cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በክርስቶስ

በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው ዮሐንስ ወንጌል 3፥36

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
764
Obunachilar
+124 soatlar
-17 kunlar
-1330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ትልቁ የትህትና ጥግ እግር ማጠቡ ሳይሆን መስቀል ላይ መንጠልጠሉ ነው @jjjeesuuss
1270Loading...
02
Media files
1650Loading...
03
የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት እንረዳዋለን? ሐዋርያው እግዚአብሔር ለእኛ ፍቅር እንዳለው፣ ይህም ፍቅሩ በልጁ በኢየሱስ ሞት እንደተገለጠ ጽፏል፦ “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” (ሮሜ 5፥8) እኛም ይህን አምነን፣ "እግዚአብሔር ይወደናል" እንላለን። ለመሆኑ፣ "እግዚአብሔር ይወደናል" ስንል ምን እያልን ነው? የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት እንረዳዋለን? የተወሰኑ እይታዎችን ላስቀምጥና ጥያቄውን ለሁላችንም እተወዋለሁ! አእመረ አሸብር፣ ፍቅር የሚለውን ቃል እንዲህ ይተረጉማል፦ "አፈቀረ ወደደ፣ ተቀበለ፣ አከበረ፣ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ማፍቀር፣ መውደድ፣ መቀበል እና ማክበር ማለት ነው።" (1) በዚህ አተረጓጎም፣ "የእግዚአብሔር መውደድ" መቀበል እና ማክበር ተብሏል። "እግዚአብሔር ይወደናል" ስንል፣ "ተቀብሎናል፣ አክብሮናል"  እያልን ነው? ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ደግሞ "ፍቅር ማለት ውዴታ፣ የልብ አንድነት፣ ስምምነት፣ ረቂቅ መጣበቅ፣ የአሳብና የአእምሮ ሙጫ" (2) ማለት ነው ይላሉ። በዚህ አፈታት፣ እግዚአብሔር ይወደናል ማለት ከእኛ ጋር "አንድ ሆነ፤ ተስማማ" ማለት ነው? ቶማስ አኳይነስ "የእግዚአብሔር ፍቅር ማለት የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነው። እግዚአብሔር አንድን ሰው አፈቀረ ማለት፣ ለዚያ ሰው መልካም አሰበ ማለት ነው። እግዚአብሔር ዓለምን ይወዳል ስንል፣ ለዓለም መልካም ያስባል ማለታችን ነው" (3) ይላል። በዚህ መሰረት፣ "እግዚአብሔር ይወደናል" ማለት ለእኛ መልካም ያስባል ማለት ነው? እኛ፣ አንድን ሰው "ወደድን" ስንል ምን እያልን ነው? ፍቅር፣ በእኛ መዝገበ ቃላት ያለው ትርጉም ምንድን ነው? የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት እንረዳዋለን? ይህን ስታብላሉት ዋሉ፤ እደሩ! ምንጮች፦ 1 (አእመረ አሸብር፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ 1) 2 (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፤ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፣ ወመዝገበ ቃላት፤ 731) 3  (ዓለማየሁ ሽመሎ፤ የእከይና የስቃይ ጣጣ፤  228) @jjjeesuuss
1901Loading...
04
@jjjeesuuss
2261Loading...
05
የመንፈሳዊ ብስለት ማረጋገጫው ምን ያህል ንፁህ መሆንህ ሳይሆን የሃጢያተኛነትህ ግንዛቤ ነው። ያ ግንዛቤ ለጸጋ በር ይከፍታል። ፊሊፕ ብሮክስ @jjjeesuuss
1831Loading...
06
#5ቱ_የዘውድ_ዓይነቶች፡- #የጽድቅ_አክሊል ይህ እንደ ጢሞቴዎስ የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ለሚወዱት ሁሉ አክሊል ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን ለሚጠባበቁ እና ለሚጠባበቁት አክሊል. #የማይበሰብስ_አክሊል የማይጠፋ አክሊል ሰውነታቸውን ላስገዙ ሰዎች አክሊል ነው; ሰውነታቸውን በተግሣጽ; - ራስን በመግዛት ላቆዩት. #የሕይወት_አክሊል የሕይወት አክሊል መገፈትን፣ ፈተናንና ስደትን በትዕግስት ለታገሡ ሰዎች አክሊል ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት ስደትን እስከ ሞት ድረስ በጀግንነት ለሚጋፈጡ ሰዎች ነው። #የክብር_አክሊል መንጋውን ለሚጠብቅ ሁሉ የክብር አክሊል ነው; - መጋቢዎቹ፣ ሐዋርያት፣ ነቢያት፣ ወንጌላውያን፣ አስተማሪዎች፣ አገልጋዮች እና ሁሉም ታላቁን ተልእኮ የሚፈጽሙ ናቸው። #የደስታ_አክሊል ለቅዱሳን ሁሉ አክሊል ነው; እያንዳንዱ የዳነ ሰው። መዳን በእምነት በጸጋ ብቻ ነው። በመንግሥተ ሰማያት ከአንድ በላይ ዓይነት አክሊሎች የሚኖራቸው ሰዎች አሉ። የእርስዎ ዘውዶች የትኞቹ ናቸው? @jjjeesuuss
1852Loading...
