uz
Feedback
M TECH

M TECH

Kanalga Telegram’da o‘tish

𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali M TECH analitikasi

M TECH (@m_techd) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 28 324 obunachidan iborat bo'lib, Texnologiyalar & Aralashmalar toifasida 4 829-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 199-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 28 324 obunachiga ega bo‘ldi.

23 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 88 ga, so‘nggi 24 soatda esa 87 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0.01% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 0.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 4 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 23 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 24 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Texnologiyalar & Aralashmalar toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

28 324
Obunachilar
+8724 soatlar
+1347 kunlar
+8830 kunlar
Postlar arxiv
M TECH
28 324
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏

M TECH
28 324
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

M TECH
28 324
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇 👉  https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver

M TECH
28 324
😌ፎንቃ MOOD🥰

M TECH
28 324
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎታል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎታል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇

M TECH
28 324
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

M TECH
28 324
ጅንጀና style part 1 😘😘😘😘😘😘😘 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

M TECH
28 324
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ?

M TECH
28 324
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

M TECH
28 324
Repost from Only Crypto
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free waver @jowaver
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free waver @jowaver

M TECH
28 324
Repost from Crypto capital
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk add yours @jowaver
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk add yours @jowaver

M TECH
28 324
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን  ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

M TECH
28 324
ቻይና "ውለዱ" እያለች ነው! ኮንዶምና ክኒን ላይ ታክስ ተጣለ የቻይና አዲሱ የግብር ፖሊሲ፦ ኮንዶምና የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ላይ ታክስ ተጣለ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከJanuary 1/2026 ጀም
ቻይና "ውለዱ" እያለች ነው! ኮንዶምና ክኒን ላይ ታክስ ተጣለ የቻይና አዲሱ የግብር ፖሊሲ፦ ኮንዶምና የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ላይ ታክስ ተጣለ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከJanuary 1/2026 ጀምሮ፣ ቻይና ላለፉት 30 ዓመታት ከቀረጥ ነፃ የነበሩትን ኮንዶሞች እና የወሊድ መከላከያ ክኒኖች ላይ የ13% የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) መልሳ መጣሏን አስታውቃለች። ቻይና ይህንን እርምጃ የወሰደችው በአገሪቱ ውስጥ ያለው የልደት መጠን በእጅጉ በመቀነሱ እና የሰው ኃይል እጥረት ስጋት በመፈጠሩ ነው። መንገስት የህዝብ ቁጥር እድገትን ለማበረታታት የወሰደው አንዱ የፖሊሲ ለውጥ አካል ነው ተብሏል። * የታክሱ መመለስ በፋርማሲዎችና በመደብሮች ውስጥ በእነዚህ ምርቶች ላይ መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ ሊያስከትል ይችላል። * ቀደም ሲል "የአንድ ልጅ ፖሊሲ" በነበረበት ወቅት ህዝብን ለመቀነስ ሲባል ምርቶቹ ከቀረጥ ነፃ ነበሩ፤ አሁን ግን መንግስት ብዙ ልጆች እንዲወለዱ ይፈልጋል። * ይህ የታክስ ለውጥ እንጂ ምርቶቹን የመከልከል ወይም የመከልከል እርምጃ አይደለም። አሁንም ምርቶቹ በገበያ ላይ በነፃነት ይገኛሉ። ብዙዎች ይህ እርምጃ ከገንዘብ ይልቅ "መልዕክት" የማስተላለፍ ዓላማ አለው ይላሉ። መንግስት ዜጎች ስለ ቤተሰብ ምጣኔ ያላቸውን አመለካከት እንዲቀይሩ እና ለወደፊት የኢኮኖሚ እድገት ሲባል የልደት መጠን እንዲጨምር ግፊት እያደረገ ነው። የልደት መጠንን ለመጨመር እንዲህ አይነት የታክስ ፖሊሲዎችን መጠቀም ውጤታማ ይሆናል ብለው ያስባሉ።

