cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

◐ قنــاة منهجنا الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة

√ التوحيد : لا معبود بحق إلا الله √السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ √المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف أسأل الله أن ينفع بالقناة ويتقبل منا👇👇 ○ለ አስተያየት እና ሀሳበዎ @v1AselefiyaBot ያድርሱኝ!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
827
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
+1030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ወቅታዊ የፈታዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።ከእኛ ጋር አታመሹም? =>ወቅታዊ(በ ዒድ)ዙሪያ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እናተኩራለን። 🎙ፈታዋ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
Hammasini ko'rsatish...
قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي

الْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى

👉አድርሱላት ለአህባሿ ደረሳ :: በነሽዳ መርከዝ እድሜዋን የገፋች በአህባሽ አቂዳ ተነክራ የራሰች ማመን የማትሻ በአስማ ኡሲፋት ሀቅን ያልተረዳች ጭፍን ተከታይ ናት የሽርከ መንዙማ የሚያመረቅናት ፉጠራንን በመጥራ ተዉሂድ የሚመስላት ለሱና ሰወ ክብር ሀያዕኳ የለላት የነሽዳዉ መርከዝ ዋነኛ አቀንቃኝ ናት ጆሮ የማትሰጥ ለተወሂድ ሰበካ ያንዘረዝራታል ቢድዓ ሲነካ የአህባሽ አቂዳ ጠጥታለች ለካ::✍H
Hammasini ko'rsatish...
Repost from Abu_Oubeida~channel
Photo unavailableShow in Telegram
በስም እንዳትሸወዱ፡ይሄ ያያዝኩት የአሕባሾች የ"whats app"ግሩፕ ነው። ግልፅ በሆነ ስማቸው መምጣት ሲሳናቸው ይሄው በንፁሁ ስያሜ መጥተዋል።ሳዑድያን እንደሚወድም ባንዲራዋን ከፍ አድርገው ሰቅለውታተል።እነዚህ የወጣላቸው አጭበርባሪዎች።እራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉ የበሰበሱ ጉቶዎች ናቸው። ማሳሰቢያ ለእህቶች፦በብዛት "የነፃ"ቂርኣት ማስታወቂያ ባያችሁ ጊዜ ሰፍፍ ብላችው የምትዘምቱት እናንተ ናችሁና ዲንን እንደ ቀላል ነገር አይታችሁ እናተርፋለን ብላችሁ ከስራችሁ እንዳትመለሱ።ዐቂዳ እንማራለን ብላችሁ ዐቂዳችሁን አጥታችሁ እንዳትመለሱ።ከማይታወቅ ሰው ዲንን ያክል ነገር መማራን አስቡበት። አቡ ዑበይዳ t.me/AbuOubeida
Hammasini ko'rsatish...
Show comments
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..! ~ ~ ~የአላህ መልእክተኛ  እንድ ብለዋል። እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ  ካልነዉ  በላጩ ዱአ፦ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ ➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም።  ስልጣንም ንግስናም  ባጠቃላይ  የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።
Hammasini ko'rsatish...
هذا الدعاء لا يكاد يرد أبدا...
Hammasini ko'rsatish...
1.78 KB
عن أبي قتادة الأنصاريِّ رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال:- [ صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى الله أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ ]                   📚 رواه مسلم ከአቢ-ቀታዳ አል-አንሷሪ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [የዐረፋን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት እና ከርሱ ቡሃላ(የሚቀጥለውን) አመት ወንጀል ያስሰርዛል ብዬ ከአሏህ እከጅላለሁ።]           📚ሙስሊም ዘግበውታል። የዐረፋ ቀን(ዙልሒጃ  9ኛው) ነገ ነው።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
◼️ወንጀሉ ላሳሰበው ሰው ትልቅ ብስራት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 👉የአረፋ ቀን ፆም የሁለት አመት ወንጀል ያብሳል። ♦️ትንሽ ሰርቶ ብዙ ማትረፍ ማለት ይህ ነው። ✅ ከአቡቀታዳህ ተይዞ እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ {ያለፈውንም የወደፊቱንም (የሁለት) አመት ወንጀል ያብሳል}። 📚ሙስሊም ዘግቦታል። ይህ ሀቂቃ ለተጠቀመበት ሰው ትልቅ እድል ነው። ↪️የአረፋ ቀን ማለት፦ ◾️ሰዎች ከጀሀነም ነፃ የሚወጡበት ◾️ወንጀሎቻቸው በብዛት የሚማርበት ◾️ዱአቸው ይበልጥ ተቀባይነት የሚያገኝበት ◾️አረፋ ተራራ ላይ በቆሙት ባሮቹ አላህ የሚፎክርበት ◾️የሀጅ ዋና ሩክን የሆነው አረፋ ተራራ ላይ የሚቆምበት ◾️አላህ እዝነቱ ለባሮቹ የሚቸርበት የአመቱ ምርጥ ቀን ነው። ↪️ ይህንን ወሳኝ ቀን፦ 💦ቀኑን በመፃም 💦ዱአ በማብዛት 💦ቁርአን በመቅራት 💦ዚክር በመዘከር 💦ሶደቃ በመስጠት 💦ተክቢራ በማብዛትና 👉በሌሎችም መልካም ስራ ላይ ሆነን ልናሳልፈው ይገባል። ✅ ይህንን ታላቅ እድል ቀጣይ አመት ላታገኘው ትችላለህና ዛሬ ላይ በአግባቡ ተጠቀምበት።
Hammasini ko'rsatish...