cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

👉በኔ እ𝕪ታ..🤓

ሴናዬ ነኝ...ቻናሌን ተቀላቀሉ🤓 ግጥም ለኔ ትንፋሽ ነው! ልክ ንፁ አየር ሰላምን እንደሚቸረን! እናም ከግጥም ውስጥ... ንፁ ቃል ንፁ ስሜት ንፁ ሀሳብ ታገኛለህ ንፁነት የግጥም ቀለሙ ነው። እንደኔ ንፃትን የማያሳይ ግጥም ግጥም ነው ብዬ አላምንም ። ጥበብን በኔ እይታ እናሳድጋት😍 Please sher and join🙏🙏🙏 @Senayeee @Scat_Johny join . Sher . comment

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
533
Obunachilar
+224 soatlar
+167 kunlar
+3530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Repost from N/a
Hammasini ko'rsatish...
𝕘𝕚ጥም በ 𝕕𝙖ና𝙮𝙩

.Hey✌️ .Here you can get some of my poem .I will Add more✍️🗣️ .Enjoy your self and .Also your friends😉👩‍❤‍💋‍👨👪 @Nafqi4.......Owner✍️🗣️

.......................................ሴናዬ✍️ ስልሽ ጠላሻለው ፍቅር አለ ጀርባው ድንጋይ እራስ ስልሽ አበባ ነው ኋላው ከጥላቻው ቀንበር ዳር ዳሩ ከዛገው ሳር ታጉሮበታል ልቤ ላንቺ ቦታው ይወድሻል ብልሽ አታምኚም አውቃለው አትመኚኝ እንጂ እውነት ወድሻለው.!                የሴቷ ልጅ
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
❤️❤️❤️❤️ ✍✍✍✍✍✍✍ Nati
Hammasini ko'rsatish...
laziness 2.m4a1.17 MB
ብትፈቅድም...ባትፈቅድም... ከአይኖቼ ከራክ ቀናት ተቆጠሩ በፍቅርህ ከወደኩ ወራት ተቀመሩ ግን አንተ ምስኪኑ ይህንን አልሰማክ ከአይኖቼ ተረድተህ የልቤን አላወክ ሌት ተቀን እንደ ማስብህ አንተ መች ተረዳክ ታቃለህ ግን ለዚህ ያበቃኝ አይኖቼ ሲያማትሩ እያየከኝ ስጠጋህ በእፁብ ማንነትህ ቀረብከኝ እና ከዚ በላይ አንተን ለማፍቀር ምን ምክንያት ላግኝ ቀስ ብለህ ቀርበክ ንፁህ ማንነትህን በልቤ ዘራከው ከቃላት በላይ ድንቅ የሆነውን ፍቅርክን አየው እንዲህ ልዩ አድርጎ የሰራክ ምን ያህል ጠቢብ ነው ፈጣሪክ ግን ደግሞ ይህንን አታውቅም አንተ ግን ይህንን አትረዳም ከአይኖቼ ስትርቅ ልቤ እንደሚሸበር ድምፅህን ካልሰማው እንባ እንደምቋጥር እንዴትስ ላስረዳህ በየትስ ልንገር የሳቅህ ለዛ በጆሮዬ ሲያቃጭል የአይኖችህ ጥራት በአይኔ እንደሚያማትር የጥርሶችህ ንጣት ላየህ ደስታን እንደሚጭር የሀሳብ ቀናነት ልብን እንደሚሰውር እንዴትስ ላስረዳህ ከየትስ ልንገር አትገባኝ ነገር ለክብርህ አልሆንም ሚገባህን ትተህ ወደታች አትወርድም ብቻ ይህን ተረዳ ብትፈቅድም ባትፈቅድም በዚ አለም ካለ ካየዋቸው ወንዶች አንተን አላወዳድርም 😴😐 ✍🏻.ቤቲ
Hammasini ko'rsatish...
👍 2🥰 2
[{{እኔ አንቺን ስጠብቅ}}] ...............................ዮሐንስ.✍️ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንት ሰው ነጎደ በሽተኛው ድኖ፣ጤነኛው አበደ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንቶቹ አለፉ መጥፎው ደግ ሲሆን፣ደጎች ሆኑ ክፉ አንቺን እየጠበኩ፣ፀሀይ ጠልቃ ወጣች ግማሿ ጨረቃም ፣ይሀው ሙሉ ሆነች አንቺን እየጠበኩ ፣የተወለደው ልጅ ይሀው አሁን ጃጅቶ፣ወድቋል በሰዎች እጅ አንቺን እየጠበኩ...... ስንት ሰው ነገስ፡ ስንቱስ ሰው ረከሰ፡ ስንቶች መተው ሄዱ፡ ስንቶች ተዋለዱ፡ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ሴጣን ፃድቅ ሆነ አሳም ዋና ትቶ፣መብረርን ተካነ እኔ አንቺን ስጠብቅ፣የአዋፍ ዘር ሁሉ እንቁላልን ረስተው፣ከመሬት በቀሉ እንቺን እየጠበኩ... ድንጋዮች አወሩ ዝሆንን ለማሰር ድሮችም አበሩ በቅሎም ልጅ ወለደች ቀጭኔም አጠረች እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንት ነገር አየው አንቺኑ እያሰብኩ፣ስጠብቅሽ ቆየው እኔ አንቺን ስጠብቅ፣ስንቱ ሞቶ አረፈ አንቺኑ እያሰብኩ፣ይህ ግጥም ተፃፈ ✍️.¥oሐንስ #ነፃ_ስሜቶቾ ነሸጣ @Scat_Johny 𝖏𝖔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━
Hammasini ko'rsatish...
👏 4👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
የሮማን ዘሪሁን ግጥሞች

እርሶ ከፈለጉ ማስታወቂያ ስራወችን በፈለጉት መልኩ የሙዚቃ ግጥሞች ማንኛዉንም ግጥም በተመጣጣኝ ዋጋ ማሰራት ይችላሉ ከናተ የሚጠበቀዉ በዚ አካዉንት ማናገር ብቻ ነዉ 👇👇👇👇 @Gtm11111111 👇👇👇👇👇👇 ቻናሉ ከተመቻችሁ ሼር ማረጎን አይርሱ t.me/RominaYabatua

...............................ሴናዬ✍️ ምኞትሽን አትመኚው ቃላትሽን አታባክኚው ስሜትሽን እንዳሰሚው እራስሽን አታሞኚው     ሳትችይ እችላለው      ላትሆኚ እሆናለው     ላታደርጊ አደርጋለው      አትበይኝ ለማይሆነው ባይሆን በይኝ ስለሆነው የሆነው ነው የሚሆነው የሴቷ ልጅ
Hammasini ko'rsatish...