Cryptoz
前往频道在 Telegram
Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!
显示更多📈 Telegram 频道 Cryptoz 的分析概览
频道 Cryptoz (@cryptoz4tf) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 470 名订阅者,在 体育 类别中位列第 4 653,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 340 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 470 名订阅者。
根据 06 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -338,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to CryptoZ! Dive into the world of cryptocurrency with expert insights, market analysis, and the latest news. Join our community to stay informed and enhance your trading strategies!”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
14 470
订阅者
无数据24 小时
-647 天
-33830 天
帖子存档
14 470
አስቶን ቪላና ማንችስተር ዩናይትድ ከ ጃክሰን ዝውውር እየወጡ ነው። ምክንያቱም ደሞ ዋጋው ተጋኗል ብለው ያስባሉ።
ቼልሲም በዚ ደስተኛ ነው😁 ማሬስካ ምንም እንኳን 2 የጨራሽ አጥቂ አማራጭ ቢኖራቸውም በጃክሰን ደስተኛ ናቸው
🎙ben jacobs - talk sport
14 470
🚨‼️እኛ የዜና ቼልሲ አድሚኖች ተከፍተናል ‼️
እኛ አድሚኖች ስለ ቼልሲ የሚወጡትን የትኛውንም ዜና በፍጥነትና በታማኝነት እያደረስናችሁ ነው እናንተ ግን ለምንድነው Reaction እየረገችሁ የማታበረታቱን
❤😍🔥😁🙏👍 ቢያንስ React አድርጉልን ይሄን ስላደረገችው ብር አናገኝም እናንተም ስላደረጋችሁ ብር አታጡም ግን እኛን ከዚህ በላይ እንድሰራ አበረታቱን please 🙏🙏
ተስፋ እንድንቆርጥ አታርጉን 🙏 እኛ ለቼልሲ ብለን ነው ከትምህርት ጎን ከስራ , የሞባይል ካርድ ሞልተን , ጊዜያችንን እየተሻማብን ለናንተ ብለን ይሄ ሁሉ እያረግን REACTION ስናጣ እውነት ያማል 💔💔💔
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️🙏
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
Share➠ @ET_ZENA_CHELSEA
14 470
🚨❌ ቼልሲዎች በአሌክሳንደር ኢሳክ ስምምነት ላይ በንቃት እየሰሩ አይደለም እና ሪፖርቶች ቢወጡም ቼልሲ ለመቀጠል ፍላጎት የላቸውም።
ቼልሲዎች በአጥቂዎቻቸው በጣም ደስተኛ ናቸው እና ሙሉ በሙሉ ትኩረታቸውን በ ዣቪ ሲሞንስ እና ጆሬል ሀቶ ስምምነቶች ላይ ነው።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🚨🔵 ቼልሲዎች ማርክ ጊዩን በውሰት ለመስጠት በሮችን እንደከፈቱ ተረድተናል ነገርግን ምንም አይነት የግዢ አማራጭ አይካተትም።
ለቼልሲ በግልፅ ቅድሚያ የሚሰጠው በእንግሊዝ ውስጥ ውሰጥ መስጠት ነው ፣ጊዩ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የበለጠ ልምድ እንዲኖረው በእንግሊዝ እንዲጫወት ይፈልጋሉ። 🏴♀️
via Fabrizio Romano]
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
14 470
ሰበር ከርእስ ውጪ
ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል።
ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል።
በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል።
ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል።
ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል።😀
@ET_ZENA_CHELSEA
@ET_ZENA_CHELSEA
14 470
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+7G2bE5v9S6k0Mzk0
14 470
Repost from N/a
ስፖርት NEWS
አሁን እየወጡ ያሉ ትኩስ ትኩስ የፍብሪዚዮ የስፖርት ዜናዎች ይከታተሉ OPEN የምትለዋን ከስር በመንካት ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦት 😱
14 470
Repost from N/a
🇩🇪 የካይ ሀቨርዝ አድናቂ ከሆናችሁ ስለ ንጉሱ ምርጥ ምርጥ ዜናዎች ከፈለክ Join የሚለውን ተጫን 👇
https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0
https://t.me/+y535hh_USKs1NzA0
14 470
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+7G2bE5v9S6k0Mzk0
14 470
Repost from N/a
🚨ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
14 470
Repost from N/a
🚨ጊዜው የዝውውር ነው።
ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
14 470
Repost from N/a
🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ተቀላቀለ! 👇
https://t.me/+IISjDOyy9DM4MTk8
