ወፌ ቆመች/WEFE KOMECH/ TUTORIAL
Kanalga Telegram’da o‘tish
This is tutorial and knowledge providing channel with broad goal and accessibility! በወፌ ቆመች መማር ቀላል ይሆናል🥰
Ko'proq ko'rsatish432
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
ትምህርት ፣ምርምር እና ፍልስፍና ህይወት አይደሉም። ግን ለህይወት የሚያስፈልግ ግብአቶች ናቸው። የሰው ልጅ ያለነርሱ መኖር ይችላል። ያለእነርሱ ግን ጠቢብ ፣ተፅዕኖ ፈጣሪ ወይም መሪ መሆን አይችልም።
ካላይ የተጠቀሱት ሀሳቦች በሰው ዘር ላይ የሚከሰቱት በማይጨበጥ ፐርሰንት በእድል ሲሆን አብዛኛው ጊዜ ግን በብዙ ጥረት እና ልፋት ነው። አንድ SOCRATES የተናገረው ንግግር አለ ''The only true wisdom is in knowing you know nothing.''
ብዙ ማወቅ የሚቻለው ብዙ በማንበብ ውስጥ ነው።
ብዙ መመራመር የሚቻለው ብዙ ጠያቂ በመሆን ነው።
ብዙ ጠቢብ መሆን የሚቻለው ብዙ በመስማት ነው።
ማወቅ ፣መመራመር እና መጠበብ በብዙ ማንበብ ፣መጠየቅ እና መስማት።
#ወፌ ቆመች TUTORIAL
#በወፌ ቆመች መማር ቀላል ይሆናል!!!
ሰላም ይህ ቻናል የተከፈተው ትምህርታዊ ይዘት ያላቸው ከ grade 9 እስከ 12 ያሉት በአዲሱ CURRICULUM ተዘጋጅቶ የሚለቀቅበት ነው።
ስለዚህ ሁላችሁም ይህንን ቻናል እንድትጠቀሙበት ጋብዘናል።🙌🙌🙌
