cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

كن سلفياعلى الجادة

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
4 616
Obunachilar
+18824 soatlar
+1367 kunlar
+13430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

My recording 24.m4a
Hammasini ko'rsatish...
My recording 24.m4a2.81 MB
Repost from N/a
💬👉ሽልማት ያለው ጥያቄ(ቀድመው ለመለሱ ሶስት ሰዎች) 🔋💬🧨 የኢብራሂም ዓለይሂ ሰላም አባት ስማቸው ማን ይባላል ? መልሱን በዚህ @Sunnnahcom አሳውቁኝ https://t.me/sunnahlight8800 https://t.me/sunnahlight8800
Hammasini ko'rsatish...
አቡ አመቲ— ረህማን (አንሷር)

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች የተለያዩ ቂርዓቶች፣ነሲሀዎች፣ሙሀደራዎች ና 4) የተለያዩ ፁሁፎች ፣እንድሁም የአረበኛ ሙሀደራዎች ፣ቂርዓቶች፣በአላህ ፍቃድ የሚለቀቁ ይሆናል። @Sunnnahcom ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

🔋🔋🧨 ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው ህክምና
🔋💬📖ከሸርክና ከቢድዓ  በፀዳ መልኩ  ፡- 🔋🚥 ለሲህር (ለድግምት) 🔋🚥 ለቡዳ (ለአይነናስ) 🔋🚥 ለጅን 🔋🚥 ለአውድቅ(ለሚጥል በሽታ) 🔋🚥 ለዛር  🔋🚥 ለጭንቀትና 🔋🚥 ለስንፈተ ወሲብ 🔋🚥 በህክምና ላልዳነ፦ ራስ ምታት፣ ልብ፣ጨጓራ ፣ኩላሊት... 🔋🚥 ለእንቅልፍ ማጣት 🔋🚥 ለከፍተኛ ፍርሃት ና ቅዠት(ቅብዥር) 🔋🚥  ለአዕምሮ በሽታ 🔋🚥  ለፓራላይዝ 🔋🚥  ለሰውነት እብጠትና 🔋🚥  ለሌሎችም  ተያያዥ በሽታዎች
የተሟላ የቤት ለቤት አገልግሎት እንሰጣለን
የቤት ለቤት አገልግሎት የምንሰጥባቸው  አከባቢዎች
  🔋🔋🚥💬 አዲስ አበባ ከተማና አጠቃላይ ሸገር ሱቲ እንድሁም ቅርብ በሆነ ከተማዎች ለምሳሌ አዳማ ፣ሰንዳፋ ፣ጫጫ ፣ደብረ ብርሀን ፣ቢሾፍቱ ፣ዱከም፣ ሞጆ፣ደብረ ዘይት፣ቡታጂራ፣ወራቤ፣ቅበትና ሌሎችም ቅርብ በሆኑ ከተማዎች አድራሻበአካል መጥተው መታከም ከፈለጉ 👇👇👇
አዲስ አበባ (ፉሪ) ፋሚሊ ሞል {FAMILY MALL} ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ: —⬇️ይደውሉ⬇️ ☎️ስልክ ፦          09 14 71 88 00          09 25 89 15 17           09 10 72 67 84 💬🔋ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካላችሁ በ👉 @Sunnnahcom  ጠቁሙን። 💬👉 ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ JOIN እያላችሁ ገባ ገባ በሉ  ለወዳጅ ዘመዶቻችንም ሼር እናድርገው ኢን ሻ አላህ
የቴሌግራም አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
        👇👇👇 https://t.me/Halalruqafuri8800
የፌስቡክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
        👇👇👇 https://www.facebook.com/groups/487533307120721/permalink/487533343787384/
የዋትስ አፕ አድራሻችንን  ለመቀላቀል ከፈለጉ
          👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/EL1E9nLNB37A3BVhTO8rnT
የቲክቶክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
     👇👇👇 http://tiktok.com/@ansiman6784
Hammasini ko'rsatish...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

Repost from N/a
💬👉 ወንድነት ኩስትርና አይደለም። 💬👉 ወንድነት ሻካራነትና ድምፅ መጎርነን አይደለም። 💬👉 ወንድነት "ወንድ እኮ ነኝ !"ብሎ መፎከርም አይደለም። 💬👉 ወንድነት ሴትን ልጅ መምታት አይደለም። 💬👉 ወንድነት ሴትን ልጅ ማስለቀስ አይደለም ። 💬👉 ወንድነት ሀሳቧን መናቅ በአስተያየቷ መሳቅ አይደለም ። 💬👉ወንድነት በሴት ልጅ ሞራልና ክብር ላይ መረማመድ አይደለም። 🔋🧨💬 አካሏን አትስበር፣ ሞራሏን አታክስም፣ ህልሟን አትቅጭ፣ጊዜዋን አትግደል ...አደራ ተንከባከባት..... 💬💬🧨 በኋላ ታሪኳ አታነውራት፣በቤተሰቦቿ አትውቀሳት፣በትምህርት ደረጃዋ አትናቃት፣በትንሽ ትልቁ አትስደባት ....እሷን በሷነቷ ተቀበላት ለተሰባሪዋ እዘንላት!! https://t.me/sunnahlight8800
Hammasini ko'rsatish...
Abu Ameti–rehman (Ansuar)

