uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
+824 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+130 kun
Postlar arxiv
🧷ሻወር ከወሰደ እና ትጥበቱን ከጨረሰ በኋላ ጭቃ ውስጥ መግባት ወይም በቆሻሻ መንከባለል የሚወድ አለ ወይ? ከረመዷን በኋላ ወደ ወንጀል የሚመለሱ ሰዎች ምሳሌያቸው እንደዛ ነው። ~
🧷ሻወር ከወሰደ እና ትጥበቱን ከጨረሰ በኋላ ጭቃ ውስጥ መግባት ወይም በቆሻሻ መንከባለል የሚወድ አለ ወይ?      ከረመዷን በኋላ ወደ ወንጀል የሚመለሱ ሰዎች ምሳሌያቸው እንደዛ ነው። ~

🧷ከጦርነት"ከረሃብ እና ከስደት አስከፊው የቱ ነው? ተብሎ ሲጠየቅ' "አለማንበብና አላዋቂነት" {አለ} ~
🧷ከጦርነት"ከረሃብ እና ከስደት አስከፊው የቱ ነው? ተብሎ ሲጠየቅ'    "አለማንበብና አላዋቂነት" {አለ} ~

⚠️«ከሀያ ዓመት ብኃላ የሰራሁትን የወንጀል መዘዝ አገኘሁት!» ➡️ t.me/Sle_qelbachn1 📺 t.me/Sle_qelbachn1

ቡናዬ ☕ የኔ ሰላም"ቡናዬ ከጥዋት ጸሐይ በፊት ትነሳለህ፤ ልቤን በሙቀት ትሞላለህ፣ ቀኔንም በጣፋጭ ጣዕም ትጀምራለህ' አንዳንድ ጊዜ መራራ ነህ፣ ግን በውስጤ ጣፋጭ ትሆናለህ፤ ልክ እንደ ህይወት ነህ
+1
ቡናዬ ☕ የኔ ሰላም"ቡናዬ ከጥዋት ጸሐይ በፊት ትነሳለህ፤ ልቤን በሙቀት ትሞላለህ፣ ቀኔንም በጣፋጭ ጣዕም ትጀምራለህ' አንዳንድ ጊዜ መራራ ነህ፣ ግን በውስጤ ጣፋጭ ትሆናለህ፤ ልክ እንደ ህይወት ነህ ቡናዬ ትንሽ መራራ፣ ብዙ ውበት ያለብህ" በእጄ ስትኖር ሀሳቤ ይጸጥታል በልቤ ስትኖር ግን ዓለሜ ይብራል… ☕ https://t.me/https_Aselefya

🧷لا تقصد المخلوق وربك أقرب ፍጡርን አትፈልግ፣ ጌታህ ደግሞ ቅርብ ነው። ومن قصد المخلوق لا شك يتعبُ ​ፍጡርን የተመካ/የፈለገ ያለምንም ጥርጥር ይደክማል። لا تسأل
🧷لا تقصد المخلوق وربك أقرب ፍጡርን አትፈልግ፣ ጌታህ ደግሞ ቅርብ ነው። ومن قصد المخلوق لا شك يتعبُ ​ፍጡርን የተመካ/የፈለገ ያለምንም ጥርጥር ይደክማል። لا تسألن بُني آدم حاجة የሰውን ልጅ ምንም ነገር አትለምን/ አትጠይቅ። وسل الذي أبوابه لا تُحجبُ ​በሮቹ  የማይዘጉት የሆነው አሏህን ለምነው /ጠይቀው ። الله يغضب إن تركت سؤاله አለህ ጥያቄውን፣ ኡሱን መለመን ከተውክ ይቆጣል። وبُني آدم حين يُسأل يغضبُ የኣደም ልጅ የሰው  ልጅ ግን ሲጠየቅ ይቆጣል        https://t.me/https_Aselefya        

سنرحل يوماً إلى السماء ماكانت الدنيا وطناً لنا ولن تكون ،، إنا إلى اللَّٰـه وما الدنيا لنا سكن اللهُم إنّا‌ نسألك‌ جنةً تُنسي
سنرحل يوماً إلى السماء ماكانت الدنيا وطناً لنا ولن تكون ،، إنا إلى اللَّٰـه وما الدنيا لنا سكن اللهُم إنّا‌ نسألك‌ جنةً تُنسينَا تعب‌َ الدّنيا، https://t.me/https_Aselefya