07
❤#ወንጌል = #Gospel❤ ============================ ✍️ወንጌል የሚለው ቃል (ከላቲን evangelium / ኢቫንጄሊየም, ከጥንት የግሪክ ቃል εὐαγγέλιον / ኧውጄሊዮን (ዮአንጄልኦን) = አስደሳች መልዕክት፣ የምስራች ፣ መልካም ዜና ከሚለው የተገኘ ቃል ነው። Greek: εὐαγγέλιον Transliteration: euangélion Pronunciation: yoo-ang-ghel'-ee-on 📌ወንጌል ማለት፦ ================= ✍️ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ አስደሳች መልዕክት ፣ መልካም ዜና መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የተስፋ፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን፣እና የዘላለም ሕይወትን የሚያውጅ መልካም የምስራች ነው። 📌ወንጌል ስለማን ነው???? ================= ✍️ልናስተውለው የሚገባን ነገር፦ 👉ወንጌል ባለጠግነትም ድሀ መሆንም አይደለም 👉ወንጌል ልሳንም ጥምቀትም አይደለም 👉ወንጌል ከሰው ልጆች ተግባር ጋር የሚገናኝ አይደለም ❤ወንጌል ነገር ሳይሆን #ማንነት ነው እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1:3-4 ጌታ ኢየሱስ ስለ ሀጥያታችን እና ስለበደላችን መሞቱን እና እኛን በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ለማድረግ መነሳቱን የሚያውጅ ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ የእግዚአብሔር የማዳን ሀይል ነው። ሮሜ 4፡24-25 ሮሜ 1 (Romans) 3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1 (Romans) 16፤ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። 📌የወንጌል ዋነኛው መልዕክት ====================== ✍️የእግዚአብሔርን የማይለዋወጥ ፍቅር ለሀጥያተኞች የሚያውጅ እና በክርስቶስ የቤዛነት ስራ ሰዎች ከ እግዚአብሔር ቁጣ እንዲተርፉ፤ እና የዘላለምን ሕይወት በነጻ በእምነት እንዲቀበሉ ኃጢአት የሚያስከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ማለትም ከሁሉ የከፋውን ሞትን ለመሻር ክርስቶስ ከ ድንግል ማርያም በድንግልና ተወልዶ ሰው ሆኖ መሞቱን፣ መቀበሩን፣ ከሙታን መካከል መነሣቱን የሚናገር መልካም የምስራች ነው። ( ሐዋ13:28-40,ሐዋ13:38-41፣ ሮሜ.3:21-28፣ 1ቆሮ.15:3-4)። ✍️ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው ወንጌል በመስቀል ላይ የተከናወነ አስደናቂ የድኅነት ስራ ነው፣ “መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ..” (1ቆሮ.15፡1-4)። የክርስቶስ ሞት እና ትንሳዔ የወንጌል ማዕከል ነው። 📌ወንጌል ለማን ይሰበክ?? ======================= ✍️ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሚታወጅ መስቀል ላይ የተሰራ የእግዚአብሔር የማዳን ሀይል ነው።ሮሜ 1:16 ማቴዎስ 28 (Matthew) 19-20፤ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው…” (1ጢሞ.1፡15)። ✍️ወንጌል ሰዎች ከኃጢአታቸው ንስሃ በመግባት የበደላቸውን ስርየት እንዲቀበሉ ይናገራል፣ “..በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከ ኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል” (ሉቃ.24:47) ። ✍️ሀጥያተኛ የሆነው የሰው ልጅ በመስቀል ላይ በተሰራው የክርስቶስ የማዳን ሥራ በማመን ዘላለሙን በነጻ ማሳመር ይችላል። ✍️ዮሐንስ 3 (John) 14-15፤ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። “በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው” (ዮሐ.3:36)። በኃጢአት ምክንያት ከሚመጣ የዘላለምም ፍርድ ያመልጣል፣ “በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም..”(ዮሐ.3፡18)። ዮሐ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ✍️ወንጌል አደራ እንጂ እንጀራ አይደለም!!!
1563Loading...
08
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”   — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
1460Loading...
