል። ግን ደግሞ ቆም ብዬ አስባለሁ። ምናልባት በዚህ አስቸጋሪ መድረክ ላይ የምናጋራው መልካም ነገር፣ ለአንድ ሰው የሂዳያ መንገድ ቢሆነውስ? ምናልባት የምንፅፋት ፊደል አላህ ዘንድ በግዙፍ ሚዛን ተመዝና ለጀነት መግቢያችን ሰበብ ብትሆነውስ? እሾሁን ታግሰን የምንቆየው ለዚህ ነው። አላህ በትንሹ ሰበብ ትልቁን ደረጃ ይስጠን።ፅናቱንም ኢኽላሱንም ይወፍቀን! ✈️ t.me/AbuSufiyan_Albenan

🌴ኢማም አል-ነወዊይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- አንድን ቃል ወይም ሐረግ መናገር የሚፈልግ ሰው ከመናገሩ በፊት በጥንቃቄ ሊያጤነው ይገባል።ጠቃሚ መስሎ ከታየው ይናገር አለበለዚያ ዝም ማለት አለበ
🌴ኢማም አል-ነወዊይ ረሒመሁሏህ  እንዲህ ብለዋል፡- አንድን ቃል ወይም ሐረግ መናገር የሚፈልግ ሰው ከመናገሩ በፊት በጥንቃቄ ሊያጤነው ይገባል።ጠቃሚ መስሎ ከታየው ይናገር አለበለዚያ ዝም ማለት አለበት። 📚مسلم  ( ٣٢٨/١٨ ) ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

🔎«የሴትነት አርማሽ»....! ➝የሴትነት አርማ ግርማ ሞገስሽ፣ ➝ጅልባብና ኒቃብ ያንች በዋቢያሽ፣ ➛የዘመኑ ኮተት ከቶ አልበገረሽ፣ ➛ፅኝ ሰለፍይዋ ሁሌ ባቋምሽ፣ ➾ዉዷየኢስላም ልጅ አንችኮ ዉድነሽ፣
🔎«የሴትነት አርማሽ»....! ➝የሴትነት አርማ ግርማ ሞገስሽ፣ ➝ጅልባብና ኒቃብ ያንች በዋቢያሽ፣ ➛የዘመኑ ኮተት ከቶ አልበገረሽ፣ ➛ፅኝ ሰለፍይዋ ሁሌ ባቋምሽ፣ ➾ዉዷየኢስላም ልጅ አንችኮ ዉድነሽ፣ ➾በርች በድንሽ እኒያን የሴት ጀግና፣ ➾ሁሌም እያስታዉሽ ። =

🔹 ጥብቅ ማሳሰቢያ፦ 🎵 👤 🎥 📸 ✈️ 🔍 እነዚህን የምትጠቀሙ ወንድም እህቶች ዱኒያ አኺራቹህ ከመበላሸቱ በፊት ቁርጠኛ ውሳኔ ወስናቹህ አጠቃቀማቹህን አስተካክሉ። አሊያ እነዚህ ኮተቶች የማይገኙበት ለመደዋወያ ብቻ የሚሆን ትንሽ ስልክ መያዝን ምርጫቹህ አድርጉ። ነገ "ስልክ ከነጭራሱ ቢቀርብኝስ" ከማለታቹህና ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመመፀታቹህ በፊት አስቡበት። እየተሰሙ ያሉ ነገሮች ደስ የሚሉ አይደሉም። ከሽወዳ ሁሉ ቀላሉ እራስን መሸወድ ነው። እባክህ እራስክን አትሸውድ። እባክሽ እራስሽን አትሸውጅ። = የቴሌግራም ቻናል ✈️ t.me/Abu_lmran_Alaseriy ✈️ t.me/Abu_lmran_Alaseriy

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 21- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

