uz
Feedback
ስኬት Freshman 2019

ስኬት Freshman 2019

Kanalga Telegram’da o‘tish

🙌በ 2019 Freshman ለሆናችሁ የተለያዩ የ Freshman መረጃወችን የምታገኙበት ቦታ ነው🥰

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ስኬት Freshman 2019 analitikasi

ስኬት Freshman 2019 (@siket_freshman_2019) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 20 710 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 9 543-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 669-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 20 710 obunachiga ega bo‘ldi.

04 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 1 090 ga, so‘nggi 24 soatda esa 42 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 25.14% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 12.60% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 5 207 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 610 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 35 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🙌በ 2019 Freshman ለሆናችሁ የተለያዩ የ Freshman መረጃወችን የምታገኙበት ቦታ ነው🥰

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 05 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

20 710
Obunachilar
+4224 soatlar
+7197 kun
+1 09030 kun
Postlar arxiv
ምክር ቢጤ 💡 📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️ 📚 የትኛው ዩኒቨርሲቲ 🏛️ እና ምን አይነት Department 🎓 መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ 🤔። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው💡፤ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ 🎯 በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ 💼 ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ 🔍። ለምሳሌ Website, Mobile apps 📱💻 የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, Computer Science, IT department ያላቸውን 🖥️⚡። 2. ዩኒቨርሲቲው በብዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ 🌟 ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው 👍። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ 🧐። 👨‍🏫 መምህራኖቹ: ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው 💪። 📚 መሠረተ ልማት: ቤተ መጽሐፍት 📖፣ Computer class 🖥️፣ Wi-Fi 📶፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎች 🔬 እና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው ✨። ✅ 3. አቅማችሁን እወቁ ⚖️ እንደ አዲስ አበባ 🏢፣ ባህርዳር 🌊፣ ጎንደር 🏰 ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departmentዎች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ ⚔️። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች 🧠 ከነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ (GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት 📈። ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ 🎯። 📌 ለምሳሌ: Addis Ababa ላይ Software ለመግባት GPA ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል 🏆፤ እንደ Debre Berhan, Dire Dawa 🏙️ የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5 - 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ ✅። ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው ⚠️፤ በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ 🧠💯! 🕊️ ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድርጉ!
🎯ሁላችሁም በመረጋጋት አስቡ በየትኛውም ሁኔታ Freshmanንም ሆነ Remedial እኛ ከጓናችሁ ሆነን እናግዛቹሀለን🙌
📥ስለ Freshman ማንኛውም መረጃ ለማግኘት 👇 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 @Siket_Freshman_2019 📥ስለ Remedial ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት👇 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019 @Remedial_Student_2019

#ሰበር🔥 የአፕትቲዩድ እና ባይሎጂ ፈተና ላይ የእርማት ችግር  መኖሩ የትምህርት  ቤት አመራሮች  እገለጹ ነው በተለይ  00 የሚል ውጤቶች መብራከታቸውን ለሚመለከተው አካል ማመልከታቸውን ገልጸዋል ሚሳጣቸውን ምላሽ በቀጣይ እናቀርባለን ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊

📚 ውዶቼ በ Freshman የትምህርት ቆይታችሁ ሙሉውን አመት 20 ኮርሶችን ነው የምትወስዱት እነዚህን ማለት ነው 👇👇 📌 first semester 1. 📚 Communicative English 1 2. 📚 Geography 3. 📚 physcholgy 4. 📚 Logic And critical Thinking 5. 📚Physical Fitness 6. 📚general physics 7. 📚Economics 8.📚 Maths for natural. 9.📚 Maths for social 📌 second semester ! 10.📚Inclusiveness 11.📚Introduction to Emerging Technology 12. 📚 Anthropology 13.📚 Global trend 14.📚 Civic and moral education 15.📚 General chemistry 16.📚 General biology 17.📚 Entrepreneurship 18.📚 Histroy of ethiopia and horn africa 19. 📚 applied maths one 20.📚 Communicative English 2 🎓 እነዚህ በየዮኒቨርስቲዎቹ ለፍሬሽ ማን ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶች ናቸው ፤ እንደየግቢዎቹ የመጀመርያ እና ሁለተኛ ሴሚስተር የሚሰጡት ይለያያሉ ፤ አንዳንድ ግቢዎች መጀመርያ ሴሚስተር የሚሰጠው ሌሎች ጋር በሁለተኛ ሴሚስተር ይሰጣል ። @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