09
♥ የዘላለም ሕይወት aiṓnios zōḗ ♥ ይህ በአዲስ ኪዳን በብዛት የተጠቀሰው ህይወት. በግሪኩ. #ZOE # Greek: ζωή Transliteration: zōḗ የመለኮት ሕይወት ማለት ነው። #የመለኮት ሕይወት በክርስቶስ ለሚያምኑት ሁሉ በፀጋው የሆነ እና የሚበዛ ነው ዮሐ 10፡10 ይህ *ZOE* የመለኮት ሕይወት ♦ #ያልተፈጠረ ♦ #መፋጠር , መጥራት የሚችል ♦ #የማይጠፋ,የማይበላሽ ♦ #ዘላለማዊ ነው 1ጴጥ 1:4, 1ጴጥ 1፡23 ✝ በዮሀንስ ወንጌል ላይ እንደዚ የሚል ቃል እናገኛለን። " ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት #ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:6) ✅ ኢየሱስ እርሱ ራሱ ሕይወት እንደሆነ ተናግሯል።የዘላለም ሕይወት ፍለጋ ወደ ሌላ ቦታ ወይም ሰው መሔድ የለብንም።የዘላለም ሕይወት ራሱ ኢየሱስ ብቻ ነው። ✏️ የዘላለም ሕይወት የዛሬ 2000 አመት በዚች ምድር ላይ 33 አመት የኖረ ነው።ይህንን የዘላለም ሕይወት ታይቷል፥ ሲናገር ተሰምቷል፥ ተዳሷል። " ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው #የነበረውንና #የሰማነውን በዓይኖቻችንም #ያየነውን #የተመለከትነውንም እጆቻችንም #የዳሰሱትን እናወራለን፤" (1ዮሐ 1:1) ✝♥ ይህ በመጀመሪያ ከአብ ዘንድ የነበረ የዘላለም ሕይወት የዛሬ 2000 አመት ተገልጧል። " #ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ #ከአብ ዘንድ #የነበረውንም ለእኛም #የተገለጠውን #የዘላለምን_ሕይወት እናወራላችኋለን፤" (1ዮሐ 1:2) ✏️እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወትን #በነፃ #ሰጥቶናል።ይህ ሕይወት ያለው ደግሞ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ወስጥ ነው።እኛ ደግሞ ኢየሱስ ስላለን የዘላለም ሕይወት አለን ማለት ነው። እግዚአብሔርም #የዘላለምን_ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም #ሕይወት #በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። #ልጁ_ያለው_ሕይወት_አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።(1 ዩሐ 5 ፡11-12) ✏️ የዘላለም ሕይወት ደግሞ የሚገኘው ሕግን በመጠበቅ፥አስራት በአግባቡ በመክፈል፥ በፆም ፥ መልካም ስራ በመስራት አይደለም። የዘላለም ሕይወት ያገኘነው ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችን በፀጋ ብቻ እና ብቻ ነው። " #የዘላለም_ሕይወት_እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ #በእግዚአብሔር_ልጅ_ስም_ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።" (1ዮሐ 5፡13) 💯 ስለዚህ በመፅሐፍ ቅዱስ የዘላለም ሕይወት የሆነ ነገር(something) ሳይሆን ማንነት ( Someone) ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። " የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ነው። #እርሱ_እውነተኛ_አምላክና_የዘላለም_ሕይወት ነው።" (1ዮሐ 5:20) ♦ስለዚህ በብዙ ሐይማኖቶች እንደሚታመነው ✏️የዘላለም ሕይወት ማለት ዝም ብሎ ያለማቋረጥ መኖር፥መኖር፥መኖር .....ማለት አይደለም። ✏️ የዘላለም ሕይወት ወደፊት የሚመጣ ወይም ወደ ፊት የምናገኘው ነገር አይደለም። ✏️ የዘላለም ሕይወት የሆነ ማንነት ነው።እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን አሜን።
1571Loading...
10
⚓️👑 #አውራ_ፍቅር 👑⚓️ -------------------------------------- ከመታወቅ በሚያልፈው        በመውደዱ ተወድጄ አለው ቤቱ        በአውራ ፍቅሩ ተረትቼ የእርሱስ ፍቅር                ልኬት የለሽ                ወረት አልባ ለወገሩት ለሰቀሉት ለተፉበት                 የሚያነባ። የጠሉትን ከጠላቸው የሚናጠቅ ለአላወቁት የሚዋደቅ ንፁ ደሙን እስከማፍሰስ ነፍሱን ለሞት እስከመስጠት                       እንዲያው ሚወድ ሰው ከናቀው ከተጠላው በህግ በወግ ከጎደፈው                       ዘንድ የሚዛመድ ያላወቁት እስኪያውቁት የማያምኑት እስኪያምኑት ያልዳኑበት እስኪድኑ                  ስለሁሉም የታገሰ ዮናሶችን ከተርሴስ የኤማሆሶቹን ከመንገድ ጴጥሮሶችን ከታንኳቸው                    የመለሰ። #አውራ_ፍቅር የማይናድ                 በዘመናት ሁሉ የጸና በፍቅር እጦት የጎበጠን                 እንደመላው የሚያቀና። @jjjeesuuss
1632Loading...
