uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 546
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kun
-1030 kun
Postlar arxiv
قال الشيخ عبد الرزاق بن البدر حفظه الله: " عندما تأخذ المرأة بتعاليم الإسلام تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة موعظة ال
قال الشيخ عبد الرزاق بن البدر حفظه الله: " عندما تأخذ المرأة بتعاليم الإسلام تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة موعظة النساء صـ (٣٦)                 http://t.me/https_Aselefye      ~🌸

ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍁🥀

🍃 አንዳንዴ በሆነ አጋጣሚ ብዙ የምንወስዳቸው ትምህርቶች አሉ ያለ ጭቅጭቅ እሺ ማለትን መማር… ሳትናደድ ሳትበሳጭ መረጋጋትን ተማር… ያለ ጥላቻ ትቶ መሄድን መማር… http://t.me/https_As
🍃 አንዳንዴ በሆነ አጋጣሚ ብዙ የምንወስዳቸው ትምህርቶች አሉ ያለ ጭቅጭቅ እሺ ማለትን መማር… ሳትናደድ ሳትበሳጭ መረጋጋትን ተማር… ያለ ጥላቻ ትቶ መሄድን መማር… http://t.me/https_Aselefye ~🌸

የነቢዩ ባልደረቦች የሰውነታቸው ጠረን እስኪቀየር ድረስ ይሰሩ ነበር ! ለዱንያ መስራታቸውና ሰርተው ማግኘታቸው ግን ለአኺራ ከመልፋት አያግዳቸውም ነበር ኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጅ
የነቢዩ ባልደረቦች የሰውነታቸው ጠረን እስኪቀየር ድረስ ይሰሩ ነበር ! ለዱንያ መስራታቸውና ሰርተው ማግኘታቸው ግን ለአኺራ ከመልፋት አያግዳቸውም ነበር ኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጅ

🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 رياض الصالحين ክፍል - 110 (45) باب إجراء أحكام الناس على الظاهر...... رقم الحديث 398 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ መላኢኮች ይሰባሰባሉ የለሊት መላኢካ እና የቀን መላኢካ በሶላተል ፈጅር 📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ(4216) =
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ መላኢኮች ይሰባሰባሉ የለሊት መላኢካ እና የቀን መላኢካ በሶላተል ፈጅር 📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ(4216) =

ከአላህ ፀጋወች መካከል እንቅልፍ ቀን በተለያዩ ነገሮች ሲጨናነቅ የዋለ አዕምሮ በእንቅልፍ ፅድት ይላል ጧት ስንነሳ አድስ ንፁህ አዕምሮ ይሆናል እንቅልፍ ባይኖር እንደት እንሆን ነበር ነገር ጉዳያችንን ሁሉ አዋቂ የሆነው ጌታችን ቀኑን ለሪዝቅ መፈለጊያ ሌቱን ለጎናችን ማረፊያ አደረገልን ስንቱ ቢሊየነር ሀብታም  እንቅልፍ   መዳኒት ውጦ ይተኛል ያውም ቢላ ቤት፣ ምንየመሰለ ፍራሺ ፣አንሶላ ፣ብርድልብስ ይህ ሁሉ ሁኖ እንቅልፍ የለም በመዳኒት ካልተኛ ሌላውን ስናይ ጓዳና ላይ አፈር ላይ ያለምንም መድሀኒት ጭው ያለ እንቅልፍ ይወስደዋል አጃዒብ ነው የረበና ስራ ጥበቡ ያስደንቃል ለሚያስተነትን ሰው በጣም ይገርማል ቢኖርህም ባይኖርህም ጤና፣ እንደፈለክ የምትተኛ ከሆንክ  አንተ   በጣም ሀብታም ከቢሊየነሮች በላይ ነህ አል-ሐምዱሊላህ ጌታህን አመስግን!? =

🔖ለተቆጣ ሰው እንዲህ ማለትህ አይቻልም..! ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ ለተቆጣ ሰው አላህን አስታውስ ወይም በመልክተኛው ﷺ ላይ ሰለዋት አውርድ ማለትህ አይቻልም◃ ነገር ግን
🔖ለተቆጣ ሰው እንዲህ ማለትህ አይቻልም..! ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ ለተቆጣ ሰው አላህን አስታውስ ወይም በመልክተኛው ﷺ ላይ ሰለዋት አውርድ ማለትህ አይቻልም◃ ነገር ግን ሱናው ለዛ ሰው ማለት ያለብህ ከሸይጣን በአላህ ተጠበቅ በለዉ ። 📚ﺛﻤﺮﺍﺕ ﺍﻟﺘﺪﻭﻳﻦ (243) =

Ovozli xabar02:13

ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ የዒሻ ሶላትን በጀመዓ የሰገደ ሰው ልክ የሌሊቱን ግማሺ እንደቆመ ነው። የፈጅርን ሶላት በጀመዓ የሰገደ ሰው ሌሊቱን ሙሉ ሲሰግድ እንዳደረ ነው። 📚ሷሒሕ
ረሡል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦ የዒሻ ሶላትን በጀመዓ የሰገደ ሰው ልክ የሌሊቱን ግማሺ እንደቆመ ነው። የፈጅርን ሶላት በጀመዓ የሰገደ ሰው ሌሊቱን ሙሉ ሲሰግድ እንዳደረ ነው። 📚ሷሒሕ ሙስሊም(656) =

