uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 550
Obunachilar
-224 soatlar
-87 kun
-530 kun
Postlar arxiv
ስጦታ እየወሰዳችሁ  ሸርም አድርጉ ቻናላችንን ተቀላቀሉ https://t.me/umu_afifah_ami_chanal https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

قال العلامة صالح آل شيخ حفظه الله: والموالاة المحرّمة مِن جنس محبة المشركين والكفار؛ لأجل دنياهم، أو لأجل قراباتهم، أو لنحو ذ
قال العلامة صالح آل شيخ حفظه الله: والموالاة المحرّمة مِن جنس محبة المشركين والكفار؛ لأجل دنياهم، أو لأجل قراباتهم، أو لنحو ذلك، وضابطها: أن تكون محبة أهل الشرك؛ لأجل الدنيا، ولا يكون معها نصرةٌ؛ لأنها إذا كان معها نصرةٌ على مسلم بقصدِ ظهور الشرك على الإسلام صار تولياً، وهو في القسم المُكفِّر، فإن أحب المشرك والكافر لدنيا، وصار معه نوع موالاة لأجل الدنيا، فهذا محرّم ومعصية، وليس كفراً؛ دليل ذلك قوله سبحانه وتعالى: ﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا عَدُوِّي وَعَدُوَّكُمْ أَوْلِيَاءَ تُلْقُونَ إِلَيْهِمْ بِالْمَوَدَّةِ﴾ [الممتحنة: ١]. (شرح ثلاثة الأصول) (٤١) https://t.me/Qusay979

🛑👉ሌብነት በአደባባይ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ በቅጥፍና እንዳትበሉ እላለሁ። ይህች ማንነቷ ያልታወቀ አጭበርባሪ እህት እንደምታዩት ስሟን በእኔ ስም ቀይራ ሀያት ነኝ ከሳዑዲ እና ቤተሰብ ታሞብኝነዉ
+3
🛑👉ሌብነት በአደባባይ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ በቅጥፍና እንዳትበሉ እላለሁ። ይህች ማንነቷ ያልታወቀ አጭበርባሪ እህት እንደምታዩት ስሟን በእኔ ስም ቀይራ ሀያት ነኝ ከሳዑዲ እና ቤተሰብ ታሞብኝነዉ ቶሎ እርዱኝ እያለች ጓደኞቸን እየገባች እኔን አስመስላ ትለምናለች። የመሳሰሉ ፎቶዎችንም በመላክ ይሄዉ ሊሞትብኝነዉ ቶሎ አስገቡ በማለት ሌብነቷን ጀምራለች እና እባካችሁ ተጠንቀቁ። ይሄ አካዉንት እኔን በፍፁም አይወክልም።አላህ ወደ አቅሏ ይመልሳት ሌላ ምን ይባላል። ራሳችንንም ሆነ ሌሎችን ከማታለል እንቆጠብ من غشنا فليس منا እኛን ያታለለ ከእኛ አይደለም።

ይህ ቻናል ሥራ አጥ ለሆኑ ወንድም እና እህቶቻችን በአላህ ፈቃድ የሥራ ሰበብ እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው። ማንኛውንም ሐላል የሆኑ የሥራ ማስታወቂያዎች በነፃ የምንለቅ ሲሆን፣ በተለይ ከመስጂድ እና መድረሳ ጋር የተያያዙ ሥራዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። የቻናሉ ተደራሽነት እንዲሰፋና ብዙዎች እንዲጠቀሙበት ሼር አድርጉት። ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs

• ጓደኛ ጎታች ነዉ! ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት ! الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ) =

Repost from Huda Wave
ጥያቄ❔ ካፊሮችን ለበዓላቸው "እንኳን አደርሳችሁ" ማለት ይቻላል?

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ከቻናሌ ውስጥ "ቁረኣን" ሀድስን "የመልካም ቀደምቶችን መንሀጅ{መንገድ} የሚፃረን ከተመለከታችሁ {አሳውቁኝ} @Umu_Abdellah_1

📒 كتب تخُصّ المرأة موعظة للنساء (عبد الرزاق البدر) تطريز "التّبرج" (ابن باز) تكريم الإسلام للمرأة (عبد الرزاق البدر) دور الم
📒 كتب تخُصّ المرأة
موعظة للنساء (عبد الرزاق البدر) تطريز "التّبرج" (ابن باز) تكريم الإسلام للمرأة (عبد الرزاق البدر) دور المرأة في إصلاح المجتمع (العثيمين) رسالة في الدماء الطبيعية للنساء ( العثيمين) مكانة المرأة في الإسلام (صالح الفوزان) زينة المرأة المسلمة (صالح الفوزان) أثر المرأة المسلمة في الدعوة إلى الله(صالح القصير). رسالة الحجاب (العثيمين) فرضية الحجاب (هيا بنت سلمان) أحكام النساء (ابن الجوزي)     
    📚  كتب تخُصّ الزواج
رسالة إلى مقبلة على الزواج (هيا بنت سلمان) صفات الزوجة الصالحة (عبد الرزاق البدر) آداب الزفاف في السنّة المطهّرة (الألباني) أحكام الزواج (ابن تيمية) الزواج ومجموعة أسئلة في أحكامه (العثيمين) دليل الزوجين (ابن باز) حق الزوجين ( الرحيلي) الدورة التأهيلية للحياة الزوجية من أخطاء الزوجات نعمة الزواج وجملة من آداب الزفاف (الرسلان)
📒كتب في تربية الأبناء
تربية الأولاد على منهاج النبوة (الرسلان) تربية الأولاد في ضوء الكتاب والسنة علمي طفلك (منتقاة من العلامة ابن باز) أخلاق الطفل المسلم عقيدة الطفل المسلم منهاج المسلم الصغي
بعض الڪُتب التي تهمُّ المرأة المُـسلمة
https://t.me/https_Aselefya

የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ      ጀ             መ                    ረ   በኡስታዝ አቡ ሉቅማን https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=f449504fb7c52c11e7

الڨليعة (برج بو عريريج) 🇩🇿 🔁 ساهم في نشر القناة فالدال على الخير كفاعله 📲 https://t.me/al_manhaj_as_sahih

«مُخيفٌ جدًا «በጣም አስፈሪዉ ነገር .... «أن يقبض ملك الموت روحك وأنت تُقلّب نظرك في الحرام!» «የተከለከለ(ሀራም)ነገሮች እያየህ (እየተመለከትክ)የሞት መላእ
«مُخيفٌ جدًا «በጣም አስፈሪዉ ነገር .... «أن يقبض ملك الموت روحك وأنت تُقلّب نظرك في الحرام!» «የተከለከለ(ሀራም)ነገሮች እያየህ (እየተመለከትክ)የሞት መላእክ ነፍስያህን ሲይዘዉ....!» = t.me/https_Asselefya1

ለምለሞ አገራችን(ገላና)
https://t.me/https_Aselefya

‏جاء في كتاب الورع للإمام ابن القيم رحمه الله : " أن امرأة كانت تعجن عجينًا، بلغها أن زوجها قد مات فرفعت يدها عنه، وقالت: هذا
‏جاء في كتاب الورع للإمام ابن القيم رحمه الله : " أن امرأة كانت تعجن عجينًا، بلغها أن زوجها قد مات فرفعت يدها عنه، وقالت: هذا طعام قد صار لنا فيه شركاء، فما بال أقوامًا يأكلون أموال اليتامى والنساء ". ● |[ الورع في حياة النساء (37/18) ]|

ከንብ ቀፎ ዝምብ ጨምሮ ንብ ነው ማለት ቂልነት! https://t.me/https_Aselefya
ከንብ ቀፎ ዝምብ ጨምሮ ንብ ነው ማለት ቂልነት! https://t.me/https_Aselefya

Repost from N/a
📣 የዳዕዋ ቻናልዎን ለማሳደግ ግብዣ! ↗️ የሱና ቻናልዎ ለብዙዎች እንዲደርስና በደዕዋዉ ብዙ ሰዎች እንዲጠቀሙ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ! 😊 ቻናልዎ 1,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከሁለት ሺህ በላይ ለማሳደግ ✅ ቻናልዎ 5,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስት ሺህ በላይ ለማሳደግ ✔️ ቻናልዎ 10,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስር ሺህ በላይ ለማሳደግ 😅 ቻናልዎ 20,000 ተከታይ ካለው እዚህ ይላኩ፡ ⬇️ ቻናሌን ከአስራ አምስት ሺህ በላይ ለማሳደግ

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 42 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

' 💧 የኔ ጀግና ሴት💧 ' 🧷ህመሞቺሽን በእጅሽ ያዢና የተሰበርሽ ሆነሽ ከፊቱ ቁሚና" ኢላሂ.... ህመሞቼ እነዚህ ናቸው አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በይው‥..💧 https://t.me/https_Ase
' 💧 የኔ ጀግና ሴት💧 ' 🧷ህመሞቺሽን በእጅሽ ያዢና የተሰበርሽ ሆነሽ ከፊቱ ቁሚና" ኢላሂ.... ህመሞቼ እነዚህ ናቸው አንተ ደግሞ ጌታዬ ነህ በይው‥..💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷ከጫካ መሃል ጥሎን የሄደ ሰው" ተኩላዎች ምን እንዳደረጉን የመጠየቅ መብት በፍፁሞ የለውም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ከጫካ መሃል ጥሎን የሄደ ሰው" ተኩላዎች ምን እንዳደረጉን የመጠየቅ መብት በፍፁሞ የለውም። https://t.me/https_Aselefya

🧷ከጫካ መሃል ጥሎን የሄደ ሰው" ተኩላዎች ምን እንዳደረጉን የመጠየቅ መብት በፍፁሞ የለውም።
🧷ከጫካ መሃል ጥሎን የሄደ ሰው" ተኩላዎች ምን እንዳደረጉን የመጠየቅ መብት በፍፁሞ የለውም።