11
እጠራዋለሁ ስሙን ""✟ኢየሱስ✟"" 🗣🗣🗣🗣🤍❤️🤍🗣🗣🗣🗣 @jjjeesuuss
1180Loading...
12
#እሁድ_ሐኑክ (❼) 📌 በመንፈስ ቅዱስ እና በእሳት መጠመቅ 📖 ማቴዎስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ …እርሱ #በመንፈስ_ቅዱስ #በእሳትም ያጠምቃችኋል፤¹² መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ #እሳት ያቃጥለዋል። ✍️ እዚጋ እንድንረደው የተፈለገው ነገር ከብዙ አይነት ጥምቀቶች መካከል የሚገኙትን፣ ከላይ #መጥምቁ_ዮሐንስ ስለ ተናገራቸው የጥምቀት አይነቶች ነው ። ሁለቱም፣ ማለትም #በመንፈስ_ቅዱስ መጠመቅና #በእሳት መጠመቅ ይለያያል። ✍️ #በመንፈስ_ቅዱስ መጠመቅ የሚጠመቀው  ስንዴው(ክርስቲያን) ብቻ ነው ። #በእሳት የሚጠመቀው ገለባው(ክርስቲያን ያልሆነ) ነው። 🗣️ ክርስቲያን ስንል አንድ ወገን [ጴንጤ] ብቻ ማለት አይደለም የክርስቶስ ተከታዮችን በሙሉ ነው(ሐዋ፥11፥26)።                  ❤️መልካም ሳምንት❤️
1490Loading...
13
ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ ⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ ¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ደቀመዝሙር ጌታውን የሚመስል ማለት ነው የጌታውን ፈለግ የሚከተል ጌታው እንዳደረገ የሚያደርግ ጌታው በተጓዘበት የሚጓዝ ጌታው በዋለበት የሚውል የጌታው ታዛዥ ነው። ጌታችን አምላክ ሆኖ ሳለ እራሱን ዝቅ አድርጎ መንገዱን አሳይቶናል እኛም የእርሱ ደቀ መዝሙሮች በመሆን ፈለጉን እንድንከተል ፀጋው ይብዛልን። Humbleness Humility ከጌታችን ናቸውና። @jjjeesuuss @jjjeesuuss
2571Loading...
14
እግዚአብሔር ትክክል ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው🥰 @jjjeesuuss
2310Loading...
15
@jjjeesuuss
2401Loading...
16
ከዚህ በኋላ በሕይወቴ ይሆናል ብዬ የምጠብቀው ትልቅ ስኬት የለም። ትልቁ ስኬት በኢየሱስ ተሳክቶልኛል ። ኢየሱስ ዘላለማዊ ስኬት ነው። 💐💐💐💐 @jjjeesuuss
2460Loading...
17
❤#ክርስቶስ #በብሉይ #ኪዳን (#Christ #in #the #Old #Testament ) ❤️ #ዮሴፍ #የኢየሱስ #ጥላ❤️ ✍️ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ " እናንተ በመጻሕፍት የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ይመስላችኋልና እነርሱን ትመረምራላችሁ፤ እነርሱም #ስለ #እኔ #የሚመሰክሩ #ናቸው፤" (የዮሐንስ ወንጌል 5: 39) ✍️ ሉቃስ 24 (ኢየሱስም).... 27፤ ከሙሴና ከነቢያት ሁሉ ጀምሮ ስለ እርሱ በመጻሕፍት ሁሉ የተጻፈውን #ተረጐመላቸው። ✍️ ብሉይ ኪዳን የአዲስ ኪዳን ጥላ ነው!!ብሉይ ኪዳን ስለነ ዮሴፍ የሚያወራ ሳይሆን እነ ዮሴፍን የኢየሱስ ጥላ አድርጎ ስለ ኢየሱስ የሚያወራ ነው፡፡ ✍️መጽሐፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ!! 😍😍 #የዮሴፍ_ህይወት_ስለ_ኢየሱስ_ #ምን_ይነግረናል? 