M TECH
前往频道在 Telegram
𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇 💢App preview 💢App recommendation 💢Tech News 💢Premium apps 💢Useful bot, website, telegram channel recommendations CREATOR @mubas20
显示更多📈 Telegram 频道 M TECH 的分析概览
频道 M TECH (@m_techd) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 28 324 名订阅者,在 技术与应用 类别中位列第 4 829,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 199 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 28 324 名订阅者。
根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 88,过去 24 小时变化为 87,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0.01%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 4 次浏览,首日通常累积 23 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“𝕄 𝕥𝕖𝕔𝕙 CHANNEL 👇
💢App preview
💢App recommendation
💢Tech News
💢Premium apps
💢Useful bot, website, telegram channel
recommendations
CREATOR @mubas20”
凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 技术与应用 类别中的关键影响点。
28 324
订阅者
+8724 小时
+1347 天
+8830 天
帖子存档
28 324
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ
😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
28 324
Repost from Forex_Signals💰💰
DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ
የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
free promo @jowaver
28 324
እርግጠኛ ነኝ YACINE TV አልሰራ ብሎታል 🤔 ታዲያ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራውን አዲሱን እና UPDATE የሆነውን YACINE TV 3 ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
28 324
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
28 324
Repost from Only Crypto
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው
ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
free waver @jowaver
28 324
Repost from Crypto capital
💎ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
እየገባችሁ እድላችሁን ሞክሩ
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
add yours @jowaver
28 324
Repost from Crypto dollar💰💰
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ
👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk
Waver @jowaver
28 324
ቻይና "ውለዱ" እያለች ነው!
ኮንዶምና ክኒን ላይ ታክስ ተጣለ
የቻይና አዲሱ የግብር ፖሊሲ፦ ኮንዶምና የወሊድ መከላከያ እንክብሎች ላይ ታክስ ተጣለ
በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከJanuary 1/2026 ጀምሮ፣ ቻይና ላለፉት 30 ዓመታት ከቀረጥ ነፃ የነበሩትን ኮንዶሞች እና የወሊድ መከላከያ ክኒኖች ላይ የ13% የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) መልሳ መጣሏን አስታውቃለች።
ቻይና ይህንን እርምጃ የወሰደችው በአገሪቱ ውስጥ ያለው የልደት መጠን በእጅጉ በመቀነሱ እና የሰው ኃይል እጥረት ስጋት በመፈጠሩ ነው። መንገስት የህዝብ ቁጥር እድገትን ለማበረታታት የወሰደው አንዱ የፖሊሲ ለውጥ አካል ነው ተብሏል።
* የታክሱ መመለስ በፋርማሲዎችና በመደብሮች ውስጥ በእነዚህ ምርቶች ላይ መጠነኛ የዋጋ ጭማሪ ሊያስከትል ይችላል።
