uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+230 kun
Postlar arxiv
🖱በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኮርስ ፕሮግራማችን ተ ጀ መ ረ https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=2e627e4c5e3b291250

ጌታዬ ሆይ! አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal
ጌታዬ ሆይ! አንተ ከጎኔ ሆነህ አንድም ቀን ብቸኝነት ተሰምቶኝ አያውቅም ።         https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን «በዋትሳፕ አልያም በመ
+1
🔖ከአርሹ በላይ ኪታብ የምትፈልጉ እጃችን ላይ ስላለ ሳያልቅ እዘዙን ሳዑዲ ሁሉም ከተሞች በታማኝነትና በፍጥነት እንልካለን ኢንሻ አላህ! ዋጋ ለማወቅና  ለማዘዝ በዚህ ያናግሩን    «በዋትሳፕ  አልያም በመስመር ​+966554605973    •┈┈•┈┈•⊰✿🇸🇦✿⊱•┈┈•┈┈• በቴሌ...@Hayat_bint_Seid_Aselefly ለበለጥ ሌሎችም የአቂዳ ኪታቦችን ወደ ሚያገኙበት ይቀላቀሉን || t.me/Online_Eslamawiy_Market ​

😂ቀጥታ ስርጭት! 📚የኪታብ ስም፦ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=f3e6f9f908ef0a70bb

የኔ ውድ አባት --------------------- በስፍር በልኬት የማይሞከረው መልካም ማንነትህ የማይነገረው የማይዘመረው ስምህ ገኖ እንደ እናት ከቃል ገዝፎኮ ነው የመውደድህ ፅናት የጉድለቴ ሙላት
የኔ ውድ አባት --------------------- በስፍር በልኬት የማይሞከረው መልካም ማንነትህ የማይነገረው የማይዘመረው ስምህ ገኖ እንደ እናት ከቃል ገዝፎኮ ነው የመውደድህ ፅናት የጉድለቴ ሙላት የንጣት ቅባቴ የኔ ክብረ ወሰን.............አባ💧 اللهم اغفر له وارحمه، وعافه واعفُ عنه، وأكرم نزله، ووسع مدخله، واجعل قبره روضةً من رياض الجنة، ونقِّه من الذنوب والخطايا كما يُنقّى الثوب الأبيض من الدنس، واجعل الجنة مثواه، واجمعه بأحبابه في الفردوس الأعلى🤲💧

« من أراد الله به خيرًا فتح له باب الذل والانكسار، ودوام اللَّجَأِ إلى الله تعالى، والافتقار إليه، ورؤية عيوب نفسه، وجهلها، و
« من أراد الله به خيرًا فتح له باب الذل والانكسار، ودوام اللَّجَأِ إلى الله تعالى، والافتقار إليه، ورؤية عيوب نفسه، وجهلها، وظلمها، وعدوانها، ومشاهدة فضل ربه، وإحسانه، ورحمته، وجوده، وبِرِّه، وغِناه، وحمده » • ابن القيم | الوابل الصيب صـ (١٠)

فجعل الله لأهل محبّته علامتين: اتّباع الرسول، والجهاد في سبيله ابن تيمية | مجموع الفتاوى (١٩١/١٠)

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 44 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

بشرى سارة: إخوتنا وأخواتنا المسلمون الأعزاء، يسرّنا أن نعلن بكل سرور أن لسان السلفيين "ملتقى السلفيين للدعوة والإرشاد" مجموعة
بشرى سارة: إخوتنا وأخواتنا المسلمون الأعزاء، يسرّنا أن نعلن بكل سرور أن لسان السلفيين "ملتقى السلفيين للدعوة والإرشاد" مجموعة تيليغرام، قد نظّم دورة دروس تستمر لمدة ثلاثة أو أربعة أيام، وذلك ابتداءً من يوم الجمعة القادم [29 شوال 1447 هـ]. الدروس المقدَّمة والأساتذة المشاركون: ١. نواقض الإسلام - بأبي ريان ٢. تبصير الخلف - بأبي عبد الرزاق ٣. جناية التميع - بأبي عبد الرحمن ٤. قصيدة الحائية - بأبي لقمان ٥. من أصول عقيدة أهل السنة.. للشيخ صالح الفوزان - بأوّل أحمد منيو وسيُدار البرنامج إن شاء الله بواسطة محمد أياليو وأبي عمران. الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا. رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 43 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