👍ዮሴፍ እረኛ ነበር ። ዘፍ 37:2 👍ኢየሱስ እረኛ ነው ። ዮሐ 10:11 ❤️ዮሴፍ በአባቱ የተወደደ ነበር ። ዘፍ 37:3 ❤️ኢየሱስ በአባቱ የተወደደ ነው። ማቴ 3:17 ♦️ዮሴፍ ያለ ምክንያት በወንድሞቹ ተጠልቷል ። ዘፍ 37:4-8 ♦️ኢየሱስ ያለ ምክንያት በወንድሞቹ ተጠልቷል ። ማር 3:21 ዮሐ 7:5 👍ዮሴፍ በአባቱ ፈቃድ ወደ ወንድሞቹ ምግብ ይዞ ተላከ። ዘፍ 37:13 👍ኢየሱስ በአባቱ ፈቃድ ወደ ወንድሞቹ ምግብ ሆኖ ተላከ ። ዮሐ 8:42 📌ዮሴፍን ተሳልቀውበታል። ዘፍ 37:19 📌ኢየሱስን ተሳልቀውበታል ። ሉቃ 22:63-65 👍ዮሴፍን ልብሱን ገፈውታል። ዘፍ 37:23 👍ኢየሱስን ልብሱን ገፈውታል። ዮሐ 19:23-24 ❤️በይሁዳ ሀሳብ ዮሴፍ በ 20 ብር ተሽጧል። ዘፍ 37:26-28 ❤️ይሁዳ ኢየሱስን በ30 ዲናር ሽጧል። ማቴ 26:14-16 👍ዮሴፍን ታላቅ የሆነው ሮቤል ሊታደገው ሞክሯል ። ዘፍ 37:21 👍ኢየሱስን መሪ የሆነው ጲላጦስ ሊታደገው ሞክሯል። ዮሐ 19:12 ♦️ዮሴፍ ባሪያ ሆኗል። ዘፍ 39:1-2 ♦️ኢየሱስ ባሪያ ሆኗል። ማቴ 20:28 ፊሊ 2:7 ❤️ዮሴፍ በሀሰት ተመስክሮበታል። ዘፍ 39:14 ❤️ኢየሱስ በሀሰት ተመስክሮበታል። ማቴ 26:59-62 👍ዮሴፍ የበደሉትን ይቅር ብሏል። ዘፍ 45:4 👍ኢየሱስ የበደሉትን ይቅር ብሏል። ሉቃ 23:34 📌ከዮሴፍ ጋር ከታሰሩት አንዱ ወንጀለኛ ድኗል ሌላኛው ሙቷል። ዘፍ 40:1-3 📌ኢየሱስ ጋር ከተሰቀሉት አንዱ ወንጀለኛ ድኗል ሌላኛው ሙቷል። ሉቃ 23:32-33 👍ዮሴፍ ከውርደቱ በላኃ ከብሯል። ዘፍ 41:41 👍ኢየሱስ ከውርደቱ በኃላ ከብሯል። ሉቃ 24:26 & ፊሊ29:11 ❤️ዮሴፍ ህዝብን ከርሀብ አዳኝ ሆኗል። ዘፍ 45:5 & 47:25 ❤️ኢየሱስ ህዝብን ከሞት አዳኝ ነው። ማቴ 1:21 & 1ዮሐ 4:14 📌ዮሴፍ ወደ ደረቅ ጉድጓድ በወንድሞቹ መጣሉ ደግሞም ከጉድጓድ መውጣቱ። ዘፍ 37:24 📌ኢየሱስ ወደ ሞት አሸዋ መውረዱ ደግሞም መነሳቱ ። ማቴ 27፡60, ሐሥ 2:38, 1ቆሮ 15:1- ♦️ዮሴፍ በህይወት እንዳለ ያዕቆብ አላመነም ነበር ። ዘፍ 45:26 ♦️ኢየሱስ በህይወት እንዳለ ደቀመዛሙርቱ አላመኑም ነበር። ሉቃ 24:10-11 & ማር 16:9-12 👍ዮሴፍ ከኪዳን ውጪ የሆነችውን አስናትን አገባ። ዘፍ 41:45- 👍ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን ምስጢር የነበረችውን ቤተክርስቲያንን የራሱ አደረገ። ኤፌ 5:30 ❤️ዮሴፍ ከፈርኦን ጋር በሰረገላ ተቀመጠ በግብፅ ምድር ሁሉ ላይ ተሾመ። ዘፍ 41:40-43 ❤️ኢየሱስ በአባቱ ቀኝ በዙፋን ተቀመጠ። ኤፌ 1:20-22 👏 ዮሴፍ በመጨረሻ አባቱን እና ወንድሞቹን አገኛቸው ከርሃብ አዳናቸው። ዘፍ 46:1- 👏 ኢየሱስ የእስራኤላውያን ከቅሬታ ከመከራው ዘመን በማዳን ለ 1ሺ አመት ከቤተክርስቲያን ጋር ይነግሳል። ራዕ 20:3-6 መጽሐፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይናገራሉ!! " እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥ አካሉ ግን የክርስቶስ ነው።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2: 17) ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
2693Loading...
