👨🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩🏫
Curiosity Chronicles! ይህ የእውቀት መንደር ነው፤ በዚህ ቻናል ውስጥ ➥ነገሮች ወይም እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ ➥ የታዋቂ ሰዎች አስተማሪ የህይወት ታሪኮች ➥ ሳይንሳዊ እውነታዎችና ዜናዎች ➥ ጥያቄና መልሶች...ወዘተ ይቀርባሉ ¶የሚም ቻናላችን 👉 @CC_Memes 🏅ለማስታወቂያ 👉 @Curiosity_Chronicles_Bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 👨🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩🏫 analitikasi
👨🏫 CC - የእውቀት መንደር 👩🏫 (@curiosity_chronicles) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 18 914 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 10 482-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 826-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 18 914 obunachiga ega bo‘ldi.
02 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -389 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 11.73% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 2.91% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 2 221 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 551 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 47 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“Curiosity Chronicles! ይህ የእውቀት መንደር ነው፤ በዚህ ቻናል ውስጥ
➥ነገሮች ወይም እቃዎች እንዴት እንደሚሰሩ
➥ የታዋቂ ሰዎች አስተማሪ የህይወት ታሪኮች
➥ ሳይንሳዊ እውነታዎችና ዜናዎች
➥ ጥያቄና መልሶች...ወዘተ ይቀርባሉ
¶የሚም ቻናላችን 👉 @CC_Memes
🏅ለማስታወቂያ 👉 @Curiosity_Chronicles_Bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | 0 | |||
| 02 Sentabr | 0 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
| 2 | 🎓 ለስኮላርሺፕ እያመለከቱ ነው? የEnglish Proficiency Test ያሳስብዎታል?
እንግዲያውስ ትክክለኛውን ቦታ አግኝተዋል! 🎯
🌟 Duolingo English Test (DET) ይምረጡ ። ለምን?
💰 ከIELTS እና TOEFL ጋር ሲነፃፀር በእጅጉ ርካሽ ነው።
📝 ከIELTS እና TOEFL ጋር ሲነፃፀር በጣም ቀላል ነው።
🏠 ከቤትዎ ሆነው ሚፈተኑት።
🎁 3 ነፃ የሙከራ እድሎች አሉ።
🌍 በብዙ ዩኒቨርሲቲዎችና ተቋማት ተቀባይነት አለው ።
🚀 ለምን DET Support ይምረጡ?
🔗 ልዩ እና ጠቃሚ የመረጃ ሊንኮች
📚 በአጭር ጊዜ ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ የተረጋገጡ ስትራቴጂዎች
🎯 እንደፍላጎትዎና እንደደረጃዎ የሚዘጋጅ ልዩ የጥናት እቅድ
👥 ተመሳሳይ ዓላማ ካላቸው ተማሪዎች ጋር የሚያገናኝ ማህበረሰብ
📩 ታዲያ ምን እየጠበቁ ነው?
ስለ DET Support ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በTelegram ያግኙን፦
@Beexousia | 1 024 |
| 3 | በ Instagram ላይ ብዙ ላይክ በማግኘት record የያዙ 3 ምስሎች በተርታ(እነዚን ሶስት ምሎች የሚበልጥ ላይክ የገኘ የለም):
1) ሜሲ ከ አርጀንቲና የቡድን አጋሮቹ ጋር የአለም ዋንጫ ሲያነሳ.................. 74.6M like
2) የሪከርዷ እንቁላል ............. 60.5M likes
3) ሜሲ አልጋው ላይ ከአለም ዋንጫው ጋር ተኝቶ................... 53.4M likes
dominating everywhere??🧐
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 2 421 |
| 4 | ስለ ኳስ ተጫዋቾች ካነሳን አይቀር የአለማችን ምርት ግብ አስቆጣሪ ነው ተብሎ የሚወራለት ሮናልዶ የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ላይ ካገባቸው ጎሎች ይልቅ በ አስገድዶ መድፈር የተጠረጠረው ይበልጣል።
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 2 664 |
| 5 | ስለሜሲ ከተነሳ አይቀር አንድ አስገራሚ እውነታ👀 | 2 270 |
| 6 | የታላቁ የእግርኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ወላጅ አባት የዕረፍት ዜናቸው ተሰምቷል💔🕊
በግል ህይወቱም በሜዳ ውስጥም ለሌሎች ተምሳሌት የሆነ ሰው ስለሰጡን እናመሰግናለን 🐐
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 2 211 |
| 7 | ወንዶች እንደአሟሟታችሁ አይነት ከሞታችሁ በኋላ የብልት መቆም ሊያጋጥም ይችላል። ሁናቴው angel lust የሚባል ሲሆን cerebellum ላይ ወይም አከርካሪ ላይ ከባድ trauma የነበረ እንደሆነ ይሄ involuntary response በድኑ ላይ ሊከሰት ይችላል👀
SHARE @Curiosity_Chronicles
JOIN @CC_Memes | 1 871 |
| 8 | Matn yo'q... | 2 260 |
| 9 | በሰላም ሀገር ተምሮ ለመመለስ የወጣ ልጅ ምንም ባላጠፋው ጥፋት በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ማየት የእውነትም ልብን ይሰብራል። ይሄን ልጅ በግል አውቀዋለሁኝ፣ ትምህርቱ ላይ ካለው ብቃት በተጨማሪ በጣም ፀባይኛና ለብዙ ልጆች ምሳሌ መሆን የሚችል ልጅ ነው። እባካችሁ አይተን ዝም አንበል፣ የሚገባውን ህይወት እንመልስለት🙏
ኮፒ ለማድረግ እንዲመቻችሁ
1000348860538
0911398024 / 0931534451 | 2 815 |
| 10 | Matn yo'q... | 2 410 |
| 11 | ይህ መረጃ የተገኘው ከ forbes list ነው። እንደምታዩት ሼኩ ከሮናልዶ በጣም ይበልጣሉ
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 2 690 |
| 12 | ይህ መረጃ የተገኘው ከ forbes list ሲሆን። ከሮናልዶ ሼኩ በጣም ይበልጣሉ
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 1 |
| 13 | Did yall know ??
ግማሽ ኢትዮጵያዊው Sheikh Mohammed Al Amoudi ከታዋቂው አትሌት Cristiano ronaldo 7-8 እጥፍ በላይ ሀብታም ነው።
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 2 884 |
| 14 | Matn yo'q... | 2 820 |
| 15 | Matn yo'q... | 2 780 |
| 16 | ከዚህ ፖስት በኋላ ባሉት 3 ቀናት ብቻ ኤለን መስክ የአለም ሁለተኛው ሰው በጠቅላላ ካፈራው በላይ ሀብት አፍርቷል
$1.4 trillion
ላለው..... | 3 057 |
| 17 | በነገራችን ላይ ልክ በዚህ ቀን ባለፈው አመት የኤለን መስክ ጠቅላላ ሀብት ከ 450 ቢልየን ዶላር በታች ነበር። በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ከ 2-4 ያሉት ባለሃብቶችን ጠቅላላ ሀብትን የሚስተካከል ሀብት ያፈራው | 3 468 |
| 18 | የአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ለቁጥር አንድ ሀብታሙ ኤለን መስክ ከሚቀርበው በላይ እናንተ ለአለማችን ሁለተኛው ሀብታም ከእጥፍ በላይ ቅርብ ናችሁ!
ዳይ ወደስራ💪
SHARE @Curiosity_Chronicles
JOIN @CC_Memes | 3 355 |
| 19 | Matn yo'q... | 3 144 |
| 20 | የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በብዙ ሀገራት ላይ የሚተገበር ድርጊት/አምልኮ እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ??
መወያያ ቻናላችንን ይቀላቀሉ @akquot
SHARE @curiosity_chronicles
JOIN @cc_memes | 3 550 |
