قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 554
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+57 kun
+430 kun
Postlar arxiv
ሰላም ለእነዚያ የደስታ ብርሃን ጠፍቶባቸው ዛሬም በተስፋ ለሚኖሩ ነፍሶች ሁሉ...💧
https://t.me/https_Aselefyaአንዳንዴ ልባችን ሞቶ ዛታችን መቆሙ ብቻ ህያው የሆን ይመስላቸዋል
በዝምታችን በችልተኝነታችን ለምንም ነገር ባለመደነቃችን ይወቅሡናል
ከሞትን በኋላ መምጣታቸው አልገባቸውም።
ዛቴ አለ እንጅ ልቤ አልጓል አለች አንዷ እህቴ
ማለግ በስልክ ብቻ አይደለም አንዳንዴም ልባችን ያልጋል
🧷ነጥቄ ባልሄድም
ነጥቄ ባልሄድም ብዙ ባልማርም
ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀላቀልም
ጥልቅ ዕውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም
ግን በአቂዳ መንሀጄ አልደራደርም
ጩኸት ስለበዛ እውነት ነው አልልም
https://t.me/https_Aselefya
Repost from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
አንዳንድ ሠዎች ሲያደንቁ እህ እኔን ነው ሌላ ሠው ብላችሁ ተሸማቃችሁ አታቁም አሏህ እንደዚያ ቢያደርገን ምኞታችን ነው ነገር ግን አያስፈልግም ዱአ ከአረጋችሁ በቂ ነው!!
🌷🍃....
«የድን ጓደኛህ ሲሳሳት ምከረው እንጂ አትራቀው!»
አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ
የአንዳችሁ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ
አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገሱ ምክኒያቱም ጓደኛ አንዳንዴ ይጎብጣል በሌላ ግዜ ደግሞ ይስተካከላል።
[ ﺭﻭﻩ ﺃﺑﻮ ﻧﻌﻴﻢ ( 232/4 Repost from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
↪ክብር ከወደቀ
~እዚጋ የትኛውም ግንኙነት ሊረጋገጥ አስፈላጊ አይደለም ።
_ያለመከባበር ውደታ የለም
_ያለመከባበር ጓደኝነት የለም
_ያለመከባበር ዝምድና የለም
ዝምድናን መቀጠል ግደታ ስላለብን በርቀት ልንጠያየቅ ይገባል
ግን በፍቅር ስም ክብርሽን አትጣይ ውዷ እህቴ ክብርሽን አስቀድሚ።
t.me/Asabiqunabilekeyrati44
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷
መከባበር ከሌለ ምንም የለም ወላ ፍቅር ወላ ጓደኝነት፣ ክበር ይቀድማል።
https://t.me/https_Aselefya╭
قَال الرَّافِعيّ رَحِمهُ اللّٰه:
-
إن تَزوجْتُ يومًا فَمَا أُبَالِي جَمالًا وَلا قُبحًا، إنَّما أُريد إنسَانِيَّة كَاملة مِنِّي ومِنهَا ومِن أَولَادِنا، وَالمرأة في كُلِّ اِمرأة، ولَكِن لَيسَ العقلُ في كل اِمرأة!
[وَحيُ القَلَم (142/1)].
' የኔ ውድ እህት
ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው
አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው
ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌
https://t.me/https_Aselefya
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
~
t.me/https_Asselfya
+1
🧷
ሴት ልጅ ዲኗ ላይ ምንም ያክል ጠንካራ ጓበዝ ብትሆን ግዴለሽ ወንድ ካገባች ቀስ በቀስ እንደሱው ትሆናለቺ....¡