uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 556
Obunachilar
+824 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+130 kun
Postlar arxiv
Repost from N/a
كيفية اكتساب الصبر على التعلم: الاستعانة بالله: طلب العون من الله، وتحميل النفس الصبر ومجاهدتها، فمن يتصبّر يصبّره الله. معرفة قدر العلم: العلم يرفع صاحبه ويعزه. الاقتداء بالسلف: قراءة سيرهم في الصبر على طلب العلم وتحملهم للمشاق. معالجة العجلة: ترك الاستعجال في تحصيل النتائج المباشرة

🧷እውነት ልክ እንደ ፀሐይ ታብረቀርቃለች‥ ለዛም ነው አብዛሀኞቹ እሷን ከማየት የሚሸሹት ። https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነት ልክ እንደ ፀሐይ ታብረቀርቃለች‥ ለዛም ነው አብዛሀኞቹ እሷን ከማየት የሚሸሹት ። https://t.me/https_Aselefya           

" إِنَّمَا المُؤمِنونَ الَّذينَ إِذا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَت قُلوبُهُم "🕯

🧷تجمعنا المجالس وتفرّقنا القلوب، وقد كان قبلُ تمجعنا القلوب وتفرّقنا المجالس! https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷تجمعنا المجالس وتفرّقنا القلوب، وقد كان قبلُ تمجعنا القلوب وتفرّقنا المجالس! https://t.me/https_Aselefya

🧷የምትወዱትን ሰው በሕይወት እያለ መንከባከብን ልመዱ የሞተን ሰው እንደመናፈቅ የሚከብድ ነገር ምንም የለም። https://t.me/https_Aselefya
🧷የምትወዱትን ሰው በሕይወት እያለ መንከባከብን ልመዱ የሞተን ሰው እንደመናፈቅ የሚከብድ ነገር ምንም የለም። https://t.me/https_Aselefya

"يا نفس أما تعلمين أننا في رمضان" - الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله.

🧷የቱንም ያኽል ሴት ልጅ ዝናና ሀብት ቢኖራትም " ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን እውነተኛ የሕይወት ዘመን አፍቃሪን ማገኘት ነው ። https://t.me/https_Aselefya
🧷የቱንም ያኽል ሴት ልጅ ዝናና ሀብት ቢኖራትም " ትልቁ ህልሟ ሆኖ የሚቆየው ግን እውነተኛ የሕይወት ዘመን አፍቃሪን ማገኘት ነው ። https://t.me/https_Aselefya

ما يصيبك من مصيبة أو همّ ينقسم إلى قسمين
ما يصيبك من مصيبة أو همّ ينقسم إلى قسمين

🧷አንዳንድ ልቦች መልካምነትንና ጥሩ ተስፋን ሲሰጡን" አንዳንድ ልቦች ደግሞ የሕይወት ዘመን ትምህርት ይሰጡናል" ከእኛ የሚጠበቀው ከሁለቱም ልቦች መማር ብቻ ነው። https://t.me/https_As
🧷አንዳንድ ልቦች መልካምነትንና ጥሩ ተስፋን ሲሰጡን" አንዳንድ ልቦች ደግሞ የሕይወት ዘመን ትምህርት ይሰጡናል" ከእኛ የሚጠበቀው ከሁለቱም ልቦች መማር ብቻ ነው። https://t.me/https_Aselefya

"لعل عدم زواجك إلى الآن دعوة أحدهم منتصف الليل ألّا تكون لغيره.."🌸
"لعل عدم زواجك إلى الآن دعوة أحدهم منتصف الليل ألّا تكون لغيره.."🌸

🧷ለእናንተ ቅንጣት ታክል ቦታ የሌለውን ሰው ለራሳችሁ ለማድረግ አትጣሩ ትርፉ ድካም ብቻ ነውና። በፍቅር ያልታሰረ" በልጅ " በገንዘብ አይታሰርም። https://t.me/https_Aselefya
🧷ለእናንተ ቅንጣት ታክል ቦታ የሌለውን ሰው ለራሳችሁ ለማድረግ አትጣሩ ትርፉ ድካም ብቻ ነውና። በፍቅር ያልታሰረ" በልጅ " በገንዘብ አይታሰርም። https://t.me/https_Aselefya

