uz
Feedback
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Kanalga Telegram’da o‘tish

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Ko'proq ko'rsatish
1 556
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
+130 kun
Postlar arxiv
🧷ሌሊት የሰዎች ልብ የሚደብቀውን ለመግለጽ የሚመጣ ይመስላል አንዳንድ ልቦች ይተኛሉ ሌሎች ግን በእንቅልፍ እጦት ይደክማሉ እና የሌሊት ጸጥታም ትዝታዎችን ማነሳሳት የምትወድ ይመስላል። https://
🧷ሌሊት የሰዎች ልብ የሚደብቀውን ለመግለጽ የሚመጣ ይመስላል አንዳንድ ልቦች ይተኛሉ ሌሎች ግን በእንቅልፍ እጦት ይደክማሉ እና የሌሊት ጸጥታም ትዝታዎችን ማነሳሳት የምትወድ ይመስላል። https://t.me/https_Aselefya

🔊 قوله تعالى: { إِنَّمَا يَتَقَبَّلُ اللَّهُ مِنَ الْمُتَّقِينَ } أي: من اتقاه في ذلك العمل؛ بأن يكون عملاً صالحاً خالصاً لوجه الله تعالى، وأن يكون موافقاً للسنة. 📚[ مجموع الفتاوى - ابن تيمية ]

Ovozli xabar01:15

﴿وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ﴾ «اللَّه
﴿وَسَارِعُوا إِلَى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ﴾ «اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ» https://t.me/https_Aselefya

🧷🌹አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም ، ልክ እንደዚሁ አንዳድ ሰዎችን ከልባችን ሳልናቸዉ ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና! http
🧷🌹አበባዋን በወረቀት ላይ ሳልኳት ግን ያለ ሽታዋ ዉበቷ ሙሉ አልሆነም ، ልክ እንደዚሁ አንዳድ ሰዎችን  ከልባችን  ሳልናቸዉ ግን ዉበቱ ሙሉ አልሆነም እነሡ ጋ የእኛ አይነት ስሜት የለምና! https://t.me/https_Aselefya

🧷የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል። https://t.me/https_Aselefya
🧷የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል። https://t.me/https_Aselefya

🧷ማሳ ውስጥ ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤ ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች። የተከበረ እንጂ አይተናነስም የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም https:/
🧷ማሳ ውስጥ ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤ ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች። የተከበረ እንጂ አይተናነስም  የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም https://t.me/https_Aselefya

✉️ ይቅርታ በሉልኝ ሲወደኝ ስኮራ ሲቀርበኝ ስርቀው ክብር እየሰጠኝ ደርሼ ስንቀው ሳጠፋ ታግሶ ሳኮርፍም አባብሎ እኔን አስቀድሞ እንዳልሽ ይሁን ብሎ ሁኖልኝ ሳለ አልጋ ስሆንበት ቀጋ ደከመው መሰለኝ
  ✉️ ይቅርታ በሉልኝ ሲወደኝ ስኮራ ሲቀርበኝ ስርቀው ክብር እየሰጠኝ ደርሼ ስንቀው ሳጠፋ ታግሶ ሳኮርፍም አባብሎ እኔን አስቀድሞ እንዳልሽ ይሁን ብሎ             ሁኖልኝ ሳለ አልጋ                ስሆንበት ቀጋ ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል ስልኩንም ሞከርኩኝ አይሰራም ተዘግቷል   እንጃ ውስጤ ሰግቷል ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት አደራ አደራ ይህንን ንገሩት "እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ! አልራቅክ እንደሆነ ልብህ ካልቆረጠ ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል! https://t.me/https_Aselefya

يا خالقَ الروحِ، إنَّ الروحَ متعبةٌ فامنُنْ إلهي على المكلومِ بالفرجِ💧 https://t.me/https_Aselefya
يا خالقَ الروحِ، إنَّ الروحَ متعبةٌ فامنُنْ إلهي على المكلومِ بالفرجِ💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷خروج بعض الناس من حياتك رحمة من الله لا تُدركها إلا مع الوقت የአንዳንድ ሰዎች ከህይወታችን መውጣት ከአሏህ የሆነ እዝነት ነው ይሄንን እውነታ ግን አናውቀውም ከ
🧷خروج بعض الناس من حياتك رحمة من الله لا تُدركها إلا مع الوقت የአንዳንድ ሰዎች ከህይወታችን መውጣት ከአሏህ የሆነ እዝነት ነው ይሄንን እውነታ ግን አናውቀውም ከህይወታችን ወጡ ብለን ልናዝን እንቺላልን ከጊዜ በኋላ ግን እውነቱን እንደርስበታለን። https://t.me/https_Aselefya

ያ……… አላህ!! ምን ዓይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው??    ግጥሙ እውነተኛ ታሪክ ይሁን ድርሰት አላውቅም። አንድ ነገር ግን አውቃለሁ;    ድርሰት ቢሆን እንኳ ደራሲዎች የሚፅፉት ማህበረሰባቸውን ወክለው ነው!!

﴿فَسُبحانَ الله حينَ تُمسونَ وَحينَ تُصبِحونَ﴾ " تأمل كيف يرتبط التسبيح والحمد بالأوقات، وبآفاق الأرض والسماوات؛ حتى يظل القل
﴿فَسُبحانَ الله حينَ تُمسونَ وَحينَ تُصبِحونَ﴾ " تأمل كيف يرتبط التسبيح والحمد بالأوقات، وبآفاق الأرض والسماوات؛ حتى يظل القلب متصلا بالله في كل زمان ومكان" ~

🟡 تأدب يا طـالب العلـم و أتـرك الجــدل ...⁉️ الشيخ عبد الله القصير رحمه اللّه

​"ሚስጥርህን ከሚሰውር፣ ጉድለትህንም ከሚሸፍን፣ መልካምነትህን ከሚያሰራጭ፣ እና መጥፎነትህን ከሚሰውር ሰው በቀር ሌላ አትጓደኝ (ጓደኛ አታድርግ)።" ​"እሱንም ካላገኘህ ራስህን እንጂ ማንም ጋር አ
​"ሚስጥርህን ከሚሰውር፣ ጉድለትህንም ከሚሸፍን፣ መልካምነትህን ከሚያሰራጭ፣ እና መጥፎነትህን ከሚሰውር ሰው በቀር ሌላ አትጓደኝ (ጓደኛ አታድርግ)።"  ​"እሱንም ካላገኘህ ራስህን እንጂ ማንም ጋር አትጓዳኝ።"

ቲላዋ أهل القرآن طاب صباحكم بطاعة الله جعل الله يومكم هذا شاهداً لكم بالخير وميسراً لحفظكم ومراجعتكم ومليئاً بالرحمات والبركات🌷 https://t.me/https_Aselefya

[‏وَمَا ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ بِعَزِيزٍ]
[‏وَمَا ذَٰلِكَ عَلَى اللَّهِ بِعَزِيزٍ]