uz
Feedback
E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h

E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h

Kanalga Telegram’da o‘tish

ElA TECH የቴክኖሎጂ እውቀትና የኦንላይን ስራ ስልቶች የሚጋሩበት ቦታ ነው! 🚀 አዳዲስ አፖች | ዲጂታል ስራዎች | የቴክኖሎጂ መረጃዎች ከእኛ ጋር ወደ ዲጂታሉ ዓለም ይሻገሩ! 👉App work 👉 Airdrops Alert 👉 Make money online 👉 Best earing website 👉 Forex Trading 👉 ለማንኛውንም ጥያቄ መልስ ያገኛሉ

Ko'proq ko'rsatish
481
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-47 kun
-2430 kun
Postlar arxiv
🔥 አዲስ ነፃ Mining Bot ⛏️💰 🆓 ሙሉ በሙሉ ነፃ Mining ✅ Withdraw የተረጋገጠ! 💵 👍 ቀላል አጠቃቀም 👇 Bot ለመጀመር 🔗 https://t.me/AiLab_robot?sta
🔥 አዲስ ነፃ Mining Bot ⛏️💰 🆓 ሙሉ በሙሉ ነፃ Mining ✅ Withdraw የተረጋገጠ! 💵 👍 ቀላል አጠቃቀም 👇 Bot ለመጀመር 🔗 https://t.me/AiLab_robot?start=36259 https://t.me/AiLab_robot?start=36259

YouTube ቲቪዎች ላይ የራስን አካውንት በ 4-Digit Code የመቆለፍ update ለቀቀ! 📺🔐 ዩቲዩብ በሳሎን ወይም በጋራ የቤት ቲቪዎች (Smart TVs) ላይ የሚጠቀሙትን የዩቲዩብ ፕሮፋይ
YouTube ቲቪዎች ላይ የራስን አካውንት በ 4-Digit Code የመቆለፍ update ለቀቀ! 📺🔐 ዩቲዩብ በሳሎን ወይም በጋራ የቤት ቲቪዎች (Smart TVs) ላይ የሚጠቀሙትን የዩቲዩብ ፕሮፋይል ሌሎች ሰዎች ገብተው እንዳይከፍቱት በ 4 PIN መቆለፍ የሚያስችል አዲስ አሰራር በይፋ ሰጠ። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

🔔ሰላም ቤተሰብ👋👋👋 አዲስ ተጠቃሚ ከሆናቹህ(አጠቃቀሙ ላልገባቹህ )በዚህ መሰረት online update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ 😏😏😏 ⚡️ Xray ✅ ⚡️Ovpn ✅ ⚡️Super Soni
+3
🔔ሰላም ቤተሰብ👋👋👋
አዲስ ተጠቃሚ ከሆናቹህ(አጠቃቀሙ ላልገባቹህ )በዚህ መሰረት online update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ 😏😏😏
⚡️ Xray ✅ ⚡️Ovpn ✅ ⚡️Super Sonic ✅ ⚡️SSL ✅ ሌሎችም ሰርቨሮች እየመጡ ነው 🔥🔥🔥
Time add በማድረግ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ🕐
እናንተም የኛን VPN ለሌሎች በማጋራት አብሮነታቹህን አሳዩን🤤🤤🤤🤗
Config version 27.80
🌟7 NET VPN TEAM

2019 እንገናኝ ጀማው 😁 ይህ የ2018 የመጨረሻው Post ነው ! እናንተስ በስተመጨረሻ ለ2018 የመጨረሻ comment & reaction😁?

🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ያለፈው ዓመት ከእኛ ጋር ስለነበራችሁ፣ ለሰጣችሁን ድጋፍና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን! አዲሱ ዓመት፦ ✨ የሰላም
🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ያለፈው ዓመት ከእኛ ጋር ስለነበራችሁ፣ ለሰጣችሁን ድጋፍና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን! አዲሱ ዓመት፦ ✨ የሰላምና የጤና ✨ የፍቅርና የእርቅ ✨ የሕልሞቻችሁ መሳኪያና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! 🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼

አዲስ የወጣው የiphone 18 ዋጋ ፥ iPhone 18 Pro: $1,199 iPhone 18 Pro Max: $1,299 Foldable "iPhone Duo": $1,999 በቀጣይ ደሞ በነዚህ ስልኮች ላይ ስ
አዲስ የወጣው የiphone 18 ዋጋ ፥ iPhone 18 Pro: $1,199 iPhone 18 Pro Max: $1,299 Foldable "iPhone Duo": $1,999 በቀጣይ ደሞ በነዚህ ስልኮች ላይ ስለተካተተው አዲስ feature'ኦች አቀርብላቿለው

We are cooked🤞
We are cooked🤞

🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ
+1
🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው። በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ ፥ 🔹SIM card/E SIM 🔹5G/4G 🔹ስልክ ቁጥር 🔹Prepaid/Postpaid እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው።

https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NjI4OTA3NTEwMF8x I've won $5.6531! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!

