uz
Feedback
Nowi Fx

Nowi Fx

Kanalga Telegram’da o‘tish

Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Nowi Fx analitikasi

Nowi Fx (@ebs_crypto) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 640 obunachidan iborat bo'lib, Kriptovalyutalar toifasida 9 138-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 864-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 640 obunachiga ega bo‘ldi.

20 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -541 ga, so‘nggi 24 soatda esa -12 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 2.65% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 309 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
Nowi FX FREE SIGNAL AND MENTORSHIP

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 21 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Kriptovalyutalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 640
Obunachilar
-1224 soatlar
-1277 kunlar
-54130 kunlar
Postlar arxiv
Nowi Fx
11 632
#Bitcoin ለ13 አመታት ምንም ሳይነካ የቆየ የቢትኮይን💎 Wallet በዚህ ሳምንት Activate ተደረገ። Wallet ውስጥ 150 BTC አለው። ይህ ማለት በአሁኑ ዋጋ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላ
#Bitcoin ለ13 አመታት ምንም ሳይነካ የቆየ የቢትኮይን💎 Wallet በዚህ ሳምንት Activate ተደረገ። Wallet ውስጥ 150 BTC አለው። ይህ ማለት በአሁኑ ዋጋ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ ነው።🤯 @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🪙 Major Daily combo 🫴 Reward: 5k Major 🫴 Date: october 17, 2024 @ebs_crypto✅@ebs_crypto✅
🪙 Major Daily combo     🫴 Reward: 5k Major     🫴 Date: october 17, 2024     @ebs_crypto@ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🪙 Major Daily combo 🫴 Reward: 5k Major 🫴 Date: october 17, 2024 @Ethio_Crypto_365✅ @Ethio_Crypto_365✅
🪙 Major Daily combo     🫴 Reward: 5k Major     🫴 Date: october 17, 2024     @Ethio_Crypto_365@Ethio_Crypto_365

Nowi Fx
11 632
BLUM New YouTube Code 🎥 ▶️ ShardingExplained : BLUMTASTIC ▶️ HowtotradePerps : CRYPTOFAN @ebs_crypto @ebs_crypto
BLUM New YouTube Code 🎥 ▶️ ShardingExplained : BLUMTASTIC ▶️ HowtotradePerps : CRYPTOFAN @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
ስለ Binance አንዳንድ አስደናቂ ነገሮችን ልንገራቹ። ⚫Binance የተመሰረተው Changpeng Zhao በተባለ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ የሶፍትዌር ፕሮግራመር ነው። ⚫Binance በ201
ስለ Binance አንዳንድ አስደናቂ ነገሮችን ልንገራቹ። ⚫Binance የተመሰረተው Changpeng Zhao በተባለ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ  የሶፍትዌር ፕሮግራመር ነው። ⚫Binance በ2017 የተፈጠረ ሲሆን አሁን 200 million ተጠቃሚ አለው። አሁን ድፍን 7 አመት ሞልቶታል። ⚫Binance ዋና መቀመጫውን ቻይና አድርጎ የተመሰረተ ሲሆን ቻይና ክሪፕቶን ስላገደች ወደ ጃፓን አዘዋውሮ ሲሰራ ቢቆይም ከጃፓንም ለቆ አሁን ላይ የትኛውም የአለም ክፍል ዋና መቀመጫ የለውም። ⚫Binance ከአለማችን አንደኛ crypto መገበያያ platform ለመሆን አመታት ወይም ብዙ ወራት አልወሰደበትም። ይህም በ165 ቀናት ውስጥ የአለማችን አንደኛው crypto exchange platform መሆን የቻለ ብቸኛው exchange ነው። ⚫Binance በአንድ second ውስጥ 2.58 million የuser transaction ቢያስተናግድም። በአስገራሚ ፍጥነት የገንዘብ ዝውውሮችን ማድረግ ያስችለናል። ⚫የBinance customers support 1 ደቂቃ ሳይሞላ የጠየቃችኋቸውን መልስ ይሰጣሉ። ⚫አንድ crypto currency binance ላይ list ሲደረግ ከምታስቡት በላይ ዋጋው እንዲጨምር ያደርገዋል። ✍️የBinance account አላችሁ? ያለው 👍 @ebs_crypto @ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
🔔የMemefi Airdrop criteria (NB: የ Memefi team Admin የሆነው Gungner Discord ላይ የፖሰተው መረጃ ነው #Notofficial ) ✔️85% of MEMEFI suppl
🔔የMemefi Airdrop criteria (NB: የ Memefi team Admin የሆነው Gungner Discord ላይ የፖሰተው መረጃ ነው #Notofficial ) ✔️85% of MEMEFI supply የሚሰጠው ለ Memefi Telegram ተጠቃሚዋች ሲሆን የሚከተለዉን ላሟሉ ነው፦ 💡ዋና Airdrop Criteria፦ -🔖 Coin መጠን -🔖የሁሉም ግዢዎች ጠቅላላ ያወጣችሁት ዋጋ -🔖ለ Airdrop ብቁ ለመሆን minimum የ Coin መጠን ይኖራል ተብሏል (ትንሽ ይሆናል ግን መጠኑ አልተገለጸም)። 🔩Bonus Criteria: -➕የ Transaction ብዛት -➕MemeFi Premium -➕Campaigns እነዚህ መመዘኛዎች ልክ እንደ CATS የተጠቃሚውን ነጥብ ለመጨመር የተወሰኑ ብዜቶች ይኖራቸዋል። ✨5% of MEMEFI supply የሚሰጠው የ Memefi Web3 Task ላሟሉ ነው፦ 🔩ዋና Criteria፦ ✔️Testnet points ✔️Mainnet Points ✔️Testnet Festival NFTs ለገዙ(እነዚ እኛን አይመለከትም በWeb ለሰሩት ነው) 💭Source: Moderators of Memefi on discord. Redirect Web: https://mirror.xyz/.com

Nowi Fx
11 632
photo content
+6

Nowi Fx
11 632
ሽልማቱ ለ10 ሰዎች ተደርጓል። ቀድመው የፃፉ 10 ሰዎች ከታች ስማችሁ ተፅፏል። @Musabluesforever @Khalidu345

Nowi Fx
11 632
ጀምሩ እዚሁ ላይ ኢዲት በፍጹም አይቻልም

Nowi Fx
11 632
ነገ በትልቁ ሽልማት ይኖረናል ለዛሬ ግን ለ6 ሰዎች 50 ብር ለእያንዳንዳቸው እንሸልማለን። መስፈርቱ ቀድመው ebs crypto ብለው በኮሜንት ሴክሽን ለፃፉ ሰዎች ይሆናል።

Nowi Fx
11 632
እሺ 50 ብር ለእያንዳንዱ 6 ሰዎች ይሁን ወይስ ለ3 ሰዎች 100 ብር ለእያንዳንዳቸው ? በእናንተ ምርጫ ይሁን

Nowi Fx
11 632
ለአሁኑ 300 ብር የሞባይል ካርድ ለ3 ሰዎች እንሸልማለን። ዝግጁ ናችሁ?

Nowi Fx
11 632
ለአሁኑ 300 ብር የሞባይል ካርድ ለ3 ሰዎች እንልካለን ከታች ደስ ያላችሁ ኮሜንት ፃፉ

Nowi Fx
11 632
ለአሁኑ 300 ብር የሞባይል ካርድ ለ3 ሰዎች እንልካለን ከታች ደስ ያላችሁ ኮሜንት ፃፉ

Nowi Fx
11 632
ለነገ የአንድ ሺ ብር ሽልማየት አዘጋጅተናል። ነገ ማታ አንድ ሰዓት ሲል ለሁለት ሰዎች ለ3 ሰዎች 300 ብር እንዲሁም ለአንድ ሰው የ100 ብር ሽልማት የምንሸልም ይሆናል። @ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
ክቡራት እና ክቡራን ከዛሬ ጀምሮ በዚሁ ቻናል ስለ ክሪፕቶ እና ኤርድሮፕ እንወያያለን ፣ እንደ ቤተሰብ እንተጋገዛለን ፣እንዲሁም በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን እናዘጋጃለን። ማንኛውም አይነት ጥያቄ ሲኖርም በዚሁ ቻናል የምንመልስ ይሆናል። @ebs_crypto

Nowi Fx
11 632
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇

Nowi Fx
11 632
ተከታታይ ፊልም በትርጉም ከፈለጉ ይቀላቀሉ ።
ተከታታይ ፊልም በትርጉም ከፈለጉ ይቀላቀሉ ።

Nowi Fx
11 632
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል ይቀላቀሉ!!👇
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና  የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል ይቀላቀሉ!!👇

Nowi Fx
11 632
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል ይቀላቀሉ!!👇
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና  የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል ይቀላቀሉ!!👇