uz
Feedback
Cryptoz

Cryptoz

Kanalga Telegram’da o‘tish

Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Cryptoz analitikasi

Cryptoz (@cryptoz4tf) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 470 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 4 653-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 340-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 470 obunachiga ega bo‘ldi.

06 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -338 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 07 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 470
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-647 kunlar
-33830 kunlar
Postlar arxiv
Cryptoz
14 470
አስቶን ቪላና ማንችስተር ዩናይትድ ከ ጃክሰን ዝውውር እየወጡ ነው። ምክንያቱም ደሞ ዋጋው ተጋኗል ብለው ያስባሉ። ቼልሲም በዚ ደስተኛ ነው😁 ማሬስካ ምንም እንኳን 2 የጨራሽ አጥቂ አማራጭ ቢኖራቸው
አስቶን ቪላና ማንችስተር ዩናይትድ ከ ጃክሰን ዝውውር እየወጡ ነው። ምክንያቱም ደሞ ዋጋው ተጋኗል ብለው ያስባሉ። ቼልሲም በዚ ደስተኛ ነው😁 ማሬስካ ምንም እንኳን 2 የጨራሽ አጥቂ አማራጭ ቢኖራቸውም በጃክሰን ደስተኛ ናቸው 🎙ben jacobs - talk sport

Cryptoz
14 470
🚨‼️እኛ የዜና ቼልሲ አድሚኖች ተከፍተናል ‼️ እኛ አድሚኖች ስለ ቼልሲ የሚወጡትን የትኛውንም ዜና በፍጥነትና በታማኝነት እያደረስናችሁ ነው እናንተ ግን ለምንድነው Reaction እየረገችሁ የማታበ
🚨‼️እኛ የዜና ቼልሲ አድሚኖች ተከፍተናል ‼️ እኛ አድሚኖች ስለ ቼልሲ የሚወጡትን የትኛውንም ዜና በፍጥነትና በታማኝነት እያደረስናችሁ ነው እናንተ ግን ለምንድነው Reaction እየረገችሁ የማታበረታቱን ❤😍🔥😁🙏👍 ቢያንስ React አድርጉልን ይሄን ስላደረገችው ብር አናገኝም እናንተም ስላደረጋችሁ ብር አታጡም ግን እኛን ከዚህ በላይ እንድሰራ አበረታቱን please 🙏🙏  ተስፋ እንድንቆርጥ አታርጉን  🙏 እኛ ለቼልሲ ብለን ነው ከትምህርት ጎን  ከስራ , የሞባይል ካርድ ሞልተን , ጊዜያችንን እየተሻማብን ለናንተ ብለን ይሄ ሁሉ እያረግን REACTION ስናጣ እውነት ያማል 💔💔💔 Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏 Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🚨❌ ቼልሲዎች በአሌክሳንደር ኢሳክ ስምምነት ላይ በንቃት እየሰሩ አይደለም እና ሪፖርቶች ቢወጡም ቼልሲ ለመቀጠል ፍላጎት የላቸውም። ቼልሲዎች በአጥቂዎቻቸው በጣም ደስተኛ ናቸው እና ሙሉ በሙሉ ትኩረ
🚨❌ ቼልሲዎች በአሌክሳንደር ኢሳክ ስምምነት ላይ በንቃት እየሰሩ አይደለም እና ሪፖርቶች ቢወጡም ቼልሲ ለመቀጠል ፍላጎት የላቸውም። ቼልሲዎች በአጥቂዎቻቸው በጣም ደስተኛ ናቸው እና ሙሉ በሙሉ ትኩረታቸውን በ ዣቪ ሲሞንስ እና ጆሬል ሀቶ ስምምነቶች ላይ ነው። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🚨🔵 ቼልሲዎች ማርክ ጊዩን በውሰት ለመስጠት በሮችን እንደከፈቱ ተረድተናል ነገርግን ምንም አይነት የግዢ አማራጭ አይካተትም። ለቼልሲ በግልፅ ቅድሚያ የሚሰጠው በእንግሊዝ ውስጥ ውሰጥ መስጠት ነው ፣ጊዩ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የበለጠ ልምድ እንዲኖረው በእንግሊዝ እንዲጫወት ይፈልጋሉ። 🏴‍♀️ via Fabrizio Romano] SHARE @ET_CHELSEA_FANS SHARE @ET_CHELSEA_FANS

Cryptoz
14 470
ሰበር ከርእስ ውጪ ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል። ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ
ሰበር ከርእስ ውጪ ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል። ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል። በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል። ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል። ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል።😀 @ET_ZENA_CHELSEA @ET_ZENA_CHELSEA

Cryptoz
14 470
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7G2bE5v9S6k0Mzk0

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
ስፖርት NEWS አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱
ስፖርት NEWS አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱

Cryptoz
14 470
ተማሪ ነህ 🤗

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🇩🇪 የካይ ሀቨርዝ አድናቂ ከሆናችሁ ስለ ንጉሱ ምርጥ ምርጥ ዜናዎች ከፈለክ Join የሚለውን ተጫን 👇 https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0 https://t.me/+y535hh_USKs1
🇩🇪 የካይ ሀቨርዝ አድናቂ ከሆናችሁ ስለ ንጉሱ ምርጥ ምርጥ ዜናዎች ከፈለክ Join የሚለውን ተጫን 👇 https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0 https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0

Cryptoz
14 470
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7G2bE5v9S6k0Mzk0

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
📢BAAGHI 4 ተለቀቀ ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇
📢BAAGHI 4 ተለቀቀ ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓

Cryptoz
14 470
ተማሪ ነህ 🤗

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
🚨ጊዜው የዝውውር ነው። ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

Cryptoz
14 470
Repost from N/a
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇 https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8