es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 545
Suscriptores
-224 horas
-87 días
-630 días
Archivo de publicaciones
ውድ እህቶቸ እደሚታወቀው ረመዷን በጣም ስራ ይበዛል ለዛም ስራቶቶሎ ለመጨረስ ፍጥን ፍጥን ጎበስ ቀና ድፍት ድፍት ስንል ከስራው ብዛት ራሳችንን እንዘነጋለንና እናማ እነዚህ ነገሮች በጣም አደጋ ናቸው
+1
ውድ እህቶቸ እደሚታወቀው ረመዷን በጣም ስራ ይበዛል ለዛም  ስራቶቶሎ  ለመጨረስ  ፍጥን ፍጥን ጎበስ ቀና ድፍት ድፍት ስንል ከስራው ብዛት  ራሳችንን  እንዘነጋለንና እናማ እነዚህ ነገሮች በጣም አደጋ ናቸው ስበብ  ማድርጉ አይከፋምና ጥንቃቄ አድርጉ ራሳችሁን ከምንም በላይ ጠብቁ ይሄ የንፋሎት ድስት አየሩን አፍኖ ቆይቶ ሲከፈት በጥንቃቄ ካልተከፈተ ለህይወታችን አስጊ ነው ይፈነዳል ጋዙ ደግሞ  ከፍተን  ስንሰካው እንደዚሁ ይፈነዳልና ራሳችሁን በመጠበቅ ስበብ በማድረስ ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁና!!!

✉️ የተረገጠ ሁሉ እዛው አይቀር ✅ አንዳንድ የዛፍ ዝርያዎች አሉ ብቻቸው በነበሩ ግዜ የተቆረጡ አቆጥቁጠው ብዙ የሆኑ 💬መረገጥህ መገፋትህ ሊያጠነክር እንጂ እዛው ሊያስቀርህ አይገባም ⭐
✉️ የተረገጠ ሁሉ እዛው አይቀር ✅ አንዳንድ የዛፍ ዝርያዎች አሉ ብቻቸው በነበሩ ግዜ የተቆረጡ አቆጥቁጠው ብዙ የሆኑ 💬መረገጥህ መገፋትህ ሊያጠነክር እንጂ እዛው ሊያስቀርህ አይገባም ⭐

🧷የኔ ውድ እህት_ የምትመኝውን ሂወት የሚመጥን ማንነት ይኑርሽ እሺ የምታስቢው ነገር ብዙ ሩቅ አይደለም ቢኢዝኒሏህ አብሽሪ ነገር ግን ነየሆነ ጊዜ ላይ እጅሽ የገባ ቀን አያያዙ እንዳይጠፋሽ በምታስ
+1
🧷የኔ ውድ እህት_ የምትመኝውን ሂወት የሚመጥን ማንነት ይኑርሽ እሺ የምታስቢው ነገር ብዙ ሩቅ አይደለም ቢኢዝኒሏህ አብሽሪ ነገር ግን ነየሆነ ጊዜ ላይ እጅሽ የገባ ቀን አያያዙ እንዳይጠፋሽ በምታስቢው ልክ ስለ መኖርሽ እርግጠኛ ሁኚ ቢደክምሽም እያረፍሽ ቀጥይ። https://t.me/https_Aselefya

✍መጠየቅ የሌለበት እና ከተጠየቀም መልሱ ዝምታ መሆን የለበት ጥያቄ! ቁርአን የት ደረስክ /ሺ ?ስንተየ አኸተምክ ሺ/? መልሱ ዝምታ ብቻነዉ። ታዉኮ ዝብላችሁ ቅሩ የሰዉን ኢኽላስ አትፈታተኑ ተብለናል
✍መጠየቅ የሌለበት እና ከተጠየቀም መልሱ ዝምታ መሆን የለበት ጥያቄ! ቁርአን የት ደረስክ /ሺ ?ስንተየ አኸተምክ ሺ/? መልሱ ዝምታ ብቻነዉ። ታዉኮ  ዝብላችሁ ቅሩ የሰዉን ኢኽላስ አትፈታተኑ ተብለናል 👀  

ሁሉም ሰው ለምን አይወደኝም? አትበል። ምክንያቱም አንተ .... ➠ 🕌የመግሪብ አዛን አይደለህም። منقل
ሁሉም ሰው ለምን አይወደኝም? አትበል። ምክንያቱም አንተ ....             ➠  🕌የመግሪብ አዛን አይደለህም። منقل

🔖የማይሰግድ ሰው የሚፃመው ፃም ተቀባይነት የለውም። የውመል ቂያማ ሊጠቅመው አይችልም። መጀመርያ ስገድ ከዛ ፁም ይባላል።
🔖የማይሰግድ ሰው የሚፃመው ፃም ተቀባይነት የለውም። የውመል ቂያማ ሊጠቅመው አይችልም። መጀመርያ ስገድ ከዛ ፁም ይባላል።

