uz
Feedback
የኔ ግጥም

የኔ ግጥም

Kanalga Telegram’da o‘tish

Welcome to our channel 🙏 Join my channel & enjoy poems. For any comment @Giyanna19 እንኳን ወደ ቻናሉ በደህና መጡ🙏 የተለያዩ :- ✍️ግጥሞችና ✍️ወጎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
1 343
Obunachilar
+324 soatlar
+207 kunlar
+5630 kunlar
Postlar arxiv
ስጠኝ መልስለኝ የመኖርን ሀሞት ዕንባንም አይደለም ሳቅንም አይደለም ጣዕም መነጠቅ ነው እየኖሩ መሞት። @Myppoem

ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችኹም ወደ እናንተ እመጣለኹ። ዮሐ:-14፤18 @Myppoem

ያልሆኑትን መሆን የሆኑትን ያሳጣል አሉ። @Myppoem

የበረደ ፍቅር ሳራግበው ውዬ ስቆሰቁስ ባድር ይቀጣጠል ብዬ ከሰሉን ባነጥፍ ጋዙን ባርከፈክፍ አመዱን ባራግፍ የበረደ ፍቅር እሳቱ የጠፋ ትዝታ ነው እንጂ አያበቅልም ተስፋ። @Myppoem

የማላውቀውን አላምንም የማላምነውን አላውቅም ያወኩትን ግን አምናለሁ ያመንኩትንም አውቃለሁ🤗 @Myppoem

ከነጋ ሁለት ውድ ስጦታዎችን ከፈትኩ አይኖቼን! ተመስገን🙏 @Myppoem

ለብዙ በሽታ የሚሆን መድሀኒት ፀሎት @Myppoem

ኑ ቡና ጠጡ😉 @Myppoem
ኑ ቡና ጠጡ😉 @Myppoem

እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን

ሀገር ስም ያውጣልኝ ተመለስ ግድየለም ብታማ ለወር ነው ባጣህ ለዘለአለም።😢 @Myppoem

ይሄን ስብከት ለሁሉም ኦሮቶዶክስ ሼር አድረጎ እውነት ከዛም እናንተም ሌሎችም በማደመጣቹው እግዚአብሔርን ታመሰግናላቹው ሳታዳምጡ እዳተው በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አደራ በሰማይ በምድር ለእናንተ ብሄ ነው። ምንጭ ኦሮቶዶክስ ስብከት ORTHODOX sibeket ለአንድ ሰው ሼር 💚 @Orthodox_sibket 💚 💛  @Orthodox_sibket 💛 ❤️  @Orthodox_sibket ❤️

እንዳትሰረቁ አደራ! @Myppoem
እንዳትሰረቁ አደራ! @Myppoem

photo content

መኖራችሁ ቁጥር ሳይሆኝ ብርቅ የሚሆንበት ቦታ ላይ ብቻ ተገኙ። @Myppoem

ሰላም ለእናንተ ወዶቼ ዛሬ ደሞ አስገራሚ ቻናል ላሳያችሁ ቻናሉ ማር እስከ ጧፍ ይባላል በውስጡ እንደ ስሙ ማር ማር የሆኑ ድርሰቶች ግጥሞች ወጎች ያሉት ታሪክን በእውቀት ቀላቅሎ የሚያጎርሰን ቻናል ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ እንዳያመልጣችሁ 👇👇 https://t.me/haniyen1621

photo content

ልክ ሰኔ 30 ላይ 😊
ልክ ሰኔ 30 ላይ 😊

ቁስል ያገግማል ህመም ይሻላል ሞት ያስመኘንም ሰው በመኖር ይረሳል።😎 @Myppoem

የደወሉላቸው ደንበኛ ደብሯቸዋል አይጨቅጭቋቸው የሚል የቴሌ መልዕክት መኖር አለበት።😜 @Myppoem