uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Відкрити в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Показати більше
1 545
Підписники
+324 години
-57 днів
-530 днів
Архів дописів
🧷ሰዎች ቢበድሉሽ ፍትሕሽን ከአሏህ ዘንድ ፈልጊ ቢተዉሽ በአሏህ ተማመኚ" ቢያሳዝኑሽ ሀዘንሽን ለአሏህ አውሪ ምክንያቱም ሰዎች የማያውቁትን የልብሽን ህመም አሏህ ያውቃል። https://t.me/http
🧷ሰዎች ቢበድሉሽ ፍትሕሽን ከአሏህ ዘንድ ፈልጊ ቢተዉሽ በአሏህ ተማመኚ" ቢያሳዝኑሽ ሀዘንሽን ለአሏህ አውሪ ምክንያቱም ሰዎች የማያውቁትን የልብሽን ህመም አሏህ ያውቃል። https://t.me/https_Aselefya

﴿وَلَقَدْ جِئْتُمُونَا فُرَادَىٰ كَمَا خَلَقْنَاكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍ وَتَرَكْتُم مَّا خَوَّلْنَاكُمْ وَرَاءَ ظُهُورِكُمْ ﴾ ال
﴿وَلَقَدْ جِئْتُمُونَا فُرَادَىٰ كَمَا خَلَقْنَاكُمْ أَوَّلَ مَرَّةٍ وَتَرَكْتُم مَّا خَوَّلْنَاكُمْ وَرَاءَ ظُهُورِكُمْ ﴾ الأنعام ٩٤

' ናፍቆት ' 🧷ናፍቆት ማለት ያለፈ ነገር ልብሽን የሚስብበት ያልታየ ክር ነው💧 ወደ አሻራቸው በውስጥሽ ትተው ወደሄዱ ሰዎች በትዝታሽ ውስጥ ወደተሳሉ ቦታዎች"እንዲሁም የጊዜ ሰዓት እጆች በዚያው
'                       ናፍቆት                   ' 🧷ናፍቆት ማለት ያለፈ ነገር ልብሽን የሚስብበት ያልታየ ክር ነው💧 ወደ አሻራቸው በውስጥሽ ትተው ወደሄዱ ሰዎች በትዝታሽ ውስጥ ወደተሳሉ ቦታዎች"እንዲሁም የጊዜ ሰዓት እጆች በዚያው ላይ ቢቆሙ ብለሽ ወደተመኘሻቸው ውብ ጊዜያት ይመልስሻል። ናፍቆት እንደ ባሕር ሞገድ ነው"በድንገት ይመጣል " በምስሎችና በትዝታዎች ያጥለቀልቅሻል"ከዚያም በፈገግታና በእንባ መካከል ይተውሻል" አንዳንድ ጊዜ ናፍቆት በረከት ነው"ምክንያቱም ሊታወስ የሚገባውን ደስታ በሕይወትሽ እንደኖርሽ ያስታውስሻል" አንዳንድ ጊዜ ግን ሕመም ይሆናል፤ ምክንያቱም ዳግመኛ የማይመለሰውን ነገር ያስታውስሻል" ለዛም ነው እንዲህ የሚባለው ናፍቆት ምላስ መናገር ሲያቅተው ልብ የሚናገርበት ቋንቋ ነው" አወ ናፍቆት በአካል ሳይሆን በአእምሮ የምንጎበኘው ቦታ ነው።💧 https://t.me/https_Aselefya

🧷أهم مظاهر البيئة العلمية هو وجود الزملاء المذاكِرين الذين يتّسِمون بـ ١. علو الهمة. ٢. الصدق في الطلب. ٣. الصبر والجديّة. و
🧷أهم مظاهر البيئة العلمية هو وجود الزملاء المذاكِرين الذين يتّسِمون بـ ١. علو الهمة. ٢. الصدق في الطلب. ٣. الصبر والجديّة. وكلما تعدّدت حِلَقُ المذاكرة كان أوسع للبيئة العلمية" ~