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ሰበር ዜና¡ ~ • ዓለም ሁሌም የምታወራው አዲስ ነገር አላት። ፖለቲካው፣ ትንታኔው፣ ወሬው... መቼም አያልቅም። ስልካችንን እና ቴሌቪዥናችንን ባበራን ቁጥር፣ ዓለም አሁን ካልሰማናት የምትፈርስ ይመስል በየደቂቃው በዜና ታጣድፈናለች። • ግን እዚህ ግርግር ውስጥ ምን ያህል ውድ ጊዜያችንን እያቃጠልን እንደሆነ አላስተዋልንም። የሌሎችን "ሰበር ዜና" ለመስማት ስክሪን ላይ ስናፈጥ፣ የራሳችን ዕድሜ በዝምታ እያለቀ የራሱን የሞት "ሰበር ዜና" እያቀረበልን ነው። • ወዳጄ... አእምሮህን ከሚያደነቁረው ከዚህ ሁሉ ጫጫታ ራስህን አግልል። የልብህን እርጋታ ቀስ በቀስ ከሚሰርቀው የሚዲያ ሱስ ራቅና ስክሪንህን ዝጋው። • ቁርኣንህን አንሳ። ጊዜው በፍጥነት እየሮጠ ነው። እነዚህ የተከበሩ የረመዷን ቀናት በቶሎ ያልፋሉ፤ ወይም ደግሞ ቀናቶቹ ሳያልቁ አንተ ታልፋለህ።ጊዜህን ተጠቀምበት፤ ቀናቶቹ የተቆጠሩ ናቸውና! أياماً معدودات.... ©abu sufyan 🔵 @TewhedandSuna 🌐

🧷ትዳር ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ እንጂ በተአምር የሚቀበሉት ወይም የሚገዙት የገባያ ላይ ሸቀጥ አይደለም" ለስኬታማ ትዳር ትዕግስትና ይቅርታ እጅጉን አስፈላጊ ነው። https://t.me/h
🧷ትዳር ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ እንጂ በተአምር የሚቀበሉት ወይም የሚገዙት የገባያ ላይ ሸቀጥ አይደለም" ለስኬታማ ትዳር ትዕግስትና ይቅርታ እጅጉን አስፈላጊ ነው። https://t.me/https_Aselefya

🧷ትዳር ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ እንጂ በተአምር የሚቀበሉት ወይም የሚገዙት የገባያ ላይ ሸቀጥ አይደለም" ለስኬታማ ትዳር ትዕግስትና ይቅርታ እጅጉን አስፈላጊ ነው።
🧷ትዳር ቀስ በቀስ የሚገነባ የሂደት ጥበብ እንጂ በተአምር የሚቀበሉት ወይም የሚገዙት የገባያ ላይ ሸቀጥ አይደለም" ለስኬታማ ትዳር ትዕግስትና ይቅርታ እጅጉን አስፈላጊ ነው።

#الشيخ العلام صالح الفوزان: كل حياة المسلم مزرعة للآخرة، ولن يجد في الآخرة إلا ما قدّم من دنياه، ولن ينفعه عمل فلان أو عمل فلان [كلمات رمضانية 10-رمضان-1439 هـ] •┈┈┈❁┈•✿❁📚❁✿•┈❁┈┈┈• 🔗رابط القناة على التيليجرام : https://t.me/fawayidalfawzan

في شهرِ رمضانَ يلطفُ اللهُ بأمّةِ محمّدٍ ﷺ؛ فيَغِلُّ فيهِ الشياطينَ ومردةِ الجّنِّ حتّى لا يقدروا على ما كان يقدرونَ عليهِ في
في شهرِ رمضانَ يلطفُ اللهُ بأمّةِ محمّدٍ ﷺ؛ فيَغِلُّ فيهِ الشياطينَ ومردةِ الجّنِّ حتّى لا يقدروا على ما كان يقدرونَ عليهِ في غيره من تسويل الذنوب، ولهذا تقِلُّ المعاصي في شهرِ رمضانَ في الأُمّةِ لذلك. (لطائف المعارف) (٤٢١) https://t.me/Qusay979

~«በስጦታ መልክ የተሰጋጁ ምርጥ እቃዎች አሉን ነይ ማነሽ ለሀቢቢሽ እዘዥኝ !» √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ፣መዲና ፣ሪያድ ፣ጣኢፍ ፣ደማም፣ተቡክ፣ ጅዛን......! እንልካለን ! «የፈለጉ
+9
~«በስጦታ መልክ የተሰጋጁ ምርጥ እቃዎች አሉን ነይ ማነሽ ለሀቢቢሽ እዘዥኝ !» √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ፣መዲና ፣ሪያድ ፣ጣኢፍ ፣ደማም፣ተቡክ፣ ጅዛን......! እንልካለን ! «የፈለጉት ነገር ለማዘዝ ከታች ያለዉን አዲራሻ ይጠቀሙ!» «telegram»፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly «whatsapp» ለማናገር፦+966554605973 = ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ ✔️ t.me/Online_Eslamawiy_Market

قالَ جابرٌ: إذا صُمتَ؛ فلْيصُم سمعُكَ وبصرُكَ ولسانُكَ عن الكذبِ والمحارم، ودَعْ أذى الجارِ، وليكُن عليكَ سكينةٌ ووقارٌ يومَ
قالَ جابرٌ: إذا صُمتَ؛ فلْيصُم سمعُكَ وبصرُكَ ولسانُكَ عن الكذبِ والمحارم، ودَعْ أذى الجارِ، وليكُن عليكَ سكينةٌ ووقارٌ يومَ صومِكَ، ولا تجعل يومَ صومِكَ ويومَ فطرِكَ سواءً. (لطائف المعارف) (٣٦٤) 🔗رابط القناة على التيليجرام : https://t.me/Kuni_selefiyah_1