Family ATF ከስን ቀናት በዋላ ATF Verify✅ አረጉልኝ ✅ATF ለማታቁ :- 👤5 ሰው ብቻ Invite አርጋቹ Withdraw ማሰግ ምችሉበት አሪፍ Bot 🌐Mining bot ነው :ሌላኛው
+1
Family ATF ከስን ቀናት በዋላ ATF Verify✅ አረጉልኝ ✅ATF ለማታቁ :- 👤5 ሰው ብቻ Invite አርጋቹ Withdraw ማሰግ ምችሉበት አሪፍ Bot 🌐Mining bot ነው :ሌላኛው  ደሞ start አርጋቹ በዋላ Connect wallet ሚለው በመንካት Connect አርጉ ከዛ ለራሱ ATF መቁጠር ይጀምራል 🫂Per Refer = 100ATF ✉️Min Withdraw = 500ATF https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8908032868 https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8908032868

አዲስ bot ልክ እንደ nova አይነት😱 ለየት የሚያደርገው ኢሄ በ mining ብቻ ነው የሚሰራው እንደገባቹ 0.5$ ይሰጣቹሃል እሱን ማውጣት አይቻልም ማይኒንግ አስጀምሩበት Minimum Withdr
አዲስ bot ልክ እንደ nova አይነት😱 ለየት የሚያደርገው ኢሄ በ mining ብቻ ነው የሚሰራው እንደገባቹ 0.5$ ይሰጣቹሃል እሱን ማውጣት አይቻልም ማይኒንግ አስጀምሩበት Minimum Withdraw 0.2$ Multi ❌ Invite ካረጋቹ mining speed ነው ሚጨምረው Bot Link 👇 https://t.me/agentaiinvestdailybot?start=ref_8556328355 https://t.me/agentaiinvestdailybot?start=ref_8556328355 ፍጠኑ ጀምሩት viral ሳይወጣ 😳

💬ቴሌግራማቹ ከምታስቡት በላይ Storage እንደያዘባቹ ታዉቃላቹ? 🔥ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይ
💬ቴሌግራማቹ ከምታስቡት በላይ Storage እንደያዘባቹ ታዉቃላቹ? 🔥ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይህን አስተካክሉ። ወደ ቴሌግራም ፕሮፋይላቹ ግቡና ትንሽ ወደ ታች ወረድ በሉ ➡️ ከዛ Data and Storage ንኩ➡️ ከዛ Storage Usage የሚለዉን ንኩ ➡️ ከዛ Clear Cache የሚለዉን ነክታቹ Clear አድርጉ። ይህን በማድረግ በፊት ከነበረዉ የተሻለ Storage ማግኘት ትችላላቹ። በቪዲዮ ከፈለጋችሁ ደግሞ 👇👇 📹https://vm.tiktok.com/ZN8YtxTrn/ በተረፈ 🔥👌🔥አርጉ

Ethiotelecom new year prize 🪎 Scratch card's try your lucky ✨
+1
Ethiotelecom new year prize 🪎 Scratch card's try your lucky ✨

✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐 ❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷ
✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐 ❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷል። ይህ ዕቅድ ከተፈቀደ፣ ከ1 billion  በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የራሳቸውን @Username በመጠቀም ድረ-ገጽ(website) ማግኘት ይችላሉ። 🎁 🧠 ይህ ምን ማለት ነው❓ ✅ለምሳሌ ዩዘርነማችሁ @technews_et ከሆነ፣ ወደፊት የናንተ  ድረ-ገጽ አድራሻ technews_et.gram ይሆናል ማለት ነው። ✅ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ወይም የቴክኒክ ዕውቀት ሳያስፈልግ በኤአይ ታግዘው በአንድ click አሪፍ ድረ-ገጽ መፍጠር ይችላሉ። ✅ እነዚህ ድረ-ገጾች በቀጥታ በቴሌግራም ሰርቨሮች ላይ ሆስት ይደረጋሉ።
እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች  ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ  ብጠብቁ እላለሁ !🫡
SHARE 🚀 @technews_et @technews_et