የ "عشر قواعد في تزكية النفس" ደርስ ደርስ ቁጥር 1 المقدمة የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/3398 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

አድስ ኪታብ ተጀመረ https://t.me/durusuabihizam

عشر قواعد في تزكية النفس الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله ነፍሲያን ከመግራት እና ከማስተካከል በኩል ጥሩ ሀዲያ ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር

ውሃ በእጅ ላይ አይቆይም! https://t.me/https_Aselefya
ውሃ በእጅ ላይ አይቆይም! https://t.me/https_Aselefya

“ውሸት ቢሮጥም እውነት ይደርሳል” https://t.me/https_Aselefya
“ውሸት ቢሮጥም እውነት ይደርሳል” https://t.me/https_Aselefya

ጥቆማ!! ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል? ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ! በነገራችሁ ላይ ስልጠናውን እንደቀልድ አትዩት። ተቋሙ ላይ ከዚህ በፊት ለ13 ጊዜ እነዚህን ኮርሶች ሰጥቷል እኔም እነዚህን ስልጠና በዚህ
ጥቆማ!! ለመሆኑ ግን ተመዝግባቹሀል? ዕድሉ እንዳያመልጣችሁ! በነገራችሁ ላይ ስልጠናውን እንደቀልድ አትዩት። ተቋሙ ላይ ከዚህ በፊት ለ13 ጊዜ እነዚህን ኮርሶች ሰጥቷል እኔም እነዚህን ስልጠና በዚህ ተቋም ከዚህ በፊት ወስጃለሁ እነዚህን ኮርሶች በሞባይል ብቻ በቴሌግራም ነው ለ 14ኛ ዙር ለማሰልጠን ነው ምዝገባ የጀመሩት Graphics Design እና Video Editing ምዝገባው ሳያመልጣችሁ ተመዝገቡ ✅ለመመዝገብ ከታች ያለውን በመንካት ያናግሩን ⬇️ https://t.me/m/I25tC303NzI0

' 🌷ውዷ እህቴ 🌷 የምትጠብቂው ነገር ላይመጣ ይችላል የተመኘሽውም ነገር ላይሳካ ይችላል ላልታወቀ ነገር ብለሽ ደስታሽን አታበላሽ አላህ የፃፈልሽን ነገር ውደጂና ህይወትሽን ቀጥይ ደስተኛ ትሆኛለሽ
+1
' 🌷ውዷ እህቴ 🌷 የምትጠብቂው ነገር ላይመጣ ይችላል የተመኘሽውም ነገር ላይሳካ ይችላል ላልታወቀ ነገር ብለሽ ደስታሽን አታበላሽ አላህ የፃፈልሽን ነገር ውደጂና ህይወትሽን ቀጥይ ደስተኛ ትሆኛለሽ። https://t.me/https_Aselefya

🖊️ الشيخ صالح العصيمي
🖊️ الشيخ صالح العصيمي

' 🌷 የኔ ውድ እህት 🌷 ' የወደቀ ሰዉ ወዳጅ የለዉምና¡ ያነሱኛል ብለሽ አጠብቂ እንደምንም ብለሽ በራሥሽ መቆምን ልመጂ። https://t.me/https_Aselefya
'            🌷 የኔ ውድ እህት 🌷          ' የወደቀ ሰዉ ወዳጅ የለዉምና¡ ያነሱኛል ብለሽ አጠብቂ እንደምንም ብለሽ በራሥሽ መቆምን ልመጂ። https://t.me/https_Aselefya