uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 557
Obunachilar
-124 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
+230 kun
Postlar arxiv

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 26 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

"ሥርዓትን ከማን ተማርክ?" ሲሉት "ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ። ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል። እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን። እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን። =

🧷ኢላሂ...ችግር ሀዘን ጭንቀታችንን አስወግድልን...ደስታን አጓናፅፈን ልባችን የምትሰፋበትና የምትደሰትበትን" ያ ረብ🤲 https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢላሂ...ችግር ሀዘን ጭንቀታችንን አስወግድልን...ደስታን አጓናፅፈን ልባችን የምትሰፋበትና የምትደሰትበትን" ያ ረብ🤲 https://t.me/https_Aselefya

አሏህን እለምነዋለሁ ይሄን ከሚሉቱ ሰዎች እንዳደርገን። ﴿الْحَمْدُلِلّٰهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ﴾ https://t.me/https_Aselefya

አሏህን እለምነዋለሁ ይሄን ከሚሉቱ ሰዎች እንዳደርገን። ﴿الْحَمْدُلِلّٰهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ﴾ https://t.me/https_Aselefya

ዱዓችን ተቀባይነት ከመኖሩ ምንም ቅሮት የለውም" እኛ ዱዓችንን ኒያችንን እስካጠራንና እርግጠኞች እስከሆን ድረስ። https://t.me/https_Aselefya
ዱዓችን ተቀባይነት ከመኖሩ ምንም ቅሮት የለውም" እኛ ዱዓችንን ኒያችንን እስካጠራንና እርግጠኞች እስከሆን ድረስ። https://t.me/https_Aselefya

የሌሎችን ስቃይ እንደ ራስ ህመም በመቁጠር የጎደለባቸውን ለመሙላት የሚከፈል ዋጋ በህይወት ውስጥ እውነተኛ ደስታን ይፈጥራል። https://t.me/UstazKedirAhmed
የሌሎችን ስቃይ እንደ ራስ ህመም በመቁጠር የጎደለባቸውን ለመሙላት የሚከፈል ዋጋ   በህይወት ውስጥ  እውነተኛ ደስታን ይፈጥራል። https://t.me/UstazKedirAhmed

የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ደርስ ቁጥር 25 የኪታቧ ፒዲኤፍ https://t.me/durusuabihizam/1848 ደርሱን ለመከታተል https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam

•• العِبْرَةُ بِسَلَامَةِ الْعَقِيدَةِ وَالْمَنْهَجِ ❍ قَالَ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ رَمْزَانَ الْهَاجِرِيُّ حَفِظَهُ اللهُ
•• العِبْرَةُ بِسَلَامَةِ الْعَقِيدَةِ وَالْمَنْهَجِ ❍ قَالَ الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ رَمْزَانَ الْهَاجِرِيُّ حَفِظَهُ اللهُ : فَلَا تَغْتَرَّ بِصَاحِبِ كَثْرَةِ الْعِبَادَةِ، وَلَا عِبْرَةَ بِهَا، وَلَا بِالْبُكَاءِ، مَا أَكْثَرَ مَا يَبْكِي الرَّافِضَةُ! يَضْرِبُونَ صُدُورَهُمْ وَيَنُوحُونَ، لَا عِبْرَةَ بِكَثْرَةِ الْبُكَاءِ، وَالتَّزَهُّدِ وَالتَّعَبُّدِ؛ فَلَا عِبْرَةَ بِهَذَا أَبَدًا مَا لَمْ يَكُنْ عَلَى التَّوْحِيدِ وَالسُّنَّةِ. إِذًا : العِبْرَةُ بِسَلَامَةِ الِاعْتِقَادِ وَالْمَنْهَجِ وَالطَّرِيقِ؛ لَا بِكَثْرَةِ التَّعَبُّدِ. 📚 مَتْنُ أَسْبَابِ احْتِوَاءِ الْخَوَارِجِ لِبَعْضِ أَبْنَائِنَا (٣٢) ~

🧷ኡስታዝ ነኝ ደረሳ ነኝ እያሉ ለሚያስቀንሱት" ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ የተባለ ታቢዒይ ነው። ልብስ ለመግዛት የሆነ ሱቅ ይገባል። አንድ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ለባለሱቁ; "ይህ እኮ ዐብዱላህ ቢን
🧷ኡስታዝ ነኝ ደረሳ ነኝ እያሉ ለሚያስቀንሱት"    ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ የተባለ ታቢዒይ ነው። ልብስ ለመግዛት የሆነ ሱቅ ይገባል። አንድ የሚያውቀው ሰው ይመጣና ለባለሱቁ;   "ይህ እኮ ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ ነው: አስተያየት አርገህ ሽጥለት" አለው።   ዐብዱላህ ቢን ሙሐይሪዝ በጣም ተናዶ "የምንገዛው እኮ በገንዘባችን እንጂ በዲናችን አይደለም" ብሎ ሲያየው የነበረው ልብስ ወርውሮ ከሱቁ ወጣ። منقل

🧷በነፃ ወተት የሚጠጣ ሰው ላም ለመግዛት አያስብም" So አንቺም በፈለገው ጊዜ የሚያገኝሽ ከሆነ አንቺን ለማግባት አያስብም። ~
🧷በነፃ ወተት የሚጠጣ ሰው ላም ለመግዛት አያስብም" So አንቺም በፈለገው ጊዜ የሚያገኝሽ ከሆነ አንቺን ለማግባት አያስብም። ~

• ቦታህን ሰዎች ዘንድ አትመልከት! አላህ ዘንድ መቆሚያህን ተመልከት። =

ٰ وَإِيَّاكَ وَالظُّلْمَ مَهْمَا اسْتَطَعْتَ فَظُلْمُ الْعِبَـادِ شَـدِيدُ الْوَخَمْ وَسَـافِرْ بِقَلْبِكَ بَيْنَ الْـوَرَى لِتَبْصُرَ آثَـارَ مَنْ قَـدْ ظَلَمْ

ተጋበዙ...🎧

🧷ውዷ እህቴ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ የምትከለክል ጓደኛ ካለችሽ" መቸም እንዳትተያት አጥብቀሽ ያዣት"🌷 https://t.me/https_Aselefya
🧷ውዷ እህቴ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ የምትከለክል ጓደኛ ካለችሽ" መቸም እንዳትተያት አጥብቀሽ ያዣት"🌷 https://t.me/https_Aselefya

🧷የትኛው ስፍራ የትኛው መሬት እንደሚሻልልን አናውቅም" ሁሌም አላህ የመረጠልን ለእኛ የተሻለው እንደሆነ ግን እርግጠኞች ነን።🌷 https://t.me/https_Aselefya
🧷የትኛው ስፍራ የትኛው መሬት እንደሚሻልልን አናውቅም"  ሁሌም አላህ የመረጠልን ለእኛ የተሻለው እንደሆነ ግን እርግጠኞች ነን።🌷 https://t.me/https_Aselefya