🙌 ጉዞ ወደ ፍሬሽ ተያይዞ!!! ፈጣሪ አግዞን እዚህ ደርሰናል ከ እንግዲህ በሷችሁን እና ቆሏችሁን አዘጋጁ 😂 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

🏢የትኛው University መግባት ትፈልጋላችሁ❓ የምትገቡበት University የወደፊት እጣ ፈንታችሁ ስለሚወስነው ተጠንቃችሁን መሙላት ይኖርባቹሀል🙌ስለዚህ መግባት ስለምትፈልጉበት University ትክክለኛ መረጃ ከወዲሁ ማጣራት አለባችሁ🔎 👨‍🏫መግባት ስለምትፈልጉበት ዩኒቨርስቲ ማንኛውንም መረጃ🗞፤የሚሰጡት Department፤ 🙌እንዲሁም ስለ ግቢወች አጠቃላይ መረጃ ማወቅ ከፈለጋችሁ⬇️ 🌐ከታች የሁሉንም ግቢወችን ትክክለኛ መረጃ የምታገኙበት Link አስቀምጠንላቹሀል የሁሉም ግቢወችን መገኛ Link ይዘንላችሁ መጠናል👇 ►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►◄►►◄ ◾️1. Addis Ababa University 👉https://t.me/+kjbUC9mv2nYxODg8 ◾️2. Adigrat University 👉https://t.me/+4GFV8NRH4JAzMWJk ◾️3. Ambo University 👉https://t.me/+jEcK2xgQQ8FhNzE0 ◾️4. Arba Minch University 👉https://t.me/+mNAOFz5Vz5oxYTc0 ◾️5. Bahir Dar University 👉https://t.me/+-_fMGYvWHOc3YWE0 ◾️6. Debre Berhan University 👉https://t.me/+E6Tqa0WFtO0zZTU8 ◾️7. Debre Markos University 👉https://t.me/+UPOvCu6ALsozN2E0 ◾️8. Debre Tabor University 👉https://t.me/+KdkRS47kRFhjZDRk ◾️9. Dire Dawa University 👉https://t.me/+sO1z547D1wswYWU0 ◾️10. Gondar University 👉https://t.me/+NiHKfvA4UnthZjA8 ◾️11. Haramaya University 👉https://t.me/+D-9FFizTuCBlMjI0 ◾️12. Hawassa University 👉https://t.me/+HngezzJvYlFlMDE0 ◾️13. Jigjiga University 👉https://t.me/+8FJE3_fpEREwN2U0 ◾️14. Jimma University 👉https://t.me/+OIJG-AE7_mc3YTlk ◾️15. Madda Walabu University 👉https://t.me/+Yw-kvaZoOXBmZTY0 ◾️16. Mekelle University 👉https://t.me/+3dyHYw0FEN5jOWI0 ◾️17. Mizan-Tepi University 👉https://t.me/+sYA3RvoKA1EwMzhk ◾️18. Wollega University 👉https://t.me/+LCVOe_wOENBjZjI0 ◾️19. Wolaita Sodo University 👉https://t.me/+zSWbfZAvYhFkYjRk ◾️20. Wollo University 👉https://t.me/+j41f_PH09G41YTRk ◾️21. Samara University 👉https://t.me/+JfuBF6Aily4zNTU0 ◾️22. Bule Hora University 👉https://t.me/+IkjTSm0HfOUzODI8 ◾️23. Dilla University 👉https://t.me/+fSpTg5TAh2Q2ZWI0 ◾️24. Wolkite University 👉https://t.me/+Q3PD7b9y4us3YzNk ◾️25. Oda Bultum University 👉https://t.me/+xyN4q7vXNlA5MjA0 ◾️26. Selale University 👉https://t.me/+UvkjbHOP6fM5ZGNk ◾️27. Jinka University 👉https://t.me/+pzA1_LFiT741Mzc0 ◾️28. Raya University 👉https://t.me/+YxDuQHDl8xYwMDM0 ◾️29. Gambella University 👉https://t.me/+9b_KR3P9I6plZWY0 ◾️30. Debark University 👉https://t.me/+29V5cn1mAUwxYTA0 ◾️31. Bonga University 👉https://t.me/+1ygI0A5qTfw3NWM0 ◾️32. Dembi Dolo University 👉https://t.me/+J5UCyA7aXlFkNzU8 ◾️33. Injibara University 👉https://t.me/+ImTY-K0wvt1iNmNk ◾️34. Mekdela Amba University 👉https://t.me/+p8duS44URg5mZjc0 ◾️35. Wachama University 👉https://t.me/+BVp5dWldQhFjY2E0 ◾️36. Kebridahar University 👉https://t.me/+BqR6S5p3_5syNDJk ◾️37.Woldiya University 👉https://t.me/+Scr5xZAP6wQ3M2E0 ◾️38.Arsi University 👉https://t.me/+C61c4NrEDVc4MGQ0 ◾️39.Asosa University 👉https://t.me/+3RA18JLZ-5BjYTM0 ◾️40.Axum University 👉https://t.me/+ZybPdhAJDtA4YzU0