Mensaje de voz02:35

«ልጄ ሆይ!… አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ። የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ! እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋ
+1
«ልጄ ሆይ!…  አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ። የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ! እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!» ቻናል:-t.me/hafugraphics

«ልጄ ሆይ!… አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ። የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ! እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋ
+1
«ልጄ ሆይ!…  አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ። የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ! እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!» ቻናል:-t.me/hafugraphics

🧷ከፈተናው ሁሉ ከባዱ ፈተና በዳይ ሆነህ እያለ እራስህን ተበዳይ አድርገህ ማየትህ ነው አመፀኛ ሆነህ እያለ እራስህ አላህን ፈሪ ተቅይ አድርገህ ማየትህ ነው ሀራም እየበላህ ሳለ እራስህን ጥንቁቅና
🧷ከፈተናው ሁሉ ከባዱ ፈተና በዳይ ሆነህ እያለ እራስህን ተበዳይ አድርገህ ማየትህ ነው አመፀኛ ሆነህ እያለ እራስህ አላህን ፈሪ ተቅይ አድርገህ ማየትህ ነው ሀራም እየበላህ ሳለ እራስህን ጥንቁቅና ፅዩፍ አድርገህ ማየትህ ነው ሰዎችን አዛ እያደረክ ሳለ እራስህን አዛኝ አድርገህ ማየትህ ነው           እራስህን ፈትሽ ቁምነገሩ አንተ እራስህን  የምታይበት መንገድ ሳይሆን አላህ አንተን የሚያይብህ  መንገድ ነውና ተግባርህን ንግግርህ አስተሳሰብህን ሁሉ ትክክለኛነቱን ፈትሽ-ጊዜው አሁን ነው ወገኔ። https://t.me/https_Aselefya

"تالله لو قيل لأهل القبور تمنو لتمنو يوما من رمضان" ابن الجوزي (التبصرة) በአላህ እምላለው የሞቱ ሰዎች ምን ትመኛላቹ ቢባሉ ከረመዳን አንድ ቀን ማግኘት ይመ
+1
"تالله لو قيل لأهل القبور تمنو لتمنو يوما من رمضان" ابن الجوزي (التبصرة) በአላህ እምላለው የሞቱ ሰዎች ምን ትመኛላቹ ቢባሉ ከረመዳን አንድ ቀን ማግኘት ይመኙ ነበረ ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላህ አላህ ከሞት በፊት ንቃትን ይስጠን https://t.me/https_Aselefya

سُورة مَريم | عُمر ضياء الدين . https://t.me/https_Aselefya

القارئ : عمر بن عبدالعزيز https://t.me/https_Aselefya

يا خَجلتي من عتاب الله يومَ غد...!  -

🧷ቁርኣን እንዴት ማኽተም ይቻላል በረመዷን⁉️ ቀለል ያለ መንገድ 🤌 በወር አንድ ጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ሶላት ላይ 4 ገፅ ዙሁር ሶላት ላይ 4 ገፅ አስር ሶላት ላይ 4 ገፅ መግሪብ ሶላት ላይ 4
🧷ቁርኣን እንዴት ማኽተም ይቻላል በረመዷን⁉️ ቀለል ያለ መንገድ 🤌 በወር አንድ ጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ሶላት ላይ 4 ገፅ ዙሁር ሶላት ላይ 4 ገፅ አስር ሶላት ላይ 4 ገፅ መግሪብ ሶላት ላይ 4 ገፅ ኢሻ ሶላት ላይ 4 ገፅ ወይም በቀን 20 ገፅ በወር ሁለት ጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ላይ 8 ገፅ ዙሁር ላይ 8 ገፅ አስር ላይ 8 ገፅ መግሪብ ላይ 8 ገፅ ኢሻ ላይ 8 ቀፅ ወይም በቀን 40 ገፅ በወሩ ሶስት ጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ላይ 12 ገፅ ዙሁር ላይ 12 ገፅ አስር ላይ 12 ገፅ መግሪብ ላይ 12 ገፅ ኢሻ ላይ 12 ገፅ ወይም በቀን 60 ገፅ በወሩ አምስት ገጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ላይ 20 ገፅ ዙሁር ላይ 20 ገፅ አስር ላይ 20 ገፅ መግሪብ ላይ 20 ገፅ ኢሻ ላይ 20 ገፅ ወይም በቀን 100 ገፅ በወሩ ስድስት ጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ላይ 24 ገፅ ዙሁር ላይ 24 ገፅ አስር ላይ 24 ገፅ መግሪብ ላይ 24 ገፅ ኢሻ ላይ 24 ገፅ ወይም በቀን 120 ገፅ በወሩ አስር ጊዜ ለማኽተም⤵️ ፈጅር ላይ 40 ገፅ ዙሁር ላይ 40 ገፅ አስር ላይ 40 ገፅ መግሪብ ላይ 40 ገፅ ኢሻ ላይ 40 ገፅ ወይም በቀን 200 ገፅ አላህ ብዙ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