cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር ቢን ሙሓመድ ቻናል

📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር ቢን ሙሓመድ:- 🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች 🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው። 🌐https://t.me/ustaz_abu_sufyan_muktar

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
336
Obunachilar
-224 soatlar
-37 kunlar
-1130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
📮📮 እንዳያመልጣችሁ 📮📮 🚧 ሙሀደራው እንደቀጠለ ነው 🚧 🚨🌙 አስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች 🌙🚨 💥 በሚል ርዕስ ማንም ሊያመልጠው ማይገባ አሁን በቀጥታ ስርጭት እየተላለፈ ያለ ሙሓደራ ‼️ 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ፋሪስ ቢን ዐብደላህ አላህ ይጠብቀው። 👇ሙሓደራውን ለማዳመጥ👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🎙 በታላቁ ሸይኽ አቡ ሀምዛ ሀሰን አሱማሊ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️       [የመገቢያ ንግግር] 🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው። 💐 ልዩ በቀጥታ ስርጭት አየተላለፈ ያለ የሙሀደራ ፕሮግራም። 🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel። 🚧ቶሎ     🚧ገባ         🚧በሉና             🚧አዳምጡ ‼️ 👇 ሙሓደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስቸኳይ ከመግሪብ-ዒሻ ባለው ሰዓት ⤵️ ✓ የአላህ ፍቃድ ሆኖ...👇 🎤 በዛሬው ዕለት ታላቁ ሸይኽ አቡ ሀምዛ አል-ሰማሊ እና 🎤 ሸይኻችን አቡ ዐብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ ... 🕌 ወደ ሱና መስጃድ በማቅናት,መስጂዳችንን በሙሓደራ ለማድመቅ ብቅ ይላሉ። «فالحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات» ❗️,መገኘት የቻለ በጊዜ ተገኝቶ እንዲሳተፍ  ... 📡 መገኘት ያልቻለ ደግሞ, በሱና መስጂድ ቻናል በቀጥታ ስርጭት እንዲከታተል ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን❗️ 📲 የሱና መስጂድ ቻናል ለማግኘት↴↴↴ 🔗 t.me/mesjidalsunnah 🔗 t.me/mesjidalsunnah 🔗 t.me/mesjidalsunnah
Hammasini ko'rsatish...
          የዘር ማቅ አንለብስም!           ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ ዘር እና ቋንቋ መልክ መቅላት መጥቆር ከኢስላም መርህ መራቅ ካልሆነ መደንቆር ከፍ አይል  አያሳንስ አይበቃም ለመንቆር በዘር መውቀሱን፥ ነቢ ሲጠየፉት   እንዲሆን ማሳያ አቡ ዘርን አሉት፥ ኢነከ _ምርዑን      ፊከ ጃሒልያ ይገማል ይሸታል  ይቺን ነገር  ተዏት ዝር ድርሽ አትበል   ከሱኒዮች ህይወት     የሱ ዘር ተጠቅሞ የኔ ዘር ተገፋ   አንድ ሱኒይ ሰው ይህን ቃል ሲተፋ ከግማትም ግም ነው እንዴት ሚከረፋ የሰው ልጅ ዘር አለው አልወደቀም ከዛፍ መርጦ አልተወለደም ከዚህ ካለ አለፍ     ዘሩን እየጠራህ ማሸማቀቅ እረፍ የዛሬው ዘረኛ   ከድሮው ሚከፋው ዘረኛ እያለ ነው የዘር-ዛር የሚተፋው      ሲሸነፉ ግዜ   ሀሳብ ለመጠምዘዝ _ የምን ቂልነት ነው  የዘር ካርድ መምዘዝ     ዛሬ ከዳረገህ ለክፋት ለነገር አባቴ አደም ነው ቅድም አያቴ አፈር ልብሴን እያጠብኩኝ አልፈልግም መሽተት ሽቶ እየተቀባው አልፈልግም መግማት ላንተም ይሸተኛል አይደል ልገባበት በል  ይመችህ እዛው  ካለህበት በረት ማን ምን እንደሆን ሳናቅ አመታት ነጉደናል አቀበት ቁልቁለት አንድ ሆነን አልፈናል ከአምና እንሻል እንጂ  ዘንድሮ አንብስም ትተነው መተናል  ኃላ አንመለስም ኢስላም ይበቃናል የዘር ማቅ አንለብስም! ✍ ሸምስ ነኝ ከምስራቅ ↪️ T.me/ibnmuzemil
Hammasini ko'rsatish...
💥 ወንድማማችነት እና ሱና 🤝 📮 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ ዩሱፍ ሀቢብ ቢን ሰዒድ አላህ ይጠብቀው። በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ🤌 ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/Adamaselefy?livestream=f847dd6ae730c713c1
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ሀሙስ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 رياض الصالحين للإمام النووي رحمة الله عليه. 📚 የ ኢማሙነወዊ የሪያዱ አስ-ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን ለመከታተል 👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/5344 💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️ @mesjid_Al_sunnahbot
Hammasini ko'rsatish...
‏مستند من مختار محمدعلي
Hammasini ko'rsatish...
01:54
Video unavailableShow in Telegram
🕋 ሀጅ ወንጀልን ያጥባል! 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/13616
Hammasini ko'rsatish...
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕሮብ ከመግሪብ ሰላት በኋላ የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 رياض الصالحين للإمام النووي رحمة الله عليه. 📚 የ ኢማሙነወዊ የሪያዱ አስ-ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ።። 🎙️️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው። 👇👇 ደርሱን ለመከታተል 👇👇 📎 https://t.me/mesjidalsunnah?livestream 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚 🔗 https://t.me/mesjidalsunnah/5344 💬 ሀሳብ ለምስጠት ⤵️⤵️⤵️ @mesjid_Al_sunnahbot
Hammasini ko'rsatish...