E𝙡𝙖 T𝙚𝙘h
Ir al canal en Telegram
ElA TECH የቴክኖሎጂ እውቀትና የኦንላይን ስራ ስልቶች የሚጋሩበት ቦታ ነው! 🚀 አዳዲስ አፖች | ዲጂታል ስራዎች | የቴክኖሎጂ መረጃዎች ከእኛ ጋር ወደ ዲጂታሉ ዓለም ይሻገሩ! 👉App work 👉 Airdrops Alert 👉 Make money online 👉 Best earing website 👉 Forex Trading 👉 ለማንኛውንም ጥያቄ መልስ ያገኛሉ
Mostrar más481
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-2430 días
Archivo de publicaciones
481
🔥 አዲስ ነፃ Mining Bot ⛏️💰
🆓 ሙሉ በሙሉ ነፃ Mining
✅ Withdraw የተረጋገጠ! 💵
👍 ቀላል አጠቃቀም
👇 Bot ለመጀመር
🔗
https://t.me/AiLab_robot?start=36259
https://t.me/AiLab_robot?start=36259
481
YouTube ቲቪዎች ላይ የራስን አካውንት በ 4-Digit Code የመቆለፍ update ለቀቀ! 📺🔐
ዩቲዩብ በሳሎን ወይም በጋራ የቤት ቲቪዎች (Smart TVs) ላይ የሚጠቀሙትን የዩቲዩብ ፕሮፋይል ሌሎች ሰዎች ገብተው እንዳይከፍቱት በ 4 PIN መቆለፍ የሚያስችል አዲስ አሰራር በይፋ ሰጠ።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
481
+3
🔔ሰላም ቤተሰብ👋👋👋
አዲስ ተጠቃሚ ከሆናቹህ(አጠቃቀሙ ላልገባቹህ )በዚህ መሰረት online update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ 😏😏😏⚡️ Xray ✅ ⚡️Ovpn ✅ ⚡️Super Sonic ✅ ⚡️SSL ✅ ሌሎችም ሰርቨሮች እየመጡ ነው 🔥🔥🔥
Time add በማድረግ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ🕐እናንተም የኛን VPN ለሌሎች በማጋራት አብሮነታቹህን አሳዩን🤤🤤🤤🤗
Config version 27.80 ✅🌟7 NET VPN TEAM
481
2019 እንገናኝ ጀማው 😁
ይህ የ2018 የመጨረሻው Post ነው !
እናንተስ በስተመጨረሻ ለ2018 የመጨረሻ comment & reaction😁?
481
🌼 እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ያለፈው ዓመት ከእኛ ጋር ስለነበራችሁ፣ ለሰጣችሁን ድጋፍና ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን!
አዲሱ ዓመት፦
✨ የሰላምና የጤና
✨ የፍቅርና የእርቅ
✨ የሕልሞቻችሁ መሳኪያና የስኬት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
481
አዲስ የወጣው የiphone 18 ዋጋ ፥
iPhone 18 Pro: $1,199
iPhone 18 Pro Max: $1,299
Foldable "iPhone Duo": $1,999
በቀጣይ ደሞ በነዚህ ስልኮች ላይ ስለተካተተው አዲስ feature'ኦች አቀርብላቿለው
481
🔥ኢትዮ ቴሌኮም እቤታችሁ ሆናችሁ ሲም ካርድ ማውጣጥ የሚያስችላቹን ምርጥ አሰራር አምጥተዋል።
የኢትዮ ቴሌኮም ሲም ካርድ እቤታችሁ ሆናቹ order ማረግ ትችላላቹ እሱንም የምታገኙት ቴሌብር አፕ ላይ ነው በመጀመሪያ "Online teleSIM" የሚለውን ፈልጋቹ በመንካት የፋይዳ FAN ቁጥራቹን አስገብታቹ login ታረጋላቹ ከዛ በምፈልጉት አይንት መርጣቹ order ታረጋላቹ ከዛ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ብቻ ነው።
በምፈልጉት አይነት መምረጥ ትችላላቹ ፥
🔹SIM card/E SIM
🔹5G/4G
🔹ስልክ ቁጥር
🔹Prepaid/Postpaid
እነዚህን መርጣቹ ነው ሲም ካርዱን የምታወጡት
ሁሉንም ነገር ከጨረሳቹ በኋላ አንዳፍታ አቅራቢያቹ ያለ የቴሌ ቅርንጫፍ በመሄድ መውሰድ ነው የሚጠበቅባቹ ቴሌ ሄዶ ሰልፍ መሰለፍ ፣ ፎቶ መነሳት የመሳሰሉትን ነገሮች የሚያስቀር አሰራር ነው።
481
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=NjI4OTA3NTEwMF8x
I've won $5.6531! Click URL To Help Me Get More! You Can Also Play & WIN MONEY!
