uz
Feedback
BARCA XTRA™

BARCA XTRA™

Kanalga Telegram’da o‘tish

ስለ ባርሴሎና ታማኝነት ያላቸው ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join ያድርጉ

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali BARCA XTRA™ analitikasi

BARCA XTRA™ (@barca_xtra) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 112 838 obunachidan iborat bo'lib, Sport toifasida 414-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 274-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 112 838 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -3 096 ga, so‘nggi 24 soatda esa -175 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.90% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“ስለ ባርሴሎና ታማኝነት ያላቸው ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join ያድርጉ”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Sport toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

112 838
Obunachilar
-17524 soatlar
-7397 kun
-3 09630 kun
Postlar arxiv
ጎልልልልልልልልልልልልልል አርሰናል ከ ማን ሲቲ የሚደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል Live app የሚለውን ይጫኑ

አርሰናል ከ ማን ሲቲ የሚያደርጉትን የኮሚኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
አርሰናል ከ ማን ሲቲ የሚያደርጉትን የኮሚኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇

ጄሮና ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ጄሮና ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

SHARE | @BARCA_XTRA

ፌራን ቶሬስ በIG ገፁ 📱 SHARE | @BARCA_XTRA
ፌራን ቶሬስ በIG ገፁ 📱 SHARE | @BARCA_XTRA

ላሊጋ በx ገፃቸው በታሪክ ምርጡ ፎቶ ብለው ከላይ ያለው ምስል ፖስተውታል። SHARE | @BARCA_XTRA
ላሊጋ በx ገፃቸው በታሪክ ምርጡ ፎቶ ብለው ከላይ ያለው ምስል ፖስተውታል። SHARE | @BARCA_XTRA

🗣| ፔድሪ ፡ "የቻይና ጉዞዬን አጠናቅቄ ወደ ባርሳ ከመመለሴ በፊት፣ ፀጉሬን ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም እቀባዋለሁ።" 👦🏼 SHARE | @BARCA_XTRA
🗣| ፔድሪ ፡ "የቻይና ጉዞዬን አጠናቅቄ ወደ ባርሳ ከመመለሴ በፊት፣ ፀጉሬን ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም እቀባዋለሁ።" 👦🏼 SHARE | @BARCA_XTRA

በፕሪሲዝን በርኒግሀምን የሚገጥመው ስኳድ!
በፕሪሲዝን በርኒግሀምን የሚገጥመው ስኳድ!

የክለባችን ባርሴሎና የ2026/27 የፕሪሲዝን ጨዋታዎች 👇 🔵 በርሚንግሃም ሲቲ 🆚 ባርሴሎና ⚫️ 📆 ሀምሌ 24 ፤ 2018 ⏰ ከምሽቱ 2:45 🏟️ ሴንት አንድሩስ ስቴዲየም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧
የክለባችን ባርሴሎና የ2026/27 የፕሪሲዝን ጨዋታዎች 👇 🔵 በርሚንግሃም ሲቲ 🆚 ባርሴሎና ⚫️ 📆 ሀምሌ 24 ፤ 2018 ⏰ ከምሽቱ 2:45 🏟️ ሴንት አንድሩስ ስቴዲየም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 ኖቲንግሃም ፎረስት 🔴 📆 ነሀሴ 1 ፤ 2018 ⏰ ከቀኑ 8:45 🏟️ ብሉኤነርጂ ስታዲየም 🇮🇹 🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 ኡዲኔዜ ⚪⚫ 📆 ነሀሴ 1 ፤ 2018 ⏰ ከምሽቱ 10:45 🏟️ ብሉኤነርጂ ስታዲየም 🇮🇹 🏆 ጆአን ጋምፐር ዋንጫ 🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 አል አህሊ 🔴 📆 ነሀሴ 12 ፤ 2018 ⏰ ከምሽቱ 3:00 🏟️ ስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ስቴዲየም 🇪🇸 SHARE | @BARCA_XTRA

ክለባችን በpolymarket ከሁለቱም የማድሪድ ክለቦች በላይ የላሊጋ ዋንጫ የማሸነፍ ቅደመ ግምት ተሰጥቶናል። #ባርሴሎና - 54% ሪያል ማድሪድ - 42% አትሌቲኮ ማድሪድ - 4%
ክለባችን በpolymarket ከሁለቱም የማድሪድ ክለቦች በላይ የላሊጋ ዋንጫ የማሸነፍ ቅደመ ግምት ተሰጥቶናል። #ባርሴሎና - 54% ሪያል ማድሪድ - 42% አትሌቲኮ ማድሪድ - 4%

🚨 ባርሴሎና በግብ ጠባቂ ዲፓርትመንት ላይ አንድ የመጨረሻ ውሳኔ ማድረግ አለበት። ጆአን ጋርሺያ ቋሚ እና ተጠባባቂ ደግሞ ሼዝኒ ይሆናል። በጣም ዕድል ያለው እቅድ ኢከር ሮድሪጌዝ ወይም ኤደር አለር
🚨 ባርሴሎና በግብ ጠባቂ ዲፓርትመንት ላይ አንድ የመጨረሻ ውሳኔ ማድረግ አለበት። ጆአን ጋርሺያ ቋሚ እና ተጠባባቂ ደግሞ ሼዝኒ ይሆናል። በጣም ዕድል ያለው እቅድ ኢከር ሮድሪጌዝ ወይም ኤደር አለር ሶስተኛ ምርጫ እንዲሆኑ ነው። ምንም እንኳን ባርሳ በምትኩ ልምድ ያለው ርካሽ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይችላል። - [sport] SHARE | @BARCA_XTRA

🚨 ራፊኒሃ ከውድድር ዘመን በፊት በሚደረገው ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሳምንት መጨረሻ አካባቢ ከቡድኑ ጋር ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል። ፈርሚን ሎፔዝ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ሲሆን ወደ እንግሊዝ በ
+1
🚨 ራፊኒሃ ከውድድር ዘመን በፊት በሚደረገው ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሳምንት መጨረሻ አካባቢ ከቡድኑ ጋር ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል። ፈርሚን ሎፔዝ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ሲሆን ወደ እንግሊዝ በሚጓዘው ቡድን ውስጥም ይካተታል። [ferrancorreas] SHARE | @BARCA_XTRA

ስፔን ከ አርጀንቲና የሚያደርጉትን እጅግ ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
ስፔን ከ አርጀንቲና የሚያደርጉትን እጅግ ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

BBC ስፖርትን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+6a8nBwxVqZZlZWQ0
BBC ስፖርትን ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/+6a8nBwxVqZZlZWQ0

photo content

ያማል ❤️🙌
ያማል ❤️🙌

photo content