ትልቁ የትህትና ጥግ እግር ማጠቡ ሳይሆን መስቀል ላይ መንጠልጠሉ ነው @jjjeesuuss
Hammasini ko'rsatish...
❤‍🔥 1
ኢየሱስ_ደግ_ነህ_ቢኒያም_ደሳለኝ_Eyesus_Deg_neh_Biniyam_Desalegn_Of_TZ3W9ANoS0M.mp34.47 MB
👍 2👏 1
የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት እንረዳዋለን? ሐዋርያው እግዚአብሔር ለእኛ ፍቅር እንዳለው፣ ይህም ፍቅሩ በልጁ በኢየሱስ ሞት እንደተገለጠ ጽፏል፦ “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” (ሮሜ 5፥8) እኛም ይህን አምነን፣ "እግዚአብሔር ይወደናል" እንላለን። ለመሆኑ፣ "እግዚአብሔር ይወደናል" ስንል ምን እያልን ነው? የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት እንረዳዋለን? የተወሰኑ እይታዎችን ላስቀምጥና ጥያቄውን ለሁላችንም እተወዋለሁ! አእመረ አሸብር፣ ፍቅር የሚለውን ቃል እንዲህ ይተረጉማል፦ "አፈቀረ ወደደ፣ ተቀበለ፣ አከበረ፣ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ማፍቀር፣ መውደድ፣ መቀበል እና ማክበር ማለት ነው።" (1) በዚህ አተረጓጎም፣ "የእግዚአብሔር መውደድ" መቀበል እና ማክበር ተብሏል። "እግዚአብሔር ይወደናል" ስንል፣ "ተቀብሎናል፣ አክብሮናል"  እያልን ነው? ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ደግሞ "ፍቅር ማለት ውዴታ፣ የልብ አንድነት፣ ስምምነት፣ ረቂቅ መጣበቅ፣ የአሳብና የአእምሮ ሙጫ" (2) ማለት ነው ይላሉ። በዚህ አፈታት፣ እግዚአብሔር ይወደናል ማለት ከእኛ ጋር "አንድ ሆነ፤ ተስማማ" ማለት ነው? ቶማስ አኳይነስ "የእግዚአብሔር ፍቅር ማለት የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነው። እግዚአብሔር አንድን ሰው አፈቀረ ማለት፣ ለዚያ ሰው መልካም አሰበ ማለት ነው። እግዚአብሔር ዓለምን ይወዳል ስንል፣ ለዓለም መልካም ያስባል ማለታችን ነው" (3) ይላል። በዚህ መሰረት፣ "እግዚአብሔር ይወደናል" ማለት ለእኛ መልካም ያስባል ማለት ነው? እኛ፣ አንድን ሰው "ወደድን" ስንል ምን እያልን ነው? ፍቅር፣ በእኛ መዝገበ ቃላት ያለው ትርጉም ምንድን ነው? የእግዚአብሔርን ፍቅር እንዴት እንረዳዋለን? ይህን ስታብላሉት ዋሉ፤ እደሩ! ምንጮች፦ 1 (አእመረ አሸብር፤ እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ 1) 2 (ኪዳነ ወልድ ክፍሌ፤ መጽሐፈ ሰዋስው ወግስ፣ ወመዝገበ ቃላት፤ 731) 3  (ዓለማየሁ ሽመሎ፤ የእከይና የስቃይ ጣጣ፤  228) @jjjeesuuss
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
00:59
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
3.57 MB
1
የመንፈሳዊ ብስለት ማረጋገጫው ምን ያህል ንፁህ መሆንህ ሳይሆን የሃጢያተኛነትህ ግንዛቤ ነው። ያ ግንዛቤ ለጸጋ በር ይከፍታል። ፊሊፕ ብሮክስ @jjjeesuuss
Hammasini ko'rsatish...