481
+1
Family ATF ከስን ቀናት በዋላ ATF Verify✅ አረጉልኝ
✅ATF ለማታቁ :-
👤5 ሰው ብቻ Invite አርጋቹ Withdraw ማሰግ ምችሉበት አሪፍ Bot
🌐Mining bot ነው :ሌላኛው ደሞ start አርጋቹ በዋላ Connect wallet ሚለው በመንካት Connect አርጉ ከዛ ለራሱ ATF መቁጠር ይጀምራል
🫂Per Refer = 100ATF
✉️Min Withdraw = 500ATF
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8908032868
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=8908032868
481
አዲስ bot ልክ እንደ nova አይነት😱
ለየት የሚያደርገው ኢሄ በ mining ብቻ ነው የሚሰራው እንደገባቹ 0.5$ ይሰጣቹሃል እሱን ማውጣት አይቻልም ማይኒንግ አስጀምሩበት
Minimum Withdraw 0.2$
Multi ❌
Invite ካረጋቹ mining speed ነው ሚጨምረው
Bot Link 👇
https://t.me/agentaiinvestdailybot?start=ref_8556328355
https://t.me/agentaiinvestdailybot?start=ref_8556328355
ፍጠኑ ጀምሩት viral ሳይወጣ 😳
481
💬ቴሌግራማቹ ከምታስቡት በላይ Storage እንደያዘባቹ ታዉቃላቹ?
🔥ስልካቹ ብዙ ጊዜ Storage Full እያለ የሚያዝጋቹ ከሆነ Storage ቹን ከሚይዙ ምክንያቶች አንዱ ቴሌግራም ነዉ ለዝህ ይህን አስተካክሉ።
ወደ ቴሌግራም ፕሮፋይላቹ ግቡና ትንሽ ወደ ታች ወረድ በሉ ➡️ ከዛ Data and Storage ንኩ➡️ ከዛ Storage Usage የሚለዉን ንኩ ➡️ ከዛ Clear Cache የሚለዉን ነክታቹ Clear አድርጉ።
ይህን በማድረግ በፊት ከነበረዉ የተሻለ Storage ማግኘት ትችላላቹ።
በቪዲዮ ከፈለጋችሁ ደግሞ 👇👇
📹https://vm.tiktok.com/ZN8YtxTrn/
በተረፈ 🔥👌🔥አርጉ
481
✈️ትልቅ ዜና ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች! 🌐
❤የቴሌግራም መስራች Pavel Durov
እንዳስታወቁት ከሆነ፣ ቴሌግራም የራሱን የዌብ Domain ማለትም .gram ን ለማግኘት ለICANN ማመልከቻ አስገብቷል። ይህ ዕቅድ ከተፈቀደ፣ ከ1 billion በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች የራሳቸውን @Username በመጠቀም ድረ-ገጽ(website) ማግኘት ይችላሉ። 🎁
🧠 ይህ ምን ማለት ነው❓
✅ለምሳሌ ዩዘርነማችሁ @technews_et ከሆነ፣ ወደፊት የናንተ ድረ-ገጽ አድራሻ technews_et.gram ይሆናል ማለት ነው።
✅ ምንም ዓይነት የኮዲንግ ወይም የቴክኒክ ዕውቀት ሳያስፈልግ በኤአይ ታግዘው በአንድ click አሪፍ ድረ-ገጽ መፍጠር ይችላሉ።
✅ እነዚህ ድረ-ገጾች በቀጥታ በቴሌግራም ሰርቨሮች ላይ ሆስት ይደረጋሉ።
⚙ እስካሁን ጥሩ ዩዘርነም ያልያዛችሁ ሰዎች ካላችሁ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ ብጠብቁ እላለሁ !🫡SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
481
📣 📣 NEW BOT FULL VIDEO 📌
✅ 1️⃣ Gmail Acc እንዴት እንደምትከፍቱ የሚያሳይ video ነው ✔️
⬇️ ለመጀመር ⬇️
🔗
🔗 https://t.me/gmailONbot?start=8556328355