إن لكلِّ قوم عيدا وهذا عيدنا تقبل الله طاعتكم
إن لكلِّ قوم عيدا وهذا عيدنا تقبل الله طاعتكم

🧷የሰው ልጅ ልቡን እንዲያርፍ እና እንዲነጻ ሰላም እንዳገኝ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል" ከአንዳንድ ሰዎች መራቅ"ማለትም"ሰላም ከሚነሱ/ከመጥፎ ሰዎች መራቅ " ብዙ ነገር አለመናገር /ብዙ አለማውራ
🧷የሰው ልጅ ልቡን እንዲያርፍ እና እንዲነጻ ሰላም እንዳገኝ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል" ከአንዳንድ ሰዎች መራቅ"ማለትም"ሰላም ከሚነሱ/ከመጥፎ ሰዎች መራቅ " ብዙ ነገር አለመናገር /ብዙ አለማውራት" ራስን በመልካም  ነገሮች መጥመድ" እነዚህ እጅግ ጠቃሚ ናቸው። https://t.me/htt_Aselefy_2

Repost from N/a
ጣፋጭ ቲ ላ ዋ https://t.me/htt_Aselefy_2

قال ابن رجب رحمه الله: كيفَ لا يجري للمؤمنِ على فراقهِ دموعُ، وهوَ لا يدري هل بَقِيَ لهُ في عمرهِ إليهِ رجوعُ؟ (لطائف المعارف
قال ابن رجب رحمه الله: كيفَ لا يجري للمؤمنِ على فراقهِ دموعُ، وهوَ لا يدري هل بَقِيَ لهُ في عمرهِ إليهِ رجوعُ؟ (لطائف المعارف) (٤٨٦)

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🌱 ሰበር ዜና 🇸🇦 ...*عاجل ... عاجل*... 🇸🇦 💡*تم رصد هلال شوال في تمير*💡 *بعد غداً الجمعة أول أيام شهر شوال * *{ عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك }* 🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስላልታየች አላህ ካለ ከነገ ወዲያ ጁሙዓህ ኢድ ይሆናል። • ዛሬ ተራዊሒ እንሰግዳለን 👈 قناة رياض الجنة.  👉〖የጀነት ጨፌ〗                       ╭┈──── ••↯↯↯ ╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ • የዘንድሮ ዒድ ሰላት በመስጂደል ሐራም የሚያሰግዱት ፦ ​ኸጢብ (ኢማም)፦ ሼህ ኡሳማ ኸያጥ (Sheikh Usaamah Khayat) 👈 قناة رياض الجنة. 👉〖የጀነት ጨ
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ • የዘንድሮ ዒድ ሰላት በመስጂደል ሐራም የሚያሰግዱት ፦ ​ኸጢብ (ኢማም)፦ ሼህ ኡሳማ ኸያጥ (Sheikh Usaamah Khayat) 👈 قناة رياض الجنة.  👉〖የጀነት ጨፌ〗                       ╭┈──── ••↯↯↯ ╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈

🌱 ኢድ መቼ ነው ❔ • ዛሬ አመሻሽ ላይ የሸዋል ጨረቃ ከታየች ነገ ሐሙስ ኢድ ይሆናል • ካልታየች ደግሞ ነገ ፁመን ጁሙዓህ ኢድ እናከብራለን ። • ኢድ መች እደሆነ ለማወቅ ከናንተ የሚጠበቁው "
🌱 ኢድ መቼ ነው ❔ • ዛሬ አመሻሽ ላይ የሸዋል ጨረቃ ከታየች ነገ ሐሙስ ኢድ ይሆናል • ካልታየች ደግሞ ነገ ፁመን ጁሙዓህ ኢድ እናከብራለን ። • ኢድ መች እደሆነ ለማወቅ ከናንተ የሚጠበቁው " የጀነት ጨፌ " ቻናልን ተቀላቅሎ መከታተል ብቻ ነው ። 👈 قناة رياض الجنة. 👉〖የጀነት ጨፌ〗                       ╭┈──── ••↯↯↯ ╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈

