es
Feedback
ወፌ ቆመች/WEFE KOMECH/ TUTORIAL

ወፌ ቆመች/WEFE KOMECH/ TUTORIAL

Ir al canal en Telegram

This is tutorial and knowledge providing channel with broad goal and accessibility! በወፌ ቆመች መማር ቀላል ይሆናል🥰

Mostrar más
432
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Mathematics Students Textbook - Grade 9.pdf127.03 MB

CHEMISTRY - Students Textbook - Grade 9.pdf24.55 MB

👇👇👇 Grade 9 Textbooks 👇👇👇

Old Curriculum TextBooks👇👇👇

ትምህርት ፣ምርምር እና ፍልስፍና ህይወት አይደሉም። ግን ለህይወት የሚያስፈልግ ግብአቶች ናቸው። የሰው ልጅ ያለነርሱ መኖር ይችላል። ያለእነርሱ ግን ጠቢብ ፣ተፅዕኖ ፈጣሪ ወይም መሪ መሆን አይችልም። ካላይ የተጠቀሱት ሀሳቦች በሰው ዘር ላይ የሚከሰቱት በማይጨበጥ ፐርሰንት በእድል ሲሆን አብዛኛው ጊዜ ግን በብዙ ጥረት እና ልፋት ነው። አንድ SOCRATES የተናገረው ንግግር አለ ''The only true wisdom is in knowing you know nothing.'' ብዙ ማወቅ የሚቻለው ብዙ በማንበብ ውስጥ ነው። ብዙ መመራመር የሚቻለው ብዙ ጠያቂ በመሆን ነው። ብዙ ጠቢብ መሆን የሚቻለው ብዙ በመስማት ነው። ማወቅ ፣መመራመር እና መጠበብ በብዙ ማንበብ ፣መጠየቅ እና መስማት። #ወፌ ቆመች TUTORIAL #በወፌ ቆመች መማር ቀላል ይሆናል!!!

ሰላም ይህ ቻናል የተከፈተው ትምህርታዊ ይዘት ያላቸው ከ grade 9 እስከ 12 ያሉት በአዲሱ CURRICULUM ተዘጋጅቶ የሚለቀቅበት ነው። ስለዚህ ሁላችሁም ይህንን ቻናል እንድትጠቀሙበት ጋብዘናል።🙌🙌🙌