BARCA XTRA™
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام BARCA XTRA™
تُعد قناة BARCA XTRA™ (@barca_xtra) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 112 838 مشتركاً، محتلاً المرتبة 414 في فئة الرياضة والمرتبة 274 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 112 838 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -3 096، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -175، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.90%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ስለ ባርሴሎና ታማኝነት ያላቸው ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት Join ያድርጉ”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الرياضة.
112 838
المشتركون
-17524 ساعات
-7397 أيام
-3 09630 أيام
أرشيف المشاركات
112 838
አርሰናል ከ ማን ሲቲ የሚያደርጉትን የኮሚኒቲ ሺልድ የፍፃሜ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
112 838
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
112 838
🗣| ፔድሪ ፡
"የቻይና ጉዞዬን አጠናቅቄ ወደ ባርሳ ከመመለሴ በፊት፣ ፀጉሬን ነጭ ወይም ቢጫ ቀለም እቀባዋለሁ።" 👦🏼
SHARE | @BARCA_XTRA
112 838
የክለባችን ባርሴሎና የ2026/27 የፕሪሲዝን ጨዋታዎች 👇
🔵 በርሚንግሃም ሲቲ 🆚 ባርሴሎና ⚫️
📆 ሀምሌ 24 ፤ 2018
⏰ ከምሽቱ 2:45
🏟️ ሴንት አንድሩስ ስቴዲየም 🏴
🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 ኖቲንግሃም ፎረስት 🔴
📆 ነሀሴ 1 ፤ 2018
⏰ ከቀኑ 8:45
🏟️ ብሉኤነርጂ ስታዲየም 🇮🇹
🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 ኡዲኔዜ ⚪⚫
📆 ነሀሴ 1 ፤ 2018
⏰ ከምሽቱ 10:45
🏟️ ብሉኤነርጂ ስታዲየም 🇮🇹
🏆 ጆአን ጋምፐር ዋንጫ
🔵🔴 ባርሴሎና 🆚 አል አህሊ 🔴
📆 ነሀሴ 12 ፤ 2018
⏰ ከምሽቱ 3:00
🏟️ ስፖቲፋይ ካምፕ ኑ ስቴዲየም 🇪🇸
SHARE | @BARCA_XTRA
112 838
ክለባችን በpolymarket ከሁለቱም የማድሪድ ክለቦች በላይ የላሊጋ ዋንጫ የማሸነፍ ቅደመ ግምት ተሰጥቶናል።
#ባርሴሎና - 54%
ሪያል ማድሪድ - 42%
አትሌቲኮ ማድሪድ - 4%
112 838
🚨 ባርሴሎና በግብ ጠባቂ ዲፓርትመንት ላይ አንድ የመጨረሻ ውሳኔ ማድረግ አለበት።
ጆአን ጋርሺያ ቋሚ እና ተጠባባቂ ደግሞ ሼዝኒ ይሆናል።
በጣም ዕድል ያለው እቅድ ኢከር ሮድሪጌዝ ወይም ኤደር አለር ሶስተኛ ምርጫ እንዲሆኑ ነው። ምንም እንኳን ባርሳ በምትኩ ልምድ ያለው ርካሽ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይችላል።
- [sport]
SHARE | @BARCA_XTRA
112 838
+1
🚨 ራፊኒሃ ከውድድር ዘመን በፊት በሚደረገው ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ በዚህ ሳምንት መጨረሻ አካባቢ ከቡድኑ ጋር ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል።
ፈርሚን ሎፔዝ በጥሩ ሁኔታ እያገገመ ሲሆን ወደ እንግሊዝ በሚጓዘው ቡድን ውስጥም ይካተታል። [ferrancorreas]
SHARE | @BARCA_XTRA
112 838
ስፔን ከ አርጀንቲና የሚያደርጉትን እጅግ ተጠባቂ የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች LIVE የሚለውን አሁኑኑ ይንኩ እንዳያመልጥዎ 👇
112 838
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