"የመንሃጅ ግልፅነት እና በዳዕዋ ላይ ያለው አስተዋፅኦ" ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ከአረብኛ ወደ አማርኛ የተመለሰ የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ረምዛን አልሃጂሪ ድንቅ ሙሓዶራ ሲሆን በ 15 ገፆች ተርጉሜ በ pdf ፋይል አቅርቤዋለሁ። አንብበው ይጠቀሙበት። ሌሎችንም ያስጠቅሙበት። ኢብኑ ሙነወር https://t.me/IbnuMunewor

የሴት ልጅ... ትልቁ የዳዕዋህ መድረኳ ቤቷ ነው። ምርጥ የኢስላም ልጆችን በኢስላማዊ አስተምሮት አንፃ ማሳደግ ከቻለች በዳዕዋዋ ስኬታማ ሁናለች። አላህ በቤታችን ይሰትረን ያረብ🤲 =https://t.
የሴት ልጅ... ትልቁ የዳዕዋህ መድረኳ ቤቷ ነው። ምርጥ የኢስላም ልጆችን በኢስላማዊ አስተምሮት አንፃ ማሳደግ ከቻለች በዳዕዋዋ ስኬታማ ሁናለች። አላህ በቤታችን ይሰትረን ያረብ🤲 =https://t.me/mkr_lesetochi

🔖ማስታወሻ" 🧷ﺳﻮﻑ ﻳﺄﺗﻲ ﻳﻮﻡ ﻻ‌ ﺃﻛﻮﻥ ﻣﻌﻜﻢ، ﻭﺳﻮﻑ ﺗﺪﺧﻠﻮﻥ ﻟﺘﻘﺮﺃﻭﺍ بإذن الله، ﻣﺎ أنقلة من الفوائد، ﻓﺈﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺟﺮﻧﻲ ﺃﻧﺸﺮﻭه، ﻭﺇﻥ ﻭﺟﺪ
🔖ማስታወሻ" 🧷ﺳﻮﻑ ﻳﺄﺗﻲ ﻳﻮﻡ ﻻ‌ ﺃﻛﻮﻥ ﻣﻌﻜﻢ، ﻭﺳﻮﻑ ﺗﺪﺧﻠﻮﻥ ﻟﺘﻘﺮﺃﻭﺍ بإذن الله، ﻣﺎ أنقلة من الفوائد، ﻓﺈﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺟﺮﻧﻲ ﺃﻧﺸﺮﻭه، ﻭﺇﻥ ﻭﺟﺪﺗﻢ ﻣﺎ ﻳﺆﺛﻤﻨﻲ ﺃﺗﺮﻛﻮه. https://t.me/https_Aselefya

ስስት በገንዘብ ብቻ አይደለም ያለው። የ ባህሪ ስስታምነት፣የፈገግታ ስስታምነት፣ የሃቀኝነትና ታማኝነት ስስታምነትም ይኖራል። በጣም የከፋው ስስታምነት ደግሞ ለየትኛውም ሰው መልካም መመኘትን መሰስት
ስስት በገንዘብ ብቻ አይደለም ያለው። የ ባህሪ ስስታምነት፣የፈገግታ ስስታምነት፣ የሃቀኝነትና ታማኝነት ስስታምነትም ይኖራል። በጣም የከፋው ስስታምነት ደግሞ ለየትኛውም ሰው መልካም መመኘትን መሰስት ነው። ዶ/ር ሁሰይን አልፊፊ حفظه الله #ማስታወሻ

Ovozli xabar01:06

Ovozli xabar02:17

‏من أعظم ما قرأت لابن القيم في (مدارج السالكين) قولُه -رحمه الله- : "ولَو توكَّلَ العبدُ على اللهِ حقَّ توكُّلِهِ في إزالةِ ج
‏من أعظم ما قرأت لابن القيم في (مدارج السالكين) قولُه -رحمه الله- : "ولَو توكَّلَ العبدُ على اللهِ حقَّ توكُّلِهِ في إزالةِ جبلٍ عن مكانِهِ، وكان مأمورًا بإزالتِهِ لَأزالَه!". 📘 مدارج السّالكين (١/ ١٢٦) 📖🍁☕️

📚 አድ-ዳእ ወድ-ደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 20- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1