* ቀደም ሲል "የአንድ ልጅ ፖሊሲ" በነበረበት ወቅት ህዝብን ለመቀነስ ሲባል ምርቶቹ ከቀረጥ ነፃ ነበሩ፤ አሁን ግን መንግስት ብዙ ልጆች እንዲወለዱ ይፈልጋል።
* ይህ የታክስ ለውጥ እንጂ ምርቶቹን የመከልከል ወይም የመከልከል እርምጃ አይደለም። አሁንም ምርቶቹ በገበያ ላይ በነፃነት ይገኛሉ።
ብዙዎች ይህ እርምጃ ከገንዘብ ይልቅ "መልዕክት" የማስተላለፍ ዓላማ አለው ይላሉ። መንግስት ዜጎች ስለ ቤተሰብ ምጣኔ ያላቸውን አመለካከት እንዲቀይሩ እና ለወደፊት የኢኮኖሚ እድገት ሲባል የልደት መጠን እንዲጨምር ግፊት እያደረገ ነው።
የልደት መጠንን ለመጨመር እንዲህ አይነት የታክስ ፖሊሲዎችን መጠቀም ውጤታማ ይሆናል ብለው ያስባሉ።
28 324
የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ሚመጣላቹን ቻናል ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ 🥰🧡✨
🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌹🌹🌿
🌿🌿
🌿
🌿 🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
ይሄ እድል ሊያልፋቹ አይገባም ፍጠኑ ቤተሰብ ሽልማትም ይኖረናል ‼️‼️
28 324
28 324
Repost from N/a
በቴሌግራም ላይ በጣም ትልቁ እና ተወዳጁ የጥቅስ ቻናል ‼️‼️
ይቀላቀሉን 🔽
https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk
https://t.me/addlist/fnphlw5tOT5iM2Vk
28 324
በዘመናዊው ዓለም ስልክ የዕለት ተዕለት ሕይወታችን አካል ቢሆንም፣ አጠቃቀማችንን ካልገደብን ግን በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ ነው። ከመጠን በላይ ስክሪን ላይ መቆየት ከዓይን ድካም እና ከራስ ምታት አልፎ ለከፍተኛ ደም ግፊት፣ ለልብ ችግር እና ለሥነ-ልቦናዊ ቀውሶች (እንደ ጭንቀትና ድብርት) ሊያጋልጠን ይችላል።
በተለይ ማታ ማታ ስልክ መጠቀም የእንቅልፍ ሆርሞንን በማዛባት ለእንቅልፍ ማጣትና በቀን ውስጥ ለሚሰማ የድካም ስሜት ዋነኛ መንስኤ ይሆናል።
ጤናማ የስልክ አጠቃቀም እንዲኖረን ባለሙያዎች የተለያዩ መፍትሔዎችን ይጠቁማሉ። ከእነዚህም መካከል በየ20 ደቂቃው ለ20 ሰከንድ ያህል 20 ጫማ ርቀት ላይ ያለን ነገር በመመልከት ዓይንን ማሳረፍ (20-20-20 Rule)፣ ስልክን ከዓይን በ40-60 ሴ.ሜ ርቀት ላይ መያዝ እና በጨለማ ከመጠቀም መቆጠብ ተጠቃሽ ናቸው። እንዲሁም የአንገትና የጀርባ ሕመምን ለመከላከል ስልክ ስንጠቀም አቀማመጣችንን ማስተካከልና አንገታችንን ለረጅም ሰዓት ዝቅ አለማድረግ እጅግ አስፈላጊ ነው።
ባጠቃላይ በቀን ውስጥ ከ2 እስከ 4 ሰዓት ስክሪን ላይ ማሳለፍ ለጤና ተስማሚና ሚዛናዊ የሚባል ሲሆን፣ ከ8 ሰዓት በላይ መቆየት ግን ለከፋ የጤና መታወክ ይዳርጋል። ስለሆነም ከመተኛታችን ቢያንስ ከ1 እስከ 2 ሰዓት በፊት ስልክን በማስቀመጥ እና የ"Night Mode" አማራጮችን በመጠቀም የአእምሮና የዓይን ጤናችንን መጠበቅ ይኖርብናል። ጤናማ የስክሪን ጊዜን ማላመድ ለተሻለ ምርታማነትና ለተሟላ የጤና ሕይወት ወሳኝ እርምጃ ነው።
28 324
አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ።
ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል።
የ34 ዓመቱ ዲሞክራት ከከተማ አስተዳደሩ ሕንፃ አቅራቢ በሚገኝ የባቡር ጣቢያ ውስጥ ነው እኩለ ለሊት እንዳለፈ ቃለ-መሐላ ፈፅሞ በይፋ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ የሆነው።
ማምዳኒ ከዚህ ቀደም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ቃለ-መሐላ ከፈፀሙ ከንቲባዎች በተለየ ቁርዓንን በመጠቀም ቀዳሚው ሲሆን አልፎም የመጀመሪያው ደቡብ እስያዊ እና አፍሪካ የተወለደ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ይሆናል።
አወዛጋቢው ሶሻል ዲሞክራት የግዙፏ ኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ለመሆን ዕጩ ሆኖ ሲቀርብ በመላው ሀገሪቱ መነጋጋሪያ ሆኖ ነበር።
ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ማምዳኒ ዕጩ ሳለ መራጮች ድምፃቸውን እንዳይሰጡት በይፋ ቢጠይቁም ከተመረጠ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ጠርተው እንዳናገሩት ይታወሳል።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