#5ቱ_የዘውድ_ዓይነቶች፡- #የጽድቅ_አክሊል ይህ እንደ ጢሞቴዎስ የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ለሚወዱት ሁሉ አክሊል ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን ለሚጠባበቁ እና ለሚጠባበቁት አክሊል. #የማይበሰብስ_አክሊል የማይጠፋ አክሊል ሰውነታቸውን ላስገዙ ሰዎች አክሊል ነው; ሰውነታቸውን በተግሣጽ; - ራስን በመግዛት ላቆዩት. #የሕይወት_አክሊል የሕይወት አክሊል መገፈትን፣ ፈተናንና ስደትን በትዕግስት ለታገሡ ሰዎች አክሊል ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት ስደትን እስከ ሞት ድረስ በጀግንነት ለሚጋፈጡ ሰዎች ነው። #የክብር_አክሊል መንጋውን ለሚጠብቅ ሁሉ የክብር አክሊል ነው; - መጋቢዎቹ፣ ሐዋርያት፣ ነቢያት፣ ወንጌላውያን፣ አስተማሪዎች፣ አገልጋዮች እና ሁሉም ታላቁን ተልእኮ የሚፈጽሙ ናቸው። #የደስታ_አክሊል ለቅዱሳን ሁሉ አክሊል ነው; እያንዳንዱ የዳነ ሰው። መዳን በእምነት በጸጋ ብቻ ነው። በመንግሥተ ሰማያት ከአንድ በላይ ዓይነት አክሊሎች የሚኖራቸው ሰዎች አሉ። የእርስዎ ዘውዶች የትኞቹ ናቸው? @jjjeesuuss
Hammasini ko'rsatish...
❤#ወንጌል = #Gospel❤ ============================ ✍️ወንጌል የሚለው ቃል (ከላቲን evangelium / ኢቫንጄሊየም, ከጥንት የግሪክ ቃል εὐαγγέλιον / ኧውጄሊዮን (ዮአንጄልኦን) = አስደሳች መልዕክት፣ የምስራች ፣ መልካም ዜና ከሚለው የተገኘ ቃል ነው። Greek: εὐαγγέλιον Transliteration: euangélion Pronunciation: yoo-ang-ghel'-ee-on 📌ወንጌል ማለት፦ ================= ✍️ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ አስደሳች መልዕክት ፣ መልካም ዜና መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የተስፋ፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን፣እና የዘላለም ሕይወትን የሚያውጅ መልካም የምስራች ነው። 📌ወንጌል ስለማን ነው???? ================= ✍️ልናስተውለው የሚገባን ነገር፦ 👉ወንጌል ባለጠግነትም ድሀ መሆንም አይደለም 👉ወንጌል ልሳንም ጥምቀትም አይደለም 👉ወንጌል ከሰው ልጆች ተግባር ጋር የሚገናኝ አይደለም ❤ወንጌል ነገር ሳይሆን #ማንነት ነው እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1:3-4 ጌታ ኢየሱስ ስለ ሀጥያታችን እና ስለበደላችን መሞቱን እና እኛን በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ለማድረግ መነሳቱን የሚያውጅ ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ የእግዚአብሔር የማዳን ሀይል ነው። ሮሜ 4፡24-25 ሮሜ 1 (Romans) 3-4፤ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1 (Romans) 16፤ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። 📌የወንጌል ዋነኛው መልዕክት ====================== ✍️የእግዚአብሔርን የማይለዋወጥ ፍቅር ለሀጥያተኞች የሚያውጅ እና በክርስቶስ የቤዛነት ስራ ሰዎች ከ እግዚአብሔር ቁጣ እንዲተርፉ፤ እና የዘላለምን ሕይወት በነጻ በእምነት እንዲቀበሉ ኃጢአት የሚያስከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ማለትም ከሁሉ የከፋውን ሞትን ለመሻር ክርስቶስ ከ ድንግል ማርያም በድንግልና ተወልዶ ሰው ሆኖ መሞቱን፣ መቀበሩን፣ ከሙታን መካከል መነሣቱን የሚናገር መልካም የምስራች ነው። ( ሐዋ13:28-40,ሐዋ13:38-41፣ ሮሜ.3:21-28፣ 1ቆሮ.15:3-4)። ✍️ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው ወንጌል በመስቀል ላይ የተከናወነ አስደናቂ የድኅነት ስራ ነው፣ “መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ..” (1ቆሮ.15፡1-4)። የክርስቶስ ሞት እና ትንሳዔ የወንጌል ማዕከል ነው። 📌ወንጌል ለማን ይሰበክ?? ======================= ✍️ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሚታወጅ መስቀል ላይ የተሰራ የእግዚአብሔር የማዳን ሀይል ነው።ሮሜ 1:16 ማቴዎስ 28 (Matthew) 19-20፤ እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው…” (1ጢሞ.1፡15)። ✍️ወንጌል ሰዎች ከኃጢአታቸው ንስሃ በመግባት የበደላቸውን ስርየት እንዲቀበሉ ይናገራል፣ “..በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከ ኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል” (ሉቃ.24:47) ። ✍️ሀጥያተኛ የሆነው የሰው ልጅ በመስቀል ላይ በተሰራው የክርስቶስ የማዳን ሥራ በማመን ዘላለሙን በነጻ ማሳመር ይችላል። ✍️ዮሐንስ 3 (John) 14-15፤ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። “በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው” (ዮሐ.3:36)። በኃጢአት ምክንያት ከሚመጣ የዘላለምም ፍርድ ያመልጣል፣ “በእርሱ የሚያምን አይፈረድበትም..”(ዮሐ.3፡18)። ዮሐ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ✍️ወንጌል አደራ እንጂ እንጀራ አይደለም!!!