Repost from N/a
ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት ባረከሏሁ ፊ"ኩም👇 https://t.me/htt_Aselefy_2

قَالَ إِنَّهُ مِن كَيْدِكُنَّ ۖ إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ (ሱረቱ ዩሱፍ - 28) እርሱ (የተናገርሺው) ከተንኮላችሁ ነው (ሴቶች) ተንኮላችሁ በእርግጥ ብርቱ ነውና» አላት፡፡ ብዙ ግዜ ይሄ የቁረአን አያ በየቦታው የሴቶችተንኮል ከባድ ነው እየተባለ ይፓሰታል ይህ ተንኮላቸው ከባድ ነው የሚለው በመጀመሪያ ሁቹንም ሴት አያካትትም የተጠቀሰው መስር ያለችው የንጉሱ ሚስት ዩሱፍን በውደታ ስለፈለገችው ነው። እንጅ  ጀምዕ ኒሳእ አያካትትም። ሴትበውደታ እንጅ የፈለገችው በምቀኝነት፣ ለመግደል ሳይሆን የራሷ ለማድረግ ነበር ቀድሞ የተጠቀሰው አያ የወንዶች ተንኮል ነው ተንኮላቸው ደግሞ በምቀኝነት፣ እድሞት እና ራቅ ያለቦታ ወስደው ምግብ መጠጥ እዳያገኝ በመጉዳት ለመጣል ነው ። قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ لِلْإِنسَانِ عَدُوٌّ مُّبِينٌ (ሱረቱ ዩሱፍ - 5) (አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡» እና የቱ ተንኮል ነው ከባዱ የውደታ ወይስ የሂስድ  እና የምቀኝነት ይበልጣል? ስለዚህ ሴቶች በውደታ እንጅ  በሌላ ነገር እዳልሆነ መረዳት አለባችሁ ሴራቸው ከባድ ነው እያሉ መናገር ማስረጃ እደሌለው ወንዶች ማወቅ እዳለባችሁ ሸኽየው እየነገሯችሁ ነው። https://t.me/mkr_lesetochi

ግርድፍ ትርጉም ነዉ "ስህተት ካገኛችሁ ወደጓን አድርጉት።

أدبُ الكلام دليلُ عقلِك يا فتى فانظرْ كلامَك إنَّه الميزانُ ወጣት ሆይ! የንግግር አደብ የአእምሮህ ምልክት ነው፤ ስለዚህ ንግግርህን ጠንቅቀህ ተመልከት፤ እርሱ ሰው
أدبُ الكلام دليلُ عقلِك يا فتى فانظرْ كلامَك إنَّه الميزانُ ወጣት ሆይ! የንግግር አደብ የአእምሮህ ምልክት ነው፤ ስለዚህ ንግግርህን ጠንቅቀህ ተመልከት፤ እርሱ ሰውን የሚመዝን ሚዛን ነው። 👉 ማለትም፦ ሰው በአዕምሮው እና ባህሪው በንግግሩ ይታወቃል ይለካል። 2️⃣ الذي يَحوي العلومَ وما حوى أدبَ الحوارِ يَخونه البرهانُ ብዙ እውቀት ያለው ሰው ቢሆንም፣ የውይይት አደብ ከሌለው እውቀቱን ለማሳየት ያለው ማስረጃ ይከዳዋል (አይረዳውም)። 👉 ማለትም እውቀት ብቻ ኖሮ ነገር ግን አደብ ከሌለ ያ እውቀት ዋጋ የለውም። 3️⃣مَن لم يزِدْهُ العلمُ حُسنَ تَصرّفٍ ذاك امرؤٌ في عقلِهِ نُقصانُ ዕውቀት ሰውን መልካም ባህሪና መልካም አድራጎት ካልጨመረለት፣ ያ ሰው ከአዕምሮው ጉድለት አለበት ማለት ነው። 👉 ማለትም ዕውቀት ያለው ሰው ባህሪውም መልካም መሆን አለበት። ✔️በጥቅሉ ንግግር አደብ የአዕምሮ መለኪያ ነው። ዕውቀት ከአደብ ጋር ካልተቀላቀለ ዋጋ የለውም። ዕውቀት ሰውን መልካም ባህሪ እንድኖረው ማድረግ አለበት። https://t.me/https_Aselefya

