قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 557
Suscriptores
-124 horas
Sin datos7 días
+230 días
Archivo de publicaciones
تنبهوا لهذا..
قال العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله:
- إذا كنت لا تحب لأخيك ما تحبه لنفسك
فأنت مصر على كبيرة من كبائر الذنوب .
[ فتح ذي الجلال والإكرام (٥٣٦/٣) ]
🧷لن أرد… أصمتُ في طريقي
አልመልስም… በመንገዴ ዝም ብዬ እሄዳለሁ
لكن قلبي لم يُكسَرْ
ግን ልቤ አልተሸነፈም
كل كلمة قد تمرّ
እያንዳንዱ ቃል በርግጥም ሊሂድ ይችላል
لكن قوتي في صمتي تظهر
ነገር ግን ኃይሌ በዝምታዬ ግልፅ ሆኖ ይታያል።
https://t.me/https_Aselefya
ዛሬ ከትናንት የተለየ ቀን ነው
አዲስ መጀመር እንችላለን
ትናንት ያለፈ ነው፣ ዛሬ ዕድል አለ "አድስ ተስፋ አድስ መጀመር..........
https://t.me/https_Aselefya
🧷ሻወር ከወሰደ እና ትጥበቱን ከጨረሰ በኋላ ጭቃ ውስጥ መግባት ወይም በቆሻሻ መንከባለል የሚወድ አለ ወይ?
ከረመዷን በኋላ ወደ ወንጀል የሚመለሱ ሰዎች ምሳሌያቸው እንደዛ ነው።
~
Repost from ስለ ቀልባችን
⚠️«ከሀያ ዓመት ብኃላ የሰራሁትን የወንጀል መዘዝ አገኘሁት!»
➡️ t.me/Sle_qelbachn1
📺 t.me/Sle_qelbachn1
+1
ቡናዬ ☕
የኔ ሰላም"ቡናዬ
ከጥዋት ጸሐይ በፊት ትነሳለህ፤
ልቤን በሙቀት ትሞላለህ፣
ቀኔንም በጣፋጭ ጣዕም ትጀምራለህ'
አንዳንድ ጊዜ መራራ ነህ፣
ግን በውስጤ ጣፋጭ ትሆናለህ፤
ልክ እንደ ህይወት ነህ ቡናዬ
ትንሽ መራራ፣ ብዙ ውበት ያለብህ"
በእጄ ስትኖር
ሀሳቤ ይጸጥታል
በልቤ ስትኖር ግን
ዓለሜ ይብራል… ☕
https://t.me/https_Aselefya
🧷لا تقصد المخلوق وربك أقرب
ፍጡርን አትፈልግ፣ ጌታህ ደግሞ ቅርብ ነው።
ومن قصد المخلوق لا شك يتعبُ
ፍጡርን የተመካ/የፈለገ ያለምንም ጥርጥር ይደክማል።
لا تسألن بُني آدم حاجة
የሰውን ልጅ ምንም ነገር አትለምን/ አትጠይቅ።
وسل الذي أبوابه لا تُحجبُ
በሮቹ የማይዘጉት የሆነው አሏህን ለምነው /ጠይቀው ።
الله يغضب إن تركت سؤاله
አለህ ጥያቄውን፣ ኡሱን መለመን ከተውክ ይቆጣል።
وبُني آدم حين يُسأل يغضبُ
የኣደም ልጅ የሰው ልጅ ግን ሲጠየቅ ይቆጣል
https://t.me/https_Aselefya
سنرحل يوماً إلى السماء ماكانت الدنيا
وطناً لنا ولن تكون ،،
إنا إلى اللَّٰـه وما الدنيا لنا سكن
اللهُم إنّا نسألك جنةً تُنسينَا
تعبَ الدّنيا،
https://t.me/https_Aselefya
🧷የሰው ልጅ ልቡን እንዲያርፍ እና እንዲነጻ ሰላም እንዳገኝ ከሚያደርጉት ነገሮች መካከል"
ከአንዳንድ ሰዎች መራቅ"ማለትም"ሰላም ከሚነሱ/ከመጥፎ ሰዎች መራቅ "
ብዙ ነገር አለመናገር /ብዙ አለማውራት"
ራስን በመልካም ነገሮች መጥመድ"
እነዚህ እጅግ ጠቃሚ ናቸው።
https://t.me/htt_Aselefy_2
قال ابن رجب رحمه الله:
كيفَ لا يجري للمؤمنِ على فراقهِ دموعُ، وهوَ لا يدري هل بَقِيَ لهُ في عمرهِ إليهِ رجوعُ؟
(لطائف المعارف) (٤٨٦)
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
🌱 ሰበር ዜና
🇸🇦 ...*عاجل ... عاجل*... 🇸🇦
💡*تم رصد هلال شوال في تمير*💡
*بعد غداً الجمعة أول أيام شهر شوال *
*{ عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك }*
🇸🇦 ሳዑዲ ላይ ጨረቃ ስላልታየች አላህ
ካለ ከነገ ወዲያ ጁሙዓህ ኢድ ይሆናል።
• ዛሬ ተራዊሒ እንሰግዳለን
👈 قناة رياض الجنة.