Hammasini ko'rsatish...
1
“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”   — 1ኛ ዮሐንስ 5፥12
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
♥ የዘላለም ሕይወት aiṓnios zōḗ ♥ ይህ በአዲስ ኪዳን በብዛት የተጠቀሰው ህይወት. በግሪኩ. #ZOE # Greek: ζωή Transliteration: zōḗ የመለኮት ሕይወት ማለት ነው። #የመለኮት ሕይወት በክርስቶስ ለሚያምኑት ሁሉ በፀጋው የሆነ እና የሚበዛ ነው ዮሐ 10፡10 ይህ *ZOE* የመለኮት ሕይወት ♦ #ያልተፈጠረ ♦ #መፋጠር , መጥራት የሚችል ♦ #የማይጠፋ,የማይበላሽ ♦ #ዘላለማዊ ነው 1ጴጥ 1:4, 1ጴጥ 1፡23 ✝ በዮሀንስ ወንጌል ላይ እንደዚ የሚል ቃል እናገኛለን። " ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት #ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" (የዮሐንስ ወንጌል 14:6) ✅ ኢየሱስ እርሱ ራሱ ሕይወት እንደሆነ ተናግሯል።የዘላለም ሕይወት ፍለጋ ወደ ሌላ ቦታ ወይም ሰው መሔድ የለብንም።የዘላለም ሕይወት ራሱ ኢየሱስ ብቻ ነው። ✏️ የዘላለም ሕይወት የዛሬ 2000 አመት በዚች ምድር ላይ 33 አመት የኖረ ነው።ይህንን የዘላለም ሕይወት ታይቷል፥ ሲናገር ተሰምቷል፥ ተዳሷል። " ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው #የነበረውንና #የሰማነውን በዓይኖቻችንም #ያየነውን #የተመለከትነውንም እጆቻችንም #የዳሰሱትን እናወራለን፤" (1ዮሐ 1:1) ✝♥ ይህ በመጀመሪያ ከአብ ዘንድ የነበረ የዘላለም ሕይወት የዛሬ 2000 አመት ተገልጧል። " #ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ #ከአብ ዘንድ #የነበረውንም ለእኛም #የተገለጠውን #የዘላለምን_ሕይወት እናወራላችኋለን፤" (1ዮሐ 1:2) ✏️እግዚአብሔር የዘላለም ሕይወትን #በነፃ #ሰጥቶናል።ይህ ሕይወት ያለው ደግሞ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ወስጥ ነው።እኛ ደግሞ ኢየሱስ ስላለን የዘላለም ሕይወት አለን ማለት ነው። እግዚአብሔርም #የዘላለምን_ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም #ሕይወት #በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው። #ልጁ_ያለው_ሕይወት_አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።(1 ዩሐ 5 ፡11-12) ✏️ የዘላለም ሕይወት ደግሞ የሚገኘው ሕግን በመጠበቅ፥አስራት በአግባቡ በመክፈል፥ በፆም ፥ መልካም ስራ በመስራት አይደለም። የዘላለም ሕይወት ያገኘነው ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችን በፀጋ ብቻ እና ብቻ ነው። " #የዘላለም_ሕይወት_እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ #በእግዚአብሔር_ልጅ_ስም_ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።" (1ዮሐ 5፡13) 💯 ስለዚህ በመፅሐፍ ቅዱስ የዘላለም ሕይወት የሆነ ነገር(something) ሳይሆን ማንነት ( Someone) ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። " የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ #ኢየሱስ #ክርስቶስ #ነው። #እርሱ_እውነተኛ_አምላክና_የዘላለም_ሕይወት ነው።" (1ዮሐ 5:20) ♦ስለዚህ በብዙ ሐይማኖቶች እንደሚታመነው ✏️የዘላለም ሕይወት ማለት ዝም ብሎ ያለማቋረጥ መኖር፥መኖር፥መኖር .....ማለት አይደለም። ✏️ የዘላለም ሕይወት ወደፊት የሚመጣ ወይም ወደ ፊት የምናገኘው ነገር አይደለም። ✏️ የዘላለም ሕይወት የሆነ ማንነት ነው።እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን አሜን።
Hammasini ko'rsatish...
3🥰 1

❤‍🔥 1👍 1🥰 1