قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 545
Obunachilar
-224 soatlar
-87 kun
-630 kun
Postlar arxiv
+1
ውድ እህቶቸ እደሚታወቀው ረመዷን በጣም ስራ ይበዛል ለዛም ስራቶቶሎ ለመጨረስ ፍጥን ፍጥን ጎበስ ቀና ድፍት ድፍት ስንል ከስራው ብዛት ራሳችንን እንዘነጋለንና እናማ እነዚህ ነገሮች በጣም አደጋ ናቸው ስበብ ማድርጉ አይከፋምና ጥንቃቄ አድርጉ ራሳችሁን ከምንም በላይ ጠብቁ ይሄ የንፋሎት ድስት አየሩን አፍኖ ቆይቶ ሲከፈት በጥንቃቄ ካልተከፈተ ለህይወታችን አስጊ ነው ይፈነዳል ጋዙ ደግሞ ከፍተን ስንሰካው እንደዚሁ ይፈነዳልና ራሳችሁን በመጠበቅ ስበብ በማድረስ ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁና!!!
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✉️ የተረገጠ ሁሉ እዛው አይቀር ✅
አንዳንድ የዛፍ ዝርያዎች አሉ ብቻቸው በነበሩ
ግዜ የተቆረጡ አቆጥቁጠው ብዙ የሆኑ
💬መረገጥህ መገፋትህ ሊያጠነክር እንጂ እዛው
ሊያስቀርህ አይገባም ⭐
+1
🧷የኔ ውድ እህት_ የምትመኝውን ሂወት የሚመጥን ማንነት ይኑርሽ እሺ
የምታስቢው ነገር ብዙ ሩቅ አይደለም ቢኢዝኒሏህ አብሽሪ
ነገር ግን ነየሆነ ጊዜ ላይ እጅሽ የገባ ቀን አያያዙ እንዳይጠፋሽ በምታስቢው ልክ ስለ መኖርሽ እርግጠኛ ሁኚ ቢደክምሽም እያረፍሽ ቀጥይ።
https://t.me/https_Aselefya
✍መጠየቅ የሌለበት እና ከተጠየቀም መልሱ ዝምታ መሆን የለበት ጥያቄ!
ቁርአን የት ደረስክ /ሺ ?ስንተየ አኸተምክ ሺ/?
መልሱ ዝምታ ብቻነዉ።
ታዉኮ ዝብላችሁ ቅሩ የሰዉን ኢኽላስ አትፈታተኑ
ተብለናል 👀
🔖የማይሰግድ ሰው የሚፃመው ፃም ተቀባይነት የለውም። የውመል ቂያማ ሊጠቅመው አይችልም። መጀመርያ ስገድ ከዛ ፁም ይባላል።
+1
«ልጄ ሆይ!… አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር
ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ።
የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ!
እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!»
ቻናል:-t.me/hafugraphics
+1
«ልጄ ሆይ!… አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር
ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ።
የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ!
እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!»
ቻናል:-t.me/hafugraphics
🧷ከፈተናው ሁሉ ከባዱ ፈተና
በዳይ ሆነህ እያለ እራስህን ተበዳይ
አድርገህ ማየትህ ነው
አመፀኛ ሆነህ እያለ እራስህ አላህን ፈሪ
ተቅይ አድርገህ ማየትህ ነው
ሀራም እየበላህ ሳለ እራስህን ጥንቁቅና
ፅዩፍ አድርገህ ማየትህ ነው
ሰዎችን አዛ እያደረክ ሳለ እራስህን አዛኝ
አድርገህ ማየትህ ነው
እራስህን ፈትሽ
ቁምነገሩ አንተ እራስህን የምታይበት መንገድ ሳይሆን
አላህ አንተን የሚያይብህ መንገድ ነውና ተግባርህን ንግግርህ
አስተሳሰብህን ሁሉ ትክክለኛነቱን ፈትሽ-ጊዜው አሁን ነው ወገኔ።
https://t.me/https_Aselefya
+1
"تالله لو قيل لأهل القبور تمنو لتمنو يوما من رمضان"
ابن الجوزي (التبصرة)
በአላህ እምላለው የሞቱ ሰዎች ምን ትመኛላቹ ቢባሉ ከረመዳን አንድ ቀን ማግኘት ይመኙ ነበረ
ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላህ
አላህ ከሞት በፊት ንቃትን ይስጠን
https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁርኣን እንዴት ማኽተም ይቻላል በረመዷን⁉️ ቀለል ያለ መንገድ 🤌
በወር አንድ ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ሶላት ላይ 4 ገፅ
ዙሁር ሶላት ላይ 4 ገፅ
አስር ሶላት ላይ 4 ገፅ
መግሪብ ሶላት ላይ 4 ገፅ
ኢሻ ሶላት ላይ 4 ገፅ
ወይም በቀን 20 ገፅ
በወር ሁለት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 8 ገፅ
ዙሁር ላይ 8 ገፅ
አስር ላይ 8 ገፅ
መግሪብ ላይ 8 ገፅ
ኢሻ ላይ 8 ቀፅ
ወይም በቀን 40 ገፅ
በወሩ ሶስት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 12 ገፅ
ዙሁር ላይ 12 ገፅ
አስር ላይ 12 ገፅ
መግሪብ ላይ 12 ገፅ
ኢሻ ላይ 12 ገፅ
ወይም በቀን 60 ገፅ
በወሩ አምስት ገጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 20 ገፅ
ዙሁር ላይ 20 ገፅ
አስር ላይ 20 ገፅ
መግሪብ ላይ 20 ገፅ
ኢሻ ላይ 20 ገፅ
ወይም በቀን 100 ገፅ
በወሩ ስድስት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 24 ገፅ
ዙሁር ላይ 24 ገፅ
አስር ላይ 24 ገፅ
መግሪብ ላይ 24 ገፅ
ኢሻ ላይ 24 ገፅ
ወይም በቀን 120 ገፅ
በወሩ አስር ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 40 ገፅ
ዙሁር ላይ 40 ገፅ
አስር ላይ 40 ገፅ
መግሪብ ላይ 40 ገፅ
ኢሻ ላይ 40 ገፅ
ወይም በቀን 200 ገፅ
አላህ ብዙ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲
