9 999
المشتركون
-1324 ساعات
-827 أيام
-37030 أيام
أرشيف المشاركات
9 999
#Bitcoin
ለ13 አመታት ምንም ሳይነካ የቆየ የቢትኮይን💎 Wallet በዚህ ሳምንት Activate ተደረገ። Wallet ውስጥ 150 BTC አለው። ይህ ማለት በአሁኑ ዋጋ ከ1.2 ቢሊየን ብር በላይ ነው።🤯
@ebs_crypto✅ @ebs_crypto✅
9 999
🪙 Major Daily combo
🫴 Reward: 5k Major
🫴 Date: october 17, 2024
@Ethio_Crypto_365✅
@Ethio_Crypto_365✅
9 999
BLUM New YouTube Code 🎥
▶️ ShardingExplained :
BLUMTASTIC
▶️ HowtotradePerps : CRYPTOFAN
@ebs_crypto @ebs_crypto9 999
ስለ Binance አንዳንድ አስደናቂ ነገሮችን ልንገራቹ።
⚫Binance የተመሰረተው Changpeng Zhao በተባለ ትውልደ ቻይናዊ በዜግነት ካናዳዊ የሶፍትዌር ፕሮግራመር ነው።
⚫Binance በ2017 የተፈጠረ ሲሆን አሁን 200 million ተጠቃሚ አለው። አሁን ድፍን 7 አመት ሞልቶታል።
⚫Binance ዋና መቀመጫውን ቻይና አድርጎ የተመሰረተ ሲሆን ቻይና ክሪፕቶን ስላገደች ወደ ጃፓን አዘዋውሮ ሲሰራ ቢቆይም ከጃፓንም ለቆ አሁን ላይ የትኛውም የአለም ክፍል ዋና መቀመጫ የለውም።
⚫Binance ከአለማችን አንደኛ crypto መገበያያ platform ለመሆን አመታት ወይም ብዙ ወራት አልወሰደበትም። ይህም በ165 ቀናት ውስጥ የአለማችን አንደኛው crypto exchange platform መሆን የቻለ ብቸኛው exchange ነው።
⚫Binance በአንድ second ውስጥ 2.58 million የuser transaction ቢያስተናግድም። በአስገራሚ ፍጥነት የገንዘብ ዝውውሮችን ማድረግ ያስችለናል።
⚫የBinance customers support 1 ደቂቃ ሳይሞላ የጠየቃችኋቸውን መልስ ይሰጣሉ።
⚫አንድ crypto currency binance ላይ list ሲደረግ ከምታስቡት በላይ ዋጋው እንዲጨምር ያደርገዋል።
✍️የBinance account አላችሁ?
ያለው 👍
@ebs_crypto @ebs_crypto
9 999
🔔የMemefi Airdrop criteria
(NB: የ Memefi team Admin የሆነው Gungner Discord ላይ የፖሰተው መረጃ ነው #Notofficial )
✔️85% of MEMEFI supply የሚሰጠው ለ Memefi Telegram ተጠቃሚዋች ሲሆን የሚከተለዉን ላሟሉ ነው፦
💡ዋና Airdrop Criteria፦
-🔖
የ Coin መጠን
-🔖የሁሉም ግዢዎች ጠቅላላ ያወጣችሁት ዋጋ
-🔖ለ Airdrop ብቁ ለመሆን minimum የ Coin መጠን ይኖራል ተብሏል (ትንሽ ይሆናል ግን መጠኑ አልተገለጸም)።
🔩Bonus Criteria:
-➕የ Transaction ብዛት
-➕MemeFi Premium
-➕Campaigns
እነዚህ መመዘኛዎች ልክ እንደ CATS የተጠቃሚውን ነጥብ ለመጨመር የተወሰኑ ብዜቶች ይኖራቸዋል።
✨5% of MEMEFI supply የሚሰጠው የ Memefi Web3 Task ላሟሉ ነው፦
🔩ዋና Criteria፦
✔️Testnet points
✔️Mainnet Points
✔️Testnet Festival NFTs ለገዙ(እነዚ እኛን አይመለከትም በWeb ለሰሩት ነው)
💭Source: Moderators of Memefi on discord.
Redirect Web: https://mirror.xyz/.com9 999
ነገ በትልቁ ሽልማት ይኖረናል ለዛሬ ግን ለ6 ሰዎች 50 ብር ለእያንዳንዳቸው እንሸልማለን።
መስፈርቱ ቀድመው ebs crypto ብለው በኮሜንት ሴክሽን ለፃፉ ሰዎች ይሆናል።
9 999
ለነገ የአንድ ሺ ብር ሽልማየት አዘጋጅተናል። ነገ ማታ አንድ ሰዓት ሲል ለሁለት ሰዎች ለ3 ሰዎች 300 ብር እንዲሁም ለአንድ ሰው የ100 ብር ሽልማት የምንሸልም ይሆናል።
@ebs_crypto
9 999
ክቡራት እና ክቡራን ከዛሬ ጀምሮ በዚሁ ቻናል ስለ ክሪፕቶ እና ኤርድሮፕ እንወያያለን ፣ እንደ ቤተሰብ እንተጋገዛለን ፣እንዲሁም በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን እናዘጋጃለን።
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ሲኖርም በዚሁ ቻናል የምንመልስ ይሆናል።
@ebs_crypto
9 999
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇
9 999
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል ይቀላቀሉ!!👇
9 999
የእንግሊዘኛ ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አድርገው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ የእንግሊዘኛ እና የትርጉም ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል ይቀላቀሉ!!👇