ፍጠኑበት ዛሬ የጀመረ ቦት ነው🚀
481
The same ATF
ገና በቫይራል አልወጣም WITHDREW ይሰራል
ዋሌታችሁም ኮኔክት አድርጉ (telegram or tonkpper )
task አለ ስሩ
አለቀ
https://t.me/pitbullcoinbot/app?startapp=6525455678
481
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:-
✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ::
🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ::
🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ::
🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::
ከጠቀማችሁ👍🔥🔥
481
📌 IShowSpeed በ$11 ሚሊዮን የሚጠጋ ዋጋ ያለው ግዙፍ ዌርሃውስ ገዛ! 💰
የ21 ዓመቱ የYouTube እና livestream ኮከብ IShowSpeed (Darren Jason Watkins Jr.) በዲጂታል ስራው ላይ አዲስ ትልቅ እርምጃ ወስዷል። በMiami-Dade፣ Florida አካባቢ የሚገኝ 26,600 ስኩዌር ፊት የሚሸፍን የኢንዱስትሪ ህንፃ በግምት $11 ሚሊዮን እንደገዛ ተዘግቧል።
🎯 ይህ ቤት ብቻ አይደለም!
Speed ህንፃውን ወደ ግዙፍ Content Creation Studio ለመቀየር እንዳሰበ ተዘግቧል። ይህም ትልቅ livestreams፣ YouTube ቪዲዮዎች፣ የተለያዩ ስብስቦች፣ የቪዲዮ ምርት፣ የሰራተኞች ቢሮዎችና ሌሎች ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ከአንድ ቦታ ለማስተናገድ ያስችለዋል።
😳 በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ህንፃው ከ1.8 acres መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን በ1969 የተገነባ መሆኑ ነው። ህንፃው በአሁኑ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ጥቁር ቀለም እንደተቀባ፣ መስኮቶቹም ጭምር ጥቁር እንደሆኑ ተዘግቧል።
💰 የንብረቱ ዋጋ በተገለጸው የሽያጭ መረጃ መሠረት $11 ሚሊዮን ነው። ቀደም ሲል ሻጮቹ ንብረቱን በ2022 በ$8 ሚሊዮን ገዝተውት ነበር። ትርፍ ማለት ይሄ ነው
⚽ Speed ከWorld Cup በኋላ የሚያደርገው እርምጃም አስደናቂ ነው!
በ2026 FIFA World Cup ወቅት ያደረገው የዕለት ተዕለት YouTube ሽፋን ከ1 ቢሊዮን በላይ views እንዳገኘ ተዘግቧል። ከዚያም በWorld Cup የመዝጊያ ስነስርዓት ላይ “Champions” የተሰኘውን ዘፈኑን አቅርቦ ትልቅ ትኩረት ስቧል።
📈 ከYouTube ብቻ የሚገኝ ገቢ ሳይሆን ከDick’s Sporting Goods፣ Beats by Dre እና Doritos ካሉ ታዋቂ ብራንዶች ጋርም የንግድ ትብብር አለው። Forbes ደግሞ የ2026 ከፍተኛ ገቢ ያላቸው የዲጂታል ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ አካትቶታል፣ የዓመቱ ገቢውም ወደ $30 ሚሊዮን እንደሚገመት ተዘግቧል።
🎯 FINALLY
IShowSpeed ከአንድ ሰው በቤቱ ውስጥ ቪዲዮ የሚለቀቅ የYouTube ፈጣሪ ከመሆን አልፎ፣ የራሱን የሚዲያና የመዝናኛ ኢንተርፕራይዝ እየገነባ ይመስላል።
ከአንድ ትንሽ ክፍል ጀምሮ… ዛሬ $11 ሚሊዮን የሚጠጋ የራሱ ስቱዲዮ!