☞ያላገባሽው እህቴ ስሚኝማ √ ማግባት ፈልገሽ አሏህ አላሳካልሽም አልተሳካልሽም አይደል አትሰቢ አሏህ የፃፈው ሰአት ሲደርስ ላንቺ ያለው የትም አይሄድ ። ግን ትዳር ህወትሽ ነው  የዱንያ የሚበልጠው የዕድሜሽ ቀይታሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ በአንቺ ምርጫ ሳይሆን አሏህ ህይወትሽን የሚሳምረውን በዱንያም በአኼራም ስኬታማ የሚደርግሽን  ምልካሙን ባሪያውን ይስጥሽ ዘንድ ከዱአ እዳትቦዝኒ ! አንቺም መልካም ሆነሽ በመገኝት ላይ ጠክሪ! ጌታችንም  እንዲህ ብሎናል وَٱلطَّیِّبَـٰتُ لِلطَّیِّبِینَ وَٱلطَّیِّبُونَ لِلطَّیِّبَـٰتِ √ ትልቁ ልነግርሽ የምፈልገው! ያለሽበት ጊዜ ሀላፍትና የሌለብሽ ጊዜ  ነው። ላጤ ሆነሽ እስከምታገቢ  ያለሽበት ጊዜ ካገባሽ ብኃላ  አታገኝውም። አግብተሽ ልጅ እስከምትወልጅ ያለሽበትን ጊዜ ከወለድሽ ብኃላ አታገኝውም። √ ወደ ትዳር ስገቢ ብዙ ሀላፍትና ትቀበያለሽ ሀላፍትናን መወጣት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታሽ ነው ስለዚህ ስበቡን እያደረሽ ያለሽበትን የጊዜ ኒዕማ በኸይር ነገር ተሯሯጪበት። ዛሬ ያለሽበትን ጊዜ መጠቀም ካልቻልሽ ነገ እናትነት ደረጃ ስደርሽ እቅልፍም በምፈልጊበት ጊዜ መታኛት አትችይ። ዛሬ ጊዜሽን በአግባቡ መጠቀም ከቻልሽ ነገም ጠክረሽ ሀላፍትናሽን ትወጫለሽ። √ ይሄን ስልሽ  ትዳር እና ልጅ አጅር አያስገኝም ማለቴ እዳልሆነ ይገባሻል ጊዜሽን በደብ ተጠቀሚ ብኃላ አታገኚውም ለማለት እንጅ! ሚስት ሆነሽ ባልሽን ስታሰደስች እናት ሆነሽ ልጅ ወልደሽ በመልካም አስተዳደግ ስታሳድጊ  አጅርሽ እጥፍ ድርብ ነው አሏህ ከመልካሞቹ  ያድርገን። √ ትዳር መልካም የትዳር አጋር ለስጠው ሰው መተዛዘን ደስታ ......የሞላበት ከድካምሽ እርፍ የምትይበት የማይጠገብ ሀያት  የዱንያ ጀነት ነው።ልጆች ደሞ የትዳር ማጣፈጫ የህይወት ድምቀት  የድካምሽ ፍሬዎች ናቸው። እናም አግቡ ውለዱ ጊዜው እስከሚደርስ ባላችሁበት ነገር ላይ የዘገየው ለኸይር ነው እያላችሁ ጊዜችሁን በመልካም ነገር ተጠቀሙ። ሁሉም ሰው  አሏህ መርጧ ያስቀመጠበት ሁሉም ነገር  ኸይር ነው አልሐምዱሊላህ።   የዑመሩ እናት🖋 =

• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾. - «سُبْحَانَ اللهِ». - «الحَمْدُ للهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ». - «اللهُ أكْبَرُ». - «لَا
• ﴿فَٱذۡكُرُونِیۤ أَذۡكُرۡكُمۡ﴾. - «سُبْحَانَ اللهِ». - «الحَمْدُ للهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ». - «اللهُ أكْبَرُ». - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ». - «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ». http://t.me/https_Aselefye ~🌸

🍂..........................🍂

ምንኛ ያማረ ግጥም ነው :- ولا تمشِ فوق الأرض إلاّ تواضعاً  فكم تحتها قومٌ هم منك أرفعُ በምድር ላይ ስትራመድ ተናንሰህ ሳትኩራራ ተራመድ ምድር በውስጧ እኮ ካንተ የትና የት የላቁ ሰዎችን ነው አቅፋ የያዘችው نعم والله حق وحقيق بلا ريب =

♻️የጁሙኣ ኹጥባ "የጊዜ አጠቃቀምና አንገብጋቢነት" 🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን 13/05/1446ዓ/ሂ https://t.me/ibrahim_furii