قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 550
Obunachilar
+424 soatlar
+67 kun
-830 kun
Postlar arxiv
﴿وَالذَّاكِرِينَ اللَّهَّ كَثِيرًا
وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللّهَّ لَهم
مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمَا﴾.
"لا يمكن أن تحصل لك سعادة
في الدنيا من غير ذكر الله
ولا يمكن أن تعيش راحةً
دون كتاب الله ..
~🌸
የትልቅ ስኬት መነሻ ጥልቅ ፍላጎት ነው!
ይሄን ሁሌም በአዕምሯችን ማሰብ አለብን ብዙም ያልተቀጣጠለ እሳት ብዙ ሙቀት እንደማይሰጠን ሁሉ ደካማ ፍላጎትም ደካማ ውጤት ነው የሚሰጠን። ሁሌም የማይበርድ ፍላጎት የማይቋረጥ ፅኑ መሻት ያስፈልገናል።
ኮፒ
~🌸
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🛑አብዛሀኛዉ ሰዉ የተጠመደበት ድርጊት ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ዉሸትን መለቃቀም ከባድ ዛቻ አለበት ።
🖋️ قال العلامة ابن عثيمين :
ومن أعظم الكذب: ما يَفعله بعض الناس اليوم، يأتي بالمقالة كاذِباً يَعلم أنها كَذب، لكن مِن أجل أن يُضحك الناس،
وقد جاء في الحديث الوعيد على هذا، فقال الرسول عليه الصلاة والسلام : ((ويل للذي يحدث فيكذب ليضحك القوم، ويل له، ويل له)) ،
وهذا وعيد على أمر سهل عند كثير من الناس.
[شرح رياض الصالحين، ٢٩٧/١-٢٩٦]
https://t.me/asselfya
🔖ኢማሙ ኢብኑልቀይም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦
﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾
“ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።”
📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ (2/234)
ደህና ሁኝ
አንዳንዴ… በጥርስሽ አንቺነትሽን ይለኩታል ስለሳቅሽ ስለተጫወትሽ የማይከፋሽ የማታዝኚ ይመስላቸዋል። ምንአልባት እኮ በፈገግታሽ ውስጥ የደበቅሻቸው ብዙ ሺህ ችግሮች ብዙ ሺ ለቅሶዎች ብዙ ሺ አንባዎች ይኖራሉ። ግን ፈገግ ትያለሽ....! ፈገግ ስለስብራትሽ፣ፈገግ ስለራቀሽ ደስታ፣ፈገግ ስለ ሀዘንሽ ፣ፈገግ ስለ ሁሉም...!
አንዳንዴ… እንደ አፋቸው እንዲያረግልሽ የምትመኝው ነገር አለ አደል? ባንቺ ቁስል እነሱ እንዳይደሙ ስትይ ፈገግ ትያለሽ እነሱ ግን ደህና መሆንሽን እንጂ አይጠረጥሩም «ደህና ነሽ አደል? ብለው «አዎ» ማለትሽ ግድ የሆነበትን ጥያቄ ይጠይቁሻል ያኔ እነደ አፋቸው ያድርግልሽ ደህና ሁኚ....!
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ሁሉን ነገር አጥተህ
ውድ የተባለ ነገር ሁሉ ሄዶብህ
አንድም ሰው ካንተ ጋር ሳይሆን ሲቀር
ታገስና ቻለው ‥
๏ በነሱ ቦታ አላህ ካንተ ጋር
በእርግጠኝነት ይሆናል‥
( وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ )
" አላህም ከታጋሾች ጋር ነው "
[በቀራህ 249]
አላህ ካንተ ጋር ሆነ ማለት ደግሞ
ልብህን ደስ የሚያሰኝ ነገር ሁሉ
አገኘህ ማለት ነው ።
=
قال النبي صلى الله عليه وسلم;
مثل الذي يذكر ربه_
والذي لا يذكر ربه _مثل الحي والميت
سبحان الله_ والحمد لله -ولا اله الا الله- والله اكبر ولا حول ولا قوة الا بالله
، لا اله الا الله، وحده لا شريك له،
له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير
استغفر الله العظيم الذي لا اله الا هو الحي القيوم واتوب اليه،
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
✍ፅ_ና_
ቀን ሳለ ቢጨልም ድቅድቁም ቢያስፈራ፣
ስቃይ ቢደራረብ ሙጥኝ ቢል መከራ፣
መሰናክል ሁሉ ለብርታት ነውና፣
በአሏህ ተመካ በመንገድህ ፅና።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