📣 📣 NEW BOT FULL VIDEO 📌 ✅ 1️⃣ Gmail Acc እንዴት እንደምትከፍቱ የሚያሳይ video ነው ✔️ ⬇️ ለመጀመር ⬇️ 🔗 🔗 https://t.me/gmailONbot?start=8556328355
ፍጠኑበት ዛሬ የጀመረ ቦት ነው
🚀

The same ATF ገና በቫይራል አልወጣም WITHDREW ይሰራል ዋሌታችሁም ኮኔክት አድርጉ (telegram or tonkpper ) task አለ ስሩ አለቀ https://t.me/pitbullcoinbot
The same ATF ገና በቫይራል አልወጣም WITHDREW ይሰራል ዋሌታችሁም ኮኔክት አድርጉ (telegram or tonkpper ) task አለ ስሩ አለቀ https://t.me/pitbullcoinbot/app?startapp=6525455678

⚡️ የዛሬው የCrypto market ይሄንን ይመስላል ቀይ ባንዴራ ማውለብለብ ላይ ነው....
⚡️ የዛሬው የCrypto market ይሄንን ይመስላል ቀይ ባንዴራ ማውለብለብ ላይ ነው....

😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:- ✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ:: 🟢ወደ ፌስ
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:- ✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ:: 🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ:: 🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ:: 🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል:: ከጠቀማችሁ👍🔥🔥

📌 IShowSpeed በ$11 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ ያለው ግዙፍ ዌርሃውስ ገዛ! 💰 የ21 ዓመቱ የYouTube እና livestream ኮከብ IShowSpeed (Darren Jason Watkins Jr.)
📌 IShowSpeed በ$11 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ ያለው ግዙፍ ዌርሃውስ ገዛ! 💰 የ21 ዓመቱ የYouTube እና livestream ኮከብ IShowSpeed (Darren Jason Watkins Jr.) በዲጂታል ስራው ላይ አዲስ ትልቅ እርምጃ ወስዷል። በMiami-Dade፣ Florida አካባቢ የሚገኝ 26,600 ስኩዌር ፊት የሚሸፍን የኢንዱስትሪ ህንፃ በግምት $11 ሚሊዮን እንደገዛ ተዘግቧል። 🎯 ይህ ቤት ብቻ አይደለም! Speed ህንፃውን ወደ ግዙፍ Content Creation Studio ለመቀየር እንዳሰበ ተዘግቧል። ይህም ትልቅ livestreams፣ YouTube ቪዲዮዎች፣ የተለያዩ ስብስቦች፣ የቪዲዮ ምርት፣ የሰራተኞች ቢሮዎችና ሌሎች ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ከአንድ ቦታ ለማስተናገድ ያስችለዋል። 😳 በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ህንፃው ከ1.8 acres መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን በ1969 የተገነባ መሆኑ ነው። ህንፃው በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ጥቁር ቀለም እንደተቀባ፣ መስኮቶቹም ጭምር ጥቁር እንደሆኑ ተዘግቧል። 💰 የንብረቱ ዋጋ በተገለጸው የሽያጭ መረጃ መሠረት $11 ሚሊዮን ነው። ቀደም ሲል ሻጮቹ ንብረቱን በ2022 በ$8 ሚሊዮን ገዝተውት ነበር። ትርፍ ማለት ይሄ ነው ⚽ Speed ከWorld Cup በኋላ የሚያደርገው እርምጃም አስደናቂ ነው! በ2026 FIFA World Cup ወቅት ያደረገው የዕለት ተዕለት YouTube ሽፋን ከ1 ቢሊዮን በላይ views እንዳገኘ ተዘግቧል። ከዚያም በWorld Cup የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ “Champions” የተሰኘውን ዘፈኑን አቅርቦ ትልቅ ትኩረት ስቧል። 📈 ከYouTube ብቻ የሚገኝ ገቢ ሳይሆን ከDick’s Sporting Goods፣ Beats by Dre እና Doritos ካሉ ታዋቂ ብራንዶች ጋርም የንግድ ትብብር አለው። Forbes ደግሞ የ2026 ከፍተኛ ገቢ ያላቸው የዲጂታል ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ አካትቶታል፣ የዓመቱ ገቢውም ወደ $30 ሚሊዮን እንደሚገመት ተዘግቧል። 🎯 FINALLY IShowSpeed ከአንድ ሰው በቤቱ ውስጥ ቪዲዮ የሚለቀቅ የYouTube ፈጣሪ ከመሆን አልፎ፣ የራሱን የሚዲያና የመዝናኛ ኢንተርፕራይዝ እየገነባ ይመስላል። ከአንድ ትንሽ ክፍል ጀምሮ… ዛሬ $11 ሚሊዮን የሚጠጋ የራሱ ስቱዲዮ!