cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መንሀጁ ሰለፍያ የሡኒዮች ቻናል📚

መንሀጅ ሰለፍያ የልባሞች መንገድ ናት ይህቻናል በአላሁ ሱብሀነሁ ተአላ ፍቃድ የሡና ኡዝታዞች ሙሀዴራ እና የተለያዩ የሠለፍያ ዳአዋወች ይለቀቅበታል https://t.me/MenHaju_aslfya https://t.me/MenHaju_aslfya

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 073
Obunachilar
+124 soatlar
+107 kunlar
+13630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✅ አታስቢ! 🌹ከአላህ ጋር መልካም ግንኙነት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያሰብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ አይችልም ። ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ ሽይኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-   አላህን አጥብቀህ ብትይዝ በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱክ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መወጫ ያደርግልህ ነበር  /كتاب المصارعة.9
Hammasini ko'rsatish...
በችግርአልቄ አካሌቢከሳ ሞፈሩን ታጥቄ ባልሆንም አንበሳ ሀድያዬ እኮነች የኑሮዬ ካሳ ሲከፋኝ የምታፅናናኝ የእድገቴ መከታ ርጋታን ምትሰጠኝ መንገደን ለክታ ሀያቴ እኮነች የፍቅሬ ጠብታ ቃላትንም አጣሁ አንችን የሚተካ ቆሜ ቀርቻለሁ እንደው በትረካ ስምሽ በላይ ነግሶሰማይ እስኪነካ ኮፒ ነው
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ከአንተ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አዉቃለሁ ነገር ግን የወድኩህ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነዉ አለች ልባሟ ሴት።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
ከአንተ የበለጡ ቆንጆዎች እንዳሉ አዉቃለሁ ነገር ግን የወድኩህ በአይኔ ሳይሆን በልቤ ነዉ አለች ልባሟ ሴት።
Hammasini ko'rsatish...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ

« النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ❝የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።❞ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓ @Ass_selefyaa_bot

ጀግናዬ እውነትን ተደግፎ የወደቀ የለምና ሁሌም እውነትን ምርኩዝህ አድርገህ ያዝ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዞር ዞር ስል አገኘኋት እና አመጣሀኋት መቼም ይች ንግግር ሀቅ ናት አይደል ቅመሞችዬ📚🌺 ደህና እዴሩልኝ🌺🌺🌺🌺🌺➾📚ስተኙ አዝካሩ ኖም እንዳረሱ ➾📚 መልካም ለይል
Hammasini ko'rsatish...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
የሚወደድ ሰው እና ዋጋ ያለው ሰው                  መሆን ልዩነት አለው። ብዙ ሰዎች ሊወዱህ ይችላሉ                ግን ብዙዎቹ ዋጋ አይሰጡህም:: ስለዚህ ዋጋ ያለው ሰው ሁን!!!!
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ በሜካፖ ተለቅልቅሽ በጠባብ ልብስ ተወጥረሽ ሚዲያ ላይ አደባባይ እየወጣሽ ለወንሞች ፊትና የሆንሽ እህቴ ሆይ ነገ አላህ ፊት ስትቀርቢ መልስሺን አዘገጂ ሂጃባችን ኒቃባችን የኢማናችን ጌጥ ነው ፨........✍️𝑖𝑠 أم هِبةالله.......
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ያኡኽቲ በስልክሽ ጎዳይ ላይ ኢተቂላህ!! አላህ የቅርብ የሩቅ ተመልካች የልብን አዋቂ የድብቅን ተመልካች ነዉ ምንም ከሰዉ ብትደበቂ ከጌታሽ ግን ልትደበቂ አትቺይም :: ስልክሽ የአላህ ኒእማ ነዉ ነገ አላህ በሰጠሽ ኒእማ ይጠይቅሻል ሀላልን መልካምን እንጂ ሀራምን አትሸምቺበት➾?
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.