M TECH
28 324
Repost from N/a

M TECH
28 324
Repost from N/a
👀 የትኛውን የSocial media application በብዛት ይጠቀማሉ ⁉️

M TECH
28 324
Repost from N/a
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️ ይቀላቀሉን 🔽 https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk

M TECH
28 324
በዘመናዊው ዓለም ስልክ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ቢሆንም፣ አጠቃቀማችንን ካልገደብን ግን በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ ነው። ከመጠን በላይ ስክሪን ላይ መቆየት ከዓይን ድካም እና
በዘመናዊው ዓለም ስልክ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ቢሆንም፣ አጠቃቀማችንን ካልገደብን ግን በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ ነው። ከመጠን በላይ ስክሪን ላይ መቆየት ከዓይን ድካም እና ከራስ ምታት አልፎ ለከፍተኛ ደም ግፊት፣ ለልብ ችግር እና ለሥነ-ልቦናዊ ቀውሶች (እንደ ጭንቀትና ድብርት) ሊያጋልጠን ይችላል። በተለይ ማታ ማታ ስልክ መጠቀም የእንቅልፍ ሆርሞንን በማዛባት ለእንቅልፍ ማጣትና በቀን ውስጥ ለሚሰማ የድካም ስሜት ዋነኛ መንስኤ ይሆናል። ጤናማ የስልክ አጠቃቀም እንዲኖረን ባለሙያዎች የተለያዩ መፍትሔዎችን ይጠቁማሉ። ከእነዚህም መካከል በየ20 ደቂቃው ለ20 ሰከንድ ያህል 20 ጫማ ርቀት ላይ ያለን ነገር በመመልከት ዓይንን ማሳረፍ (20-20-20 Rule)፣ ስልክን ከዓይን በ40-60 ሴ.ሜ ርቀት ላይ መያዝ እና በጨለማ ከመጠቀም መቆጠብ ተጠቃሽ ናቸው። እንዲሁም የአንገትና የጀርባ ሕመምን ለመከላከል ስልክ ስንጠቀም አቀማመጣችንን ማስተካከልና አንገታችንን ለረጅም ሰዓት ዝቅ አለማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው። ባጠቃላይ በቀን ውስጥ ከ2 እስከ 4 ሰዓት ስክሪን ላይ ማሳለፍ ለጤና ተስማሚና ሚዛናዊ የሚባል ሲሆን፣ ከ8 ሰዓት በላይ መቆየት ግን ለከፋ የጤና መታወክ ይዳርጋል። ስለሆነም ከመተኛታችን ቢያንስ ከ1 እስከ 2 ሰዓት በፊት ስልክን በማስቀመጥ እና የ"Night Mode" አማራጮችን በመጠቀም የአእምሮና የዓይን ጤናችንን መጠበቅ ይኖርብናል። ጤናማ የስክሪን ጊዜን ማላመድ ለተሻለ ምርታማነትና ለተሟላ የጤና ሕይወት ወሳኝ እርምጃ ነው።

M TECH
28 324
አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ። ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል። የ3
አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ። ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል። የ34 ዓመቱ ዲሞክራት ከከተማ አስተዳደሩ ሕንፃ አቅራቢ በሚገኝ የባቡር ጣቢያ ውስጥ ነው እኩለ ለሊት እንዳለፈ ቃለ-መሐላ ፈፅሞ በይፋ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ የሆነው። ማምዳኒ ከዚህ ቀደም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ቃለ-መሐላ ከፈፀሙ ከንቲባዎች በተለየ ቁርዓንን በመጠቀም ቀዳሚው ሲሆን አልፎም የመጀመሪያው ደቡብ እስያዊ እና አፍሪካ የተወለደ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ይሆናል። አወዛጋቢው ሶሻል ዲሞክራት የግዙፏ ኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ለመሆን ዕጩ ሆኖ ሲቀርብ በመላው ሀገሪቱ መነጋጋሪያ ሆኖ ነበር። ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ማምዳኒ ዕጩ ሳለ መራጮች ድምፃቸውን እንዳይሰጡት በይፋ ቢጠይቁም ከተመረጠ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ጠርተው እንዳናገሩት ይታወሳል።