Eth-cryptopia
Kanalga Telegram’da o‘tish
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Ko'proq ko'rsatish4 905
Obunachilar
-624 soatlar
-247 kunlar
-2230 kunlar
Postlar arxiv
4 904
🔥W Game
Norway ለመጀመርያ ግዜ በአለም ዋንጫ ተሳትፋ ወደ ጥሎ ማለፍ ተቀላቅላለች🔥
ሴኔጋል ኢራቅን የማሸነፍ ግዴታ ውስጥ ናት ጥሩ ሶስተኛ ሆና ለመጨረስ
4 904
👑Lionel Andres Messi The magic man
ይሄ ሰው ያልተባለው ነገር የለም እግር ኳስ ለክለቡ ሲሆን እና ለሃገሩ የሚያደርገው ነገር አንድ አይደለም ተብሏል የ 1 ክለብ ጥገኛ ተብሏል የተጫዋች ጥገኛ ተብሏል ይሄ ሁሉ ነገር ለሃገሩ አንድም ዋንጫ አለማሳካቱ ነበር ።ከ ጥቂት ግዜ በኋላ በነገሮች ተስፋ ቆርጦ ለሃገሩ እንደማይጫወት አሳወቀ። ሜሲ ውጣልን ያሉ አርጀንቲናውያን ግን መልሰው ፈለጉት ይቅር በለን ብለው ተመልሶ የ ሃገሩን ማልያ ለብሶ ለመጫወት ተስማማ ከዛ በኋላ ያለው ታሪክ ነው።ሜሲ ከ ሃገሩ ልጆች ጋር ከ ኮፓ አሜሪካ ባክ ቱ ባክ አሸናፊ ሆኑ በ ኳታሩ የ አለም ዋንጫም አርጀንቲና ደመቀች ሜሲም የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ ህልሙን አሳካ አርጀንቲናውያን የተራቡትን ነገር በሙሉ መልሰው አገኙት። ከነዚ ስኬቶች በፊት ለሃገርህ ምንም አላደረግክም ሲሉት የነበሩት ሰዎች ሁሉም አዲስ መሸሻ መንገድ ፈልገው ምክንያት ለራሳቸው መስጠት ጀመሩ ፊፋ ሰጠው አሉ በዳኛ ታግዘው አሸነፉ ተባለ የፔናሊቲ ምርኮኛ አሉት ሌባ አሉት 😁ያልተባለው የለም የሚገርመው ነገር ስለሚባለው ነገር መልስ በ አፉ አይሰጥም መልስ የሚሰጠው ሜዳ ላይ ነው።ለ እያንዳንዱ ትችት መልስ ሰጥቷል ለ ሚድያ ለግለሰብ ለ እያንዳንዱ ትችት በ እግሮቹ መልስ ሰጣቸው👌🏽 ጠላቶቹ አሁንም ትችት ላይ ናቸው እሱ ዘና እያለ ነው።
ማንንም በግድ ውደዱት አልልም ሁሉም ሰው በየራሱ እይታ ለራሱ የሚፈልገውን መውደድ መብቱ ነው ግን ከጥላቻ ውጡ ስህተቱን አትፈልጉ ዘና ለማለት ሞክሩ 😊
4 904
😐በዚ አለም ዋንጫ ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር hydration break የሚባል ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው ለተጫዋቾቹ ጥቅም ምናምን ብለው ሙድ ይይዛሉ ደግሞ።
Hydration break❌
Promotion Time✔️
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 904
እናንተ የ ኢራን ዲፌንስ ሃገሯ ላይ ብቻ ነበር የሚመስለኝ እንዴት ነው የሚችሉት ኳስ አላልፍም አለ እኮ የ Debruyne Pass እየመከቱት ነው 🔥
4 904
Last week Saudi Arabia fans chanted, Where is Yamal and he replied I'm here within 11 minutes😂
4 904
➡️Iran በድጋሜ የሆርሙዝ ሰርጥን እንደዘጋች መግለጫ አውጥታለች።ዛሬ ጠዋት እስራኤል በድጋሜ ሌባኖን ላይ አዲስ ጥቃት በማድረጓ ምክንያት ነው ይሄ መግለጫ የወጣው።
➡️ምክትል ፕሬዝዳንት JD Vance ለ Fox news የሰጠው መግለጫ ደግሞ እስካሁን ክፍት እንደሆነ ነው የሚያሳየን ብለዋል።ይሄ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በዚ መስመር ያልፍ የነበረውን ያህል የነዳጅ መጠን በ 24 ሰአት ውስጥ እንዳለፈ እና ይሄ ደግሞ እስካሁን ክፍት እንደሆነ የሚያሳይ ነው የሚል መልስ ነው የተሰጠው።
ብዙ ግራ አጋቢ ነገሮች አሉት ይሄ ነገር ከ ማርኬት ማኒፑሌሽን ያለፈ ነገር ሆኗላ ሁሉም ሃገራት በጥቅም ያለመስማማት ያለ ነው የሚመስለው እስራኤልም ከ ሌባኖን ጦሯን እንደማታስወጣ ደጋግማ ተናግራለች ኢራን ደግሞ ስምምነቱን እንደመጣስ ነው ይሄንን ነገር እየቆጠረቺው ያለው።