👉〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
• የዘንድሮ ዒድ ሰላት በመስጂደል ሐራም የሚያሰግዱት ፦
ኸጢብ (ኢማም)፦ ሼህ ኡሳማ ኸያጥ (Sheikh Usaamah Khayat)
👈 قناة رياض الجنة.
👉〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
🌱 ኢድ መቼ ነው ❔
• ዛሬ አመሻሽ ላይ የሸዋል ጨረቃ ከታየች ነገ ሐሙስ ኢድ ይሆናል
• ካልታየች ደግሞ ነገ ፁመን ጁሙዓህ ኢድ እናከብራለን ።
• ኢድ መች
እደሆነ ለማወቅ ከናንተ የሚጠበቁው " የጀነት ጨፌ " ቻናልን ተቀላቅሎ መከታተል ብቻ ነው ።
👈 قناة رياض الجنة.
👉〖የጀነት ጨፌ〗
╭┈──── ••↯↯↯
╰┈➢🌐@tewhedandsuna ✰••👈قَالَ إِنَّهُ مِن كَيْدِكُنَّ ۖ إِنَّ كَيْدَكُنَّ عَظِيمٌ
(ሱረቱ ዩሱፍ - 28)
እርሱ (የተናገርሺው) ከተንኮላችሁ ነው (ሴቶች) ተንኮላችሁ በእርግጥ ብርቱ ነውና» አላት፡፡
ብዙ ግዜ ይሄ የቁረአን አያ በየቦታው የሴቶችተንኮል ከባድ ነው እየተባለ ይፓሰታል ይህ ተንኮላቸው ከባድ ነው የሚለው በመጀመሪያ ሁቹንም ሴት አያካትትም የተጠቀሰው መስር ያለችው የንጉሱ ሚስት ዩሱፍን በውደታ ስለፈለገችው ነው። እንጅ ጀምዕ ኒሳእ አያካትትም።
ሴትበውደታ እንጅ የፈለገችው በምቀኝነት፣ ለመግደል ሳይሆን የራሷ ለማድረግ ነበር ቀድሞ የተጠቀሰው አያ የወንዶች ተንኮል ነው ተንኮላቸው ደግሞ በምቀኝነት፣ እድሞት እና ራቅ ያለቦታ ወስደው ምግብ መጠጥ
እዳያገኝ በመጉዳት ለመጣል ነው ።
قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ لِلْإِنسَانِ عَدُوٌّ مُّبِينٌ
(ሱረቱ ዩሱፍ - 5)
(አባቱም) አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን ለወንድሞችህ አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡»
እና የቱ ተንኮል ነው ከባዱ የውደታ ወይስ የሂስድ እና የምቀኝነት ይበልጣል?
ስለዚህ ሴቶች በውደታ እንጅ በሌላ ነገር እዳልሆነ መረዳት አለባችሁ ሴራቸው ከባድ ነው እያሉ መናገር ማስረጃ እደሌለው ወንዶች ማወቅ እዳለባችሁ ሸኽየው እየነገሯችሁ ነው።
https://t.me/mkr_lesetochi