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች የተለያዩ ቂርዓቶች፣ነሲሀዎች፣ሙሀደራዎች ና 4) የተለያዩ ፁሁፎች ፣እንድሁም የአረበኛ ሙሀደራዎች ፣ቂርዓቶች፣በአላህ ፍቃድ የሚለቀቁ ይሆናል። @Sunnnahcom ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

08_ኪታቡ_ተውሒድ_ሙሓመድ_አብዱል_ወሃብ.mp31.80 MB
📖💬 ክፍል ሀያ 🔋🧨💬🚥ከድግምትና ከምቀኝነት እንድሁም ከቡዳ (ዓይን) መጠንቀቂያ 🧨💬🚥 አምስተኛው መንገድ፦ ወደ አላህ መዞርና ለእርሱ ጥርት ማድረግ   ውዴታውንና መመለሻውን ነፍሱ በሚያስበው ቦታና በተስፋው ላይ አድርጐታል፡፡ 🔋🧨 አእምሮ በሚስበው ውስጥ ቀስ በቀስ የሚገባ ነገር ይገባል፤ እስከሚሸፍነውና እስከሚሞላው ድረስ ይደርሳል፤ ሙሉ በሙሉ ያስወግዳታል፡፡  
አስተሳሰቡ፣ አመለካከቱና ተስፋው ከአላህ የራቀ ሆነው ይቀራሉ።
🔋🧨 ወደ እርሱ መቅረብ፣ የእርሱን ውዴታ ማግኘት፣ እርሱን ማወሳት፣ ያ በጐ የዋለለትን ተወዳጅ ሙሉ ውዴታን እንደሚወደው ማውሳት ነው፡፡ 💬🧨 ያ ሰውነቱ በውዴታ የተሞላ የሆነና እርሱን ከማውሳት ዞር ማለትን የማይችል የሆነው፤ ነፍሱም እርሱን ከመወደድ ዞር የማትለውን እንደማውሳት ነው፡፡ 💬👉  ነገሩ እንዲህ ከሆነ ነፍሱን የሃሳብ ቤት ማድረግን እንዴት ይወዳል፤ እንዲሁም እርሱን እንዲበቀለውና በእርሱ ላይ እንዲያስተናብር ልቡን ለድንበር አላፊው ምቀኛ እንዴት ያሳምራል!?    💬🧨🚥 ቀልቡ ባዶ የሆነ የአላህ ውዴታና ክብር ያልሰፈነበተና ውዴታውን ያልፈለገ ልብ እንጂ ማንም የማይችለው ነው፡፡ 💬🚥👉 እንደውም እንዲህ አይነት ቅዠት የነካውና ከውጭ በበሩ ያለፈ እንደሆነ የልቡ ጠባቂ ይጠራዋል፡፡ 💈🧨💬  አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ) ስለጠላቱ ኢብሊስ ሲናገር እንዲህ ይላል፡- ﴿قالَ فَبِعِزَّتِكَ لَأُغوِيَنَّهُم أَجمَعينَ۝إِلّا عِبادَكَ مِنهُمُ المُخلَصينَ﴾   ص: ٨٢ - ٨٣   💬👉 “እርሱም አለ በአሸናፊነትህ ይሁንብኝ በመላ አሳስታቸዋለሁ ከእነርሱ ምርጥ የሆኑት ባሮችህ ሲቀር” (ሷድ 82-83) 💬📖👉 በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፡- ﴿إِنَّ عِبادي لَيسَ لَكَ عَلَيهِم سُلطانٌ إِلّا مَنِ اتَّبَعَكَ مِنَ الغاوينَ﴾  الحجر: ٤٢ 💬💬📖👉 “እነሆ ባሮቼ በእነርሱ ላይ ለአንተ ስልጣን የለህም ከጠማሚዎቹ   የተከለህ ሰው ብቻ ሲቀር” (አል ሂጅር 42)
በሌላም አንቀፅ ላይ አላህ እንዲህ ይላል፡-
💬💬👈 ﴿إِنَّهُ لَيسَ لَهُ سُلطانٌ عَلَى الَّذينَ آمَنوا وَعَلى رَبِّهِم يَتَوَكَّلونَ۝إِنَّما سُلطانُهُ عَلَى الَّذينَ يَتَوَلَّونَهُ وَالَّذينَ هُم بِهِ مُشرِكونَ﴾      النحل: ٩٩ - ١٠٠ 💬👇
‹‹እርሱ በእነዚያ ባመኑትና በጌታቸው ላይ በሚጠጉት ላይ ለእርሱ ስልጣን የለውምና፡፡ ስልጣኑ በእነዚያ በሚታዘዙት ላይና በእነዚያም እነርሱ በእርሱ (ምክንያት) አጋሪዎች በኾኑት ላይ ብቻ ነው፡፡›› (አል ነህል 99-1ዐዐ)
 💬👉 አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓለ ) እውነተኛውን ዩሱፍ አስመልክቶ እንዲህ ይላል፡- ﴿وَلَقَد هَمَّت بِهِ وَهَمَّ بِها لَولا أَن رَأى بُرهانَ رَبِّهِ كَذلِكَ لِنَصرِفَ عَنهُ السّوءَ وَالفَحشاءَ إِنَّهُ مِن عِبادِنَا المُخلَصينَ﴾    يوسف: ٢٤ “እንደዚሁ መጥፎ ነገርንና ሀጢአትን ከእርሱ ላይ ልንመልስለት (አስረጃችንን አሳየነው) እርሱ ከተመረጡት ባሮቻችን ነውና፡፡” (ዩሱፍ 24) 💬👉በዚህ ምሽግ ውስጥ የገባ ምንኛ የታደለ ነው፡፡ ወደዚህ ምሽግ የተጠጋና በእርሱ የከለለ ምንም ፍራቻ የለበትም፡፡ ወደ እርሱ የተጠጋ ኪሳራ የለበትም እንዲሁም ጠላቱ ወ እርሱ ለመቅረብ አይከጅልም፡፡ 💬🚥👉 ክፍል ሀያ አንድ ------------------ይቀጥላል 💬🔋ሀሳብ አስተያየት ጥቆማ ካላችሁ በ👉 @Sunnnahcom ጠቁሙን። 💬👉 ሌሎች ትምህርቶችን ለመከታተል ከዚህ በታች ባለው ሊንክ JOIN እያላችሁ ገባ ገባ በሉ ለወዳጅ ዘመዶቻችንም ሼር እናድርገው ኢን ሻ አላህ
የቴሌግራም አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
👇👇👇 https://t.me/Halalruqafuri8800
የፌስቡክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
👇👇👇 https://www.facebook.com/groups/487533307120721/permalink/487533343787384/
የዋትስ አፕ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
👇👇👇 https://chat.whatsapp.com/EL1E9nLNB37A3BVhTO8rnT
የቲክቶክ አድራሻችንን ለመቀላቀል ከፈለጉ
👇👇👇 http://tiktok.com/@ansiman6784
Hammasini ko'rsatish...
ሀላል ሩቂያ(በቁርአንና ሶሂህ ሃዲስ) መንፈሳዊ ህክምና አገልግሎት

ስለ ሲህር(ድግምት)፣ ቡዳ (አይነናስ)ና ጂን በሽታ በአጠቃላይ ሩቃ ሸርኢያ ህክምና ትምህርቶችን የሚያውቁበት እንዲሁም ሌሎች የዲን ጉዳዮችን የሚማሩበት ግሩፕ ነው። °ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት° @Sunnnahcom በ 09 14 71 88 00 09 25 89 15 17 09 10 72 67 84 ይደውሉልን። "ሀላል የሩቂያ(ቁርአን)ህክምና አገልግሎት"

ሱረቱል القصصግብዣ ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ ! ተፈኩር ሴንተር አካዳሚ  https://t.me/TefekurAcademy
Hammasini ko'rsatish...
028.mp320.03 MB
👍 1
❔ ጥያቄ ❓👇 1/ ረሱልﷺ ከኡመቶቸ  70ሺዎቹ ያለምንም  ቅጣትና ጥያቄ ጀነት ይገባሉ ያሏቸው ምን አይነት ሰወች ናቸው?? ከመልሱ ጀርባ የተቀመጠው ሊንክ add በማድረግ ይበልጥ ተጠቃሚ ሁኑ🌾👇
Hammasini ko'rsatish...
ሀ// በማይደግሙ
ለ// የማያስደግሙ
ሐ// በገድ የማያምኑ
መ// በአላህ ብቻ የሚመኩ
ሠ// ሁሉም ትክክለኛ መልስ ናቸው 👍
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.