🧷إنَّ الحماقةَ داءٌ طِبُّهُ أَدَبٌ → ሞኝነት እንደ በሽታ ነው፤ መድሀኒቱ ግን አደብ (ጥሩ ባህሪ) ነው። فكن أديباً بأرضٍ أهلها حمقوا → ሞኞች በሚኖሩበት ቦታ
🧷إنَّ الحماقةَ داءٌ طِبُّهُ أَدَبٌ → ሞኝነት እንደ በሽታ ነው፤ መድሀኒቱ ግን አደብ (ጥሩ ባህሪ) ነው። فكن أديباً بأرضٍ أهلها حمقوا → ሞኞች በሚኖሩበት ቦታ ብትኖር አንተ ግን አደብ ያለህ ሰው ሁን። فكن صبوراً إذا خاطبتهم حذراً → ከእነርሱ ጋር ስትነጋገር ትዕግሥተኛ እና ጥንቃቄ ያለህ ሁን። جدالهم كنِباحِ الكلب إن نطقوا → ክርክራቸው እንደ ውሻ መጮህ ይመስላል (ዋጋ የሌለው ነው)። أوضح كلامك للحمقى فإن لهم → ነገር ግን ለሞኞች ቃልህን ግልጽ አድርገህ አብራራ። رأياً ضئيلاً ففي الإيجاز ما حذفوا → እነርሱ አስተሳሰባቸው ዝቅ ያለ ስለሆነ አጭር ቃል ሲሆን ይረዱታል። إذا رأوا خطأً يغشونه هزؤاً → ስህተት ቢያዩ ያቃልሉታል ወይም ይሳቁበታል። ويدعون صلاحاً حينما فسقوا → እነርሱ ራሳቸው ሲሳሳቱ ግን እንደ ጥሩ ነገር ይቆጥሩታል። ✔️በጥቅሉ¡   ሰው ከሞኝ ሰዎች ጋር ሲኖር ትዕግሥት፣ አደብ እና ጥንቃቄ ሊኖረው ይገባል፤ ከእነርሱ ጋር ክርክር መግባት ብዙ ጊዜ ዋጋ የሌለው ነውና። https://t.me/https_Aselefya

إنَّ الحماقةَ داءٌ طِبُّهُ أَدَبٌ → ሞኝነት እንደ በሽታ ነው፤ መድሀኒቱ ግን አደብ (ጥሩ ባህሪ) ነው። فكن أديباً بأرضٍ أهلها حمقوا → ሞኞች በሚኖሩበት ቦታ ብትኖር አንተ ግን አደብ ያለህ ሰው ሁን። فكن صبوراً إذا خاطبتهم حذراً → ከእነርሱ ጋር ስትነጋገር ትዕግሥተኛ እና ጥንቃቄ ያለህ ሁን። جدالهم كنِباحِ الكلب إن نطقوا → ክርክራቸው እንደ ውሻ መጮህ ይመስላል (ዋጋ የሌለው ነው)። أوضح كلامك للحمقى فإن لهم → ነገር ግን ለሞኞች ቃልህን ግልጽ አድርገህ አብራራ። رأياً ضئيلاً ففي الإيجاز ما حذفوا → እነርሱ አስተሳሰባቸው ዝቅ ያለ ስለሆነ አጭር ቃል ሲሆን ይረዱታል። إذا رأوا خطأً يغشونه هزؤاً → ስህተት ቢያዩ ያቃልሉታል ወይም ይሳቁበታል። ويدعون صلاحاً حينما فسقوا → እነርሱ ራሳቸው ሲሳሳቱ ግን እንደ ጥሩ ነገር ይቆጥሩታል። ✅ አጠቃላይ ሀሳቡ: ግጥሙ የሚለው ሰው ከሞኝ ሰዎች ጋር ሲኖር ትዕግሥት፣ አደብ እና ጥንቃቄ እንዲኖረው ነው፤ ከእነርሱ ጋር ክርክር መግባት ብዙ ጊዜ ዋጋ የሌለው ነው። https://t.me/https_Aselefya

ተቀላቀሉ🌷