ቅሬታን በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው    የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። @Siket_Academy_Official

ቅሬታን በተመለከተ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው    https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። @Siket_Academy_Official

🌟የ 2018 Entrance ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ🎉 🙏ክብር ለፈጣሪ በስተመጨረሻም ያሰባችሁት ተሳክቷል 🤲 🌐በ 2019 ዓ.ም University Freshman ከመ
🌟የ 2018 Entrance ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪወች እንኳን ደስ አላችሁ🎉
🙏ክብር ለፈጣሪ በስተመጨረሻም ያሰባችሁት ተሳክቷል 🤲
🌐በ 2019 ዓ.ም University Freshman ከመቀላቀላችሁ በፊት አስቀድማችሁ👇 1️⃣ ሀገር ድጋሚ ከማስተካከላችሁ በፊት ስለሁሉም ዩኒቨርስቲወች ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት፤ 2️⃣በሁሉም ግቢወች ስለሚሰጡ እያንዳንዱ ኮርሶችን መረጃ ለማግኘት፤ 3️⃣ባጠቃላይ ስለ Freshman ትምህርት የተለያዩ መረጃወችን እናደርሳቹሀለን🙌 📥Join Our Channel👇 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

#ትኩረት ⭕️እንደዚህ Disqualified or 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ፤ ምንም አትጨናነቁ። @Siket_Academy_Official
#ትኩረት ⭕️እንደዚህ Disqualified or 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ፤ ምንም አትጨናነቁ። @Siket_Academy_Official

🙌 ስንጓጓለት የነበረው ውጤታችን 2 ስዓት ቀረው😍 Connection ስለሚጨናነቅ አልሰራላችሁ ካለ ከታች ባለው Username የ አድሜሽን ኮድ እና ስማችሁን ላኩልን እናይላችኋለን @sosi2388 @Mom12_23 @Kkido12 @Bibi232 @Sana58281 @En_tra18 @BiBi721 @Orbi_15

" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የ
+1
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- - በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et - ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram - አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገ
+1
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል። ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል። እኛም ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamily @tikvahethiopia

🙌ባለፉት አመታት ውጤት ከመለቀቁ  ከሰአታት በፊት ትምህርት ሚንስቴር ያሳውቅ ነበር 🌐የሚታዩባቸው አማራጮችንም ቀድሞ ያሳውቅ ነበር በዚህ አመት ግን እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም 🙌ስለዚህ አሁንም ቀድመው ሳያሳውቁ  ምንም ነገር አይለቀቅም 🙅‍♂️ማለት ነው። 🛌አሁን ደግሞ ለሊት ነው መቼም አሁን ተነስተው ቀድመው አያሳውቁንም🤷‍♀️ ይህ ማለት ዛሬ ለሊት አይለቀቅም ብለን እናስባለን🙌 📣ደግሞ ቀድሞ ባየ አይደለም እኮ የሚታለፈው🙌  ነገ ረጂም ቀን ነው የሚሆነው  አሁን ተረጋግታችሁ ተኙ🙏 📥ለትክክለኛ እና ፈጣን መረጃ Join👇 @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official @Siket_Academy_Official

🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣 🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤ 🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን 🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏 ✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤ 🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name  እናስቀምጥላቹሀለን  ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል

🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣 🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤ 🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን 🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏 ✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤ 🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name  እናስቀምጥላቹሀለን  ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል

🥰ውድ ቤተሰቦች እስካሁን ውጤት አልተለቀቀም😣 🕰ዛሬ ከምሽቱ 6 ሰአት በኋላ ይለቀቃል ብለን እናስባለን፤ 🙌ዛሬ መተኛት የለም 😳 ወዲያውኑ እንደተለቀቀ እኛ ተከታትለን እናሳውቃቹሀለን 🤲ፈጣሪ ካለ ለሁላችሁም ያለምንም ችግር መልካም ውጤት ይሆንላቹሀል🙏 ✅ነገር ግን ምናልባት እንደባለፈው አመት የ ውጤት ስህተት መኖሩ ስለማይቀር ቅድሚያ እንዲታይ በፍጥነት ቅሬታ ማስገባት ቢኖርባችሁ እና እናንተ ማስገባትም ሆነ መሄድ ካልቻላችሁ አታስቡ እኛ ከነገ ጠዋትዐጀምረን ትምህርት ሚንስቴር ድረስ በመሄድ ቅሬታችሁን በ Onlineንም ሆነ በአካል እናስገባላቹሀለን፤ 🚨ወዲያውኑ እንደተለቀቀ ቅሬታችሁን በአካል የሚያስገቡላችሁን ስልክ እና የ ቴሌግራም Users Name  እናስቀምጥላቹሀለን  ያለምንም ሀሳብያለምንም ክፍያ በነፃ ያደርሱላቹሀል 🙌ማንኛውም ቅሬታ የሚያስገቡላችሁን ተማሪወች ለማግኘት ከቴች ባለው Link Request መላክ ትችላላችሁ👇

ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀ
ለ2019 የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ተማሪዎች ቅበላ እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አረጋግጠዋል። ይሁን እንጂ በ2019 ዓ.ም ወደ ሪሚዲያል ፕሮግራም የሚገቡ ተማሪዎች እንደቀደሙት ዓመታት ብዙ እንደማይሆን ገልፀዋል። "ዘንድሮ ካለፉት ዓመታት ውጤት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ተማሪ ቁጥር ወደ ዩኒቨርሲቲ ያለፈ በመሆኑ የምንቀበለው የሪሚዲያል ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ምን ያህል ተማሪ ወደ ፕሮግራሙ ይገባል የሚለው ግን አጠቃላይ የውጤቱ ሥራ ከተጠናቀቀ በኋላ የመቁረጫ ነጥቡ ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል ብለዋል። @Entrance_Exam_Result_Group @Entrance_Exam_Result_Group @Entrance_Exam_Result_Group

|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወደ ፈተና ማዕከል ከመግባት ጋር በተያያዘ የዲሲፕሊን ችግር የተገኘባቸው 265 ተማሪዎች ከፈተናው
|| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወደ ፈተና ማዕከል ከመግባት ጋር በተያያዘ የዲሲፕሊን ችግር የተገኘባቸው 265 ተማሪዎች ከፈተናው እንዲባረሩ ተደርጓል። ከኮምፒውተር ፈተና አሰጣጡ ጋር በተያያዘ Irregularities ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙ ተማሪዎችም አሉ። ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው ከወሰዱ 18.37% ተማሪዎች አልፈዋል፤ በወረቀት ከተፈተኑት ውስጥ 4.2% አልፈዋል። ዘንድሮ በኦንላይን ፈተናው የወሰዱ ተማሪዎች በአጠቃላይ 60 በመቶ አካባቢ ነበር። በሚቀጥለው ዓመት ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ዕቅድ ይዘናል። @tikvahuniversity

#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር
#National_Exam_Result የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦ ተፈጥር ሳይንስ ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ) ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ) ማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት @Entrance_Exam_Result_Group @Entrance_Exam_Result_Group @Entrance_Exam_Result_Group

#National_Exam_Result | የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እ
#National_Exam_Result | የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን። @tikvahuniversity