es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Ir al canal en Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Mostrar más
1 554
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+430 días
Archivo de publicaciones
"ልብን ሊያሰፉ ከሚችሉ ሰበቦች ዋነኛውና የላቀው የሸሪዓ እውቀት ነው። እውቀት ልብን ያሰፋል። ከዱንያ በላይ ሰፊ እስኪሆን ድረስ ሀሴትን ይለግሰዋል። መሀይምነት የልብ ጭንቀትና ጥበትን ያወርሳል። ል
"ልብን ሊያሰፉ ከሚችሉ ሰበቦች ዋነኛውና የላቀው የሸሪዓ እውቀት ነው። እውቀት ልብን ያሰፋል። ከዱንያ በላይ ሰፊ እስኪሆን ድረስ ሀሴትን ይለግሰዋል። መሀይምነት የልብ ጭንቀትና ጥበትን ያወርሳል። ልብ የሚሰፋው በማንኛውም እውቀት ሳይሆን ከመልዕክተኛው በተወረሰው ሸሪዓዊ እውቀት ብቻ ነው። የሸሪዓ እውቀት ባለቤቶች ከማንም በላይ ልባቸው ሰፊ፣ ስነምግባራቸው የላቀ፣ ኑሮአቸውም በሀሴት የተሞላ ነው።" 📚ኢብኑ'ል ቀይዩም አል-ጀውዚይ 📔 (زاد المعاد) (٢٤/٢) https://t.me/AbuNemirMuktar

📖 ቁርኣን መቅራት ይፈልጋሉ ❔ 📖ቁርኣንን ባሉበት ሆነው በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያቃሉ? 💌 አል -ሪሳላ online መድረሳ የብርሃን ጉዞ👈 ባሉበት ቦታ ሆነው ለግሎ ኡስታዝ ተመድቦሎት ቁርኣን
📖 ቁርኣን መቅራት ይፈልጋሉ ❔ 📖ቁርኣንን ባሉበት ሆነው በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያቃሉ? 💌 አል -ሪሳላ online መድረሳ   የብርሃን ጉዞ👈 ባሉበት ቦታ ሆነው ለግሎ ኡስታዝ ተመድቦሎት ቁርኣንን የሚማሩት 🫴 ቃኢደቱ ኑራኒያ ለጀማሪ 🫴 ቁርአን  በነዘር 🫴ቁርአን በሂፍዝ 🫴 የተለያዩ የተጅዊድ ኪታቦች ✈️በቴሌግራም ለመመዝገብ✍️ 👇👇👇👇👇👇👇 @tewhidandsunabot @ibnurahmeto 📝 ፈጥነው ይመዝገቡ! ለተጨማሪ መረጃ +251968094512 ሁሌም ቂርኣት ሁሌም ምዝገባ!

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 ተይሲሩል ከሪሚ ረሕማን (ተፍሲሩ ሰዕዲይ) - ክፍል 146 سورة الأعراف من الآية ٢٤ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት በክብር ይጋብዛል! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 😃ነገ ጁመዓ፣ ነሃሴ 30፣ 2017፣ ትዳርና ኢስላም በተሰ
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት በክብር ይጋብዛል! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 😃ነገ ጁመዓ፣ ነሃሴ 30፣ 2017፣ ትዳርና ኢስላም በተሰኘው የቴሌግራም ቻናል ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡ 💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የድርጅታችንን እንቅስቃሴዎች ከማስተዋወቅ በተጨማሪ፣ አዳዲስ አባላትን ለመመዝገብና ለድርጅቱ ማቋቋሚያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ ነው፡፡ 💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫 * የድርጅቱን ዓላማና እቅድ ማስተዋወቅ * የአል-ዋዓድ ኢስላማዊ ድርጅት አባል ለመሆን ፍላጎት ያላቸውን መመዝገብ * ድርጅቱ ወደፊት ለሚሰራቸው ሥራዎች የሚረዳ የገንዘብ ማሰባሰብ በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡- 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 * ኡስታዝ ኸድር አህመድ (ከኬሚሴ) * ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ ባጂ * ኡስታዝ አብዱልናሰር መኑር አል ጃቢሪይ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ 🎴https://t.me/tdarna_islam 🌐https://t.me/tdarna_islam

ربّ إني لما أنزلت إليّ من خير فقير ‏ربّ لا تذرني فرداً وأنت خير الوارثين ‏ربّ إني مسني الضر وأنت أرحم الراحمين ‏ربّ إني مغلوب
ربّ إني لما أنزلت إليّ من خير فقير ‏ربّ لا تذرني فرداً وأنت خير الوارثين ‏ربّ إني مسني الضر وأنت أرحم الراحمين ‏ربّ إني مغلوب فانتصر ‏ربّ اشرح لي صدري ويسرلي أمري ‏ربّ إني ظلمت نفسي فاغفرلي ‏ربّ أعوذ بك من همزات الشياطين ‏ربّ اجعلني مقيم الصلاة ومن ذريتي ربنا وتقبل دعاء "

«በገንዘብህ፣ በውበትህ፣ በተክለ ሰውነትህ፣ በልጆችህ፣ በህንፃህ፣ በመኪናዎችህ፣ በየትኛውም በዱንያ ነገሮች በአጠቃላይ በፍፁም አትኩራ። አትኮፈስ። አላህ ተቅዋን ብቻ ከለገሰህ በዚህ ላይ አመስግነው። ትልቁ ስኬት የአላህን ፍራቻ መታደል ነው።» ሸይኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን رحمه الله https://t.me/AbuNemirMuktar

መኖርሽን ዋጋ ከሚሰጡት ሰዎች ጋር ብቻ ሁኚ።
መኖርሽን ዋጋ ከሚሰጡት  ሰዎች ጋር  ብቻ ሁኚ።

ለስህተታችን ሁል ጊዜ ምክንያት እየፈለግን ራሳችንን ለመሸንገል የምንጥር ከሆነ በራሳችን ላይ ለውጥ እንዳናመጣ ያግደናል ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።

ብቻህን መሆንን ካልተለማመድክ፣ ከራስህ ጋር መረጋጋት ካልቻልክ፣ ውስጥህን በሚገባ መረዳትና ማዳመጥ ከተሳነህ ከሌሎች ሰዎች ጋር ጤናማ መስተጋብርና ግንኙነት መፍጠር አቀበት ይሆንብሃል። منقول =

{ وَقَالُوا۟ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَذۡهَبَ عَنَّا ٱلۡحَزَنَۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورࣱ شَكُورٌ } [سُورَةُ فَاطِرٍ: ٣٤]
+1
{ وَقَالُوا۟ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَذۡهَبَ عَنَّا ٱلۡحَزَنَۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورࣱ شَكُورٌ } [سُورَةُ فَاطِرٍ: ٣٤]

So በተለይ የኛ ሀገር ወንዶችዬ በአንዷ ተብቃቁ እሷን በደንብ ይዛችሁ ድናችሁን ተማሩ አስተምሩ በሺርክ የተዘፈቀ ህዝብ ከሺርኩ አዉጡት በየ ቦታዉ እየሄዳችሁ አጅራችሁ ከአላህ ነዉ። የአላቅማችሁ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ላይ ፊጥ እያላችሁ ከድናችሁ አትራቁ ! ደሞ አብዘሀኛ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ አይፈፀምም በአሁን በዘመናችን ተዓዱዲ እና እባካችሁ ስርአት ያዙ ! ጆሯችን ኸይር ነገር እንስማበት ሁሌ ብሶት እሮሮ ሰልችቶናል ! ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! ወላ አረብ ተአሊ ፣ሩሂ ፣ጅቢ እያለ እያንገላታት ሚስቴ ብትል ምን ላይ ነዉ የባልነት ትርጉሙ ቤትህ ሰብስብ አድርገህ ካልያዝካት እ¡¿ እያስተዋልን ጎበዝ !! =

እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ ! = t.me/https_Asselefya1

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ - ክፍል 168 50 - باب قول الله تعالى (ولله الأسماء الحسنى فادعوه بها....) 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም 📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf )፡- https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7947 ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

እያወቁ እንዳላወቁ መሆን ሞኝነት ሳይሆን ጥበብ ነው ። https://t.me/https_Aselefya
እያወቁ እንዳላወቁ መሆን ሞኝነት ሳይሆን ጥበብ ነው ። https://t.me/https_Aselefya

#موعظة كيف تربي أولادك! ش. ثابت توفيق ابو عشرة 🔹የልጅ አስተዳደግን በተመለከተ ምርጥ  ማንቂያ ነው እስኪ በደንብ እናዳምጠው ትርጉም በራሳችን

🍃ጣፋጭ🍃 ቲ ላ ዋ { وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ } https://t.me/https_Aselefya

በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ! በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ በል እንደጀመርከው በሄድክ
በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ! በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ በል እንደጀመርከው በሄድክበት ቦታ ይቅናክ ይሳካልክ ግብክም ጎል ይምታ ከቶ እንዳታስበው ዳግም እኔ ላይ ጨዋታ .¿ https://t.me/https_Aselefya