قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Kanalga Telegram’da o‘tish
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Ko'proq ko'rsatish1 554
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+57 kun
+430 kun
Postlar arxiv
Repost from قناة أبي نمر مختار لنشر السنة والدروس العربية
"ልብን ሊያሰፉ ከሚችሉ ሰበቦች ዋነኛውና የላቀው የሸሪዓ እውቀት ነው። እውቀት ልብን ያሰፋል። ከዱንያ በላይ ሰፊ እስኪሆን ድረስ ሀሴትን ይለግሰዋል። መሀይምነት የልብ ጭንቀትና ጥበትን ያወርሳል። ልብ የሚሰፋው በማንኛውም እውቀት ሳይሆን ከመልዕክተኛው በተወረሰው ሸሪዓዊ እውቀት ብቻ ነው። የሸሪዓ እውቀት ባለቤቶች ከማንም በላይ ልባቸው ሰፊ፣ ስነምግባራቸው የላቀ፣ ኑሮአቸውም በሀሴት የተሞላ ነው።"
📚ኢብኑ'ል ቀይዩም አል-ጀውዚይ
📔 (زاد المعاد) (٢٤/٢)
https://t.me/AbuNemirMuktar📖 ቁርኣን መቅራት ይፈልጋሉ ❔
📖ቁርኣንን ባሉበት ሆነው በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያቃሉ?
💌 አል -ሪሳላ online መድረሳ የብርሃን ጉዞ👈
ባሉበት ቦታ ሆነው ለግሎ ኡስታዝ ተመድቦሎት ቁርኣንን የሚማሩት
🫴 ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪ
🫴 ቁርአን በነዘር
🫴ቁርአን በሂፍዝ
🫴 የተለያዩ የተጅዊድ ኪታቦች
✈️በቴሌግራም ለመመዝገብ✍️
👇👇👇👇👇👇👇
@tewhidandsunabot
@ibnurahmeto
📝 ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ
+251968094512
ሁሌም ቂርኣት ሁሌም ምዝገባ!
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 146
سورة الأعراف من الآية ٢٤
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️
✨✨✨✨✨✨✨✨
የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት በክብር ይጋብዛል!
💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
😃ነገ ጁመዓ፣ ነሃሴ 30፣ 2017፣ ትዳርና ኢስላም በተሰኘው የቴሌግራም ቻናል ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡
💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የድርጅታችንን እንቅስቃሴዎች ከማስተዋወቅ በተጨማሪ፣ አዳዲስ አባላትን ለመመዝገብና ለድርጅቱ ማቋቋሚያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ነው፡፡
💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫
* የድርጅቱን ዓላማና እቅድ ማስተዋወቅ
* የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት አባል ለመሆን ፍላጎት ያላቸውን መመዝገብ
* ድርጅቱ ወደፊት ለሚሰራቸው ሥራዎች የሚረዳ የገንዘብ ማሰባሰብ
በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡-
🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩
* ኡስታዝ ኸድር አህመድ (ከኬሚሴ)
* ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ ባጂ
* ኡስታዝ አብዱልናሰር መኑር አል ጃቢሪይ
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን
ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡
🎴https://t.me/tdarna_islam
🌐https://t.me/tdarna_islam
ربّ إني لما أنزلت إليّ من خير فقير
ربّ لا تذرني فرداً وأنت خير الوارثين
ربّ إني مسني الضر وأنت أرحم الراحمين
ربّ إني مغلوب فانتصر
ربّ اشرح لي صدري ويسرلي أمري
ربّ إني ظلمت نفسي فاغفرلي
ربّ أعوذ بك من همزات الشياطين
ربّ اجعلني مقيم الصلاة ومن ذريتي ربنا وتقبل دعاء
"
Repost from قناة أبي نمر مختار لنشر السنة والدروس العربية
«በገንዘብህ፣ በውበትህ፣ በተክለ ሰውነትህ፣ በልጆችህ፣ በህንፃህ፣ በመኪናዎችህ፣ በየትኛውም በዱንያ ነገሮች በአጠቃላይ በፍፁም አትኩራ። አትኮፈስ። አላህ ተቅዋን ብቻ ከለገሰህ በዚህ ላይ አመስግነው። ትልቁ ስኬት የአላህን ፍራቻ መታደል ነው።»
ሸይኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን
رحمه الله
https://t.me/AbuNemirMuktar
ለስህተታችን ሁል ጊዜ ምክንያት እየፈለግን ራሳችንን ለመሸንገል የምንጥር ከሆነ በራሳችን ላይ ለውጥ እንዳናመጣ ያግደናል
ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው
ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው
ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።
ብቻህን መሆንን ካልተለማመድክ፣ ከራስህ ጋር መረጋጋት ካልቻልክ፣ ውስጥህን በሚገባ መረዳትና ማዳመጥ ከተሳነህ ከሌሎች ሰዎች ጋር ጤናማ መስተጋብርና ግንኙነት መፍጠር አቀበት ይሆንብሃል።
منقول
=
+1
{ وَقَالُوا۟ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَذۡهَبَ عَنَّا ٱلۡحَزَنَۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورࣱ شَكُورٌ }
[سُورَةُ فَاطِرٍ: ٣٤]
So በተለይ የኛ ሀገር ወንዶችዬ በአንዷ ተብቃቁ እሷን በደንብ ይዛችሁ ድናችሁን ተማሩ አስተምሩ በሺርክ የተዘፈቀ ህዝብ ከሺርኩ አዉጡት በየ ቦታዉ እየሄዳችሁ አጅራችሁ ከአላህ ነዉ። የአላቅማችሁ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ላይ ፊጥ እያላችሁ ከድናችሁ አትራቁ ! ደሞ አብዘሀኛ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ አይፈፀምም በአሁን በዘመናችን ተዓዱዲ እና እባካችሁ ስርአት ያዙ ! ጆሯችን ኸይር ነገር እንስማበት ሁሌ ብሶት እሮሮ ሰልችቶናል ! ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! ወላ አረብ ተአሊ ፣ሩሂ ፣ጅቢ እያለ እያንገላታት ሚስቴ ብትል ምን ላይ ነዉ የባልነት ትርጉሙ ቤትህ ሰብስብ አድርገህ ካልያዝካት እ¡¿ እያስተዋልን ጎበዝ !!
=
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ !
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh MuhammedZain Adam - ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 168
50 - باب قول الله تعالى
(ولله الأسماء الحسنى فادعوه بها....)
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf )፡-
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
#موعظة
كيف تربي أولادك!
ش. ثابت توفيق ابو عشرة
🔹የልጅ አስተዳደግን በተመለከተ ምርጥ ማንቂያ ነው እስኪ በደንብ እናዳምጠው ትርጉም በራሳችን
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🍃ጣፋጭ🍃
ቲ
ላ
ዋ
{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ }
https://t.me/https_Aselefya
በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ
ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ
ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ!
በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ
ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ
በል እንደጀመርከው በሄድክበት ቦታ
ይቅናክ ይሳካልክ ግብክም ጎል ይምታ
ከቶ እንዳታስበው ዳግም እኔ ላይ ጨዋታ .¿
https://t.me/https_Aselefya