👈السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ 📌اَلْيَوْمَ، السَّبْتَ مَسَاءً (بِالتَّوْقِيتِ الإِثْيُوبِيِّ)، ابْتِدَاءً مِن السَّاعَةِ الثَّانِيَةِ لَيْلاً (2:00 مَسَاءً)، سَيُبَثُّ دَرْسٌ مُبَاشَرٌ مِنْ كِتَابِ: «مَنْهَجِ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ» لِلشَّيْخِ مُحَمَّدِ بْنِ جَمِيلٍ زِينُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) فِي هَذِهِ الْمَجْمُوعَةِ. 📖يُلْقِي الدَّرْسَ: الشَّيْخُ أَبَلُ الْحُبَيْبِ (حَفِظَهُ اللَّهُ). 🤲 نَسْأَلُ اللَّهَ لِلْجَمِيعِ التَّوْفِيقَ وَالاسْتِفَادَةَ. 📌ዛሬ ቅዳሜ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዚኑ (ረሒመሁሏህ) ከተዘጋጀው «መንሀጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ ጣኢፈቲል መንሱራህ» ኪታብ ላይ የተዘጋጀው ትምህርት በቀጥታ ስርጭት (Live) በዚህ ግሩፕ ይተላለፋል። https://t.me/sobabilelmesjide/12648 https://t.me/sobabilelmesjide/12648 📚ደርሱን የሚሰጡን ተወዳጁ ሸይኽ አበል ሑበይብ (ሐፊዘሁሏህ) ይሆናሉ። ሁላችሁም በሰዓቱ በመገኘት ከዚህ እጅግ ጠቃሚ ደርስ እንድትጠቀሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!! https://t.me/sobabilelmesjide/12648 https://t.me/sobabilelmesjide/12648

ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ  የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው

﴿ وَهُزِّیۤ إِلَیۡكِ بِجِذۡعِ ٱلنَّخۡلَةِ تُسَـٰقِطۡ عَلَیۡكِ رُطَبࣰا جَنِیࣰّا ﴾ [مريم : ٢٥] لم يتأثر بسقوطه على الأرض رغم نض
﴿ وَهُزِّیۤ إِلَیۡكِ بِجِذۡعِ ٱلنَّخۡلَةِ تُسَـٰقِطۡ عَلَیۡكِ رُطَبࣰا جَنِیࣰّا ﴾ [مريم : ٢٥]
لم يتأثر بسقوطه على الأرض رغم نضجه ولينه! .. هكذا الفرجُ يأتي المكروب غضًا طريًا تطغى حلاوته على مرارة.

🧷አበባዬ ያሸተተሽ ሁሉ ወዶሽ እንዳይመስልሽ ጥሩ መዓዛ ብቻ ሳይሆን እሾህም ይኑርሽ። https://t.me/https_Aselefya
🧷አበባዬ ያሸተተሽ ሁሉ ወዶሽ እንዳይመስልሽ ጥሩ መዓዛ ብቻ ሳይሆን እሾህም ይኑርሽ። https://t.me/https_Aselefya

🧷ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ" «ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ጥራት ይገባውና። مجمـوع ال
🧷ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ" «ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ጥራት ይገባውና። مجمـوع الفتـاوي[14/163] https://t.me/https_Aselefya

🧷ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ" «ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ፤ ጥራት ይገባውና። https:/
🧷ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ" «ዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ አላህን ማወቅ ሲሆን አኺራ ውስጥ ካሉ ነገሮች አስደሳቹ ደግሞ አላህን መመልከት ነው ፤ ጥራት ይገባውና። https://t.me/https_Aselefya مجمـوع الفتـاوي【14/163】

🧷የምትወዷቸውን ሰዎች በመልካም አስተናግዱ በአሏህ እምላለሁ ከመለያየት በኋላ የሚሰማውን ናፍቆት መቋቋም አይቻልም።💧 https://t.me/https_Aselefya

◎ አድስ የኪታብ ደርስ! ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02) (11 ነጥቦች) ​